www.maledatimes.com Ethiopia - MALEDA TIMES - Page 61
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 61
Latest

Saudi source reveals the arrest of Al-Amoudi owner of refinery “Samir”

By   /  November 7, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia, WEST AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on Saudi source reveals the arrest of Al-Amoudi owner of refinery “Samir”

HSPRIS – MOHAMMED  The former Saudi billionaire, Mohammed Hussein al-Amoudi, is under strict security guard in a room on the top floor of one of the most luxurious hotels in the Saudi capital after the Saudi authorities issued a decision to arrest him for his involvement in corruption cases inside and outside Saudi Arabia. And […]

Read More →
Latest

ድምፃዊት ዘሪቱ ከበደ ይቅርታ ጠየቀች

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ድምፃዊት ዘሪቱ ከበደ ይቅርታ ጠየቀች

Read More →
Latest

The Coffee Time is open on Lincoln park neighborhood area

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on The Coffee Time is open on Lincoln park neighborhood area

The 28-year-old Ethiopian- American woman, Selot Zewdie opened an Ethiopian coffee shop in the most significant Midwest town of Chicago in the Lincoln Park area. The crowning city of Chicago opened last week, where the largest population of Ethiopian people resided in the neighborhood. This business is encouraged by the community. According to Selot, coffee […]

Read More →
Latest

ዘ ሄግ የፍርድ ክትትል እያደረገባቸው ያሉ የደርግ መቶ አለቃ ማክሰኞ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ!

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ዘ ሄግ የፍርድ ክትትል እያደረገባቸው ያሉ የደርግ መቶ አለቃ ማክሰኞ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ!

የደርግ መኮንን መቶ አለቃ እሸቱ በዘ ሄግ የፍርድ ከዜግነቱ ሆላንዳዊነቱን ከቀየረ በሁዋላ የሆላንድ መንግስት ከ፳፮ አመታት በፊት በተከሰተ ወንጀል እንደከሰሰው ተገልጿል ፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት የማለዳ ሬዲዮ በwghc98.3 የአየር ሰአታቸው ልይ በዜና መልክ ያቀረቡት ይህ ሮፖርት እንደሚያመለክተው ከሆነ ፣ መቶ አለቃ እሸቱ የተሳሳተ ሰው ነው የያዛችሁት በማለት ለመርማሪ ፖሊሶቹ ገልጾ እንደነበር የማለዳ ታይምስ ተባባሪ ሪፖርተር ፣ከሆላድ […]

Read More →
Latest

ባለሃብቱ ሼክ መሃመድ አላሙዲ በሳኡዲ አረቢያ እስር ገጠማቸው

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ባለሃብቱ ሼክ መሃመድ አላሙዲ በሳኡዲ አረቢያ እስር ገጠማቸው

Read More →
Latest

የቀጥታ ስርጭት ውይይት

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የቀጥታ ስርጭት ውይይት

https://www.facebook.com/Conversationsinideas/videos/1868446266803954/

Read More →
Latest

ቡና ሰአት በሊንከን ፓርክ ተከፈተ

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ቡና ሰአት በሊንከን ፓርክ ተከፈተ

በኢትዮጵያዊቷ የ28 አመት ወጣት ፀሎት ዘውዴ የተከፈተው ቡና ታይም (ጊዜ) ከፍተኛ ህዝብ በሚገኝበት የችካጎ ከተማ በሊንከን ፓርክ ዙሪያ ተከፈተ ፣ ይህ አይነቱ የንግድ ተቋም ለሃበሻው ማህበረሰብ የሚያበረታታ ነው ። እንደ ፀሎት አገላለጽ ከሆነ በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች የሚመረተውን ቡና በአለም አቀፍ ደረጃ ጥራት ያለው ከመሆኑ ባሻገር ፣ እውቅናው ከፍ ያለ ቢሆንም የሃገራችን ገበሬዎች ከሚያመርቱት ምርት ጋር […]

Read More →
Latest

የዘሪቱ ከበደ በመደረከ ላይ ልቅ የሆነ አለባበሷ ብዙ ኢትዮጵያኖችን አስቆጣ

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, music, Music Clip, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የዘሪቱ ከበደ በመደረከ ላይ ልቅ የሆነ አለባበሷ ብዙ ኢትዮጵያኖችን አስቆጣ

በድምጻዊቷ ላይ ቅሬታ የሚያቀርቡ ሰዎች “መድረክ ለይ ለብሳው የወጣችው ለብስ በኢትዮጵያን ማህበረሰብ ላይ ቁጣን የሚቀሰቅስ ከመሆኑም በላይ ከብርን ይነካል ሲሉ ቢደመጡም ዘሪቱ ግን ልብሱን ለማስተዋወቅ ተብሎ እንጂ ሆን ተብሎ ለመድረክ ተዘጋጅቼ የለበስኩት አይደለም ብላለች:: ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ በተደረገው ጊዜ ኮንሰርት ቁጥር 2 ላይ የወቅቱን የሃገራችንን ሁኔታ በማስመልከት ዘፈኗን አቋርጣ “አማራ ፣ ኦሮሞ ጉራጌ አይታየኝም […]

Read More →
Latest

ሪያድ ኤየርፖርት በፍንዳታ ተናወጠች

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ሪያድ ኤየርፖርት በፍንዳታ ተናወጠች

በሳኡዲአረቢያ ሪያድ ከተማ የሚገኘው አለም አቀፍ የአየር ማረፊያ በፍንዳታ ተናውጣ ውላለች ።ከሳኡዲ አረቢያ ያደረሱን የመረጃ ምንጫችን ከተንቀሳቃሽ ምስል ጋር አያይዘው የላኩልን ሲሆን ፣ከባድ ፍንዳታ እና ከፍተኛ ጭስ የተሞላበት የአየር ግፊት እንዳለው ለመረዳት ችለናል።   በፍንዳታው ላይ ሀላፊነት የወሰደ አካል ባይኖርም በሰዎች ህይወት ላይ ጥፋት ሳይደርስ እንደማይቀር ተገምቷል ቁጥራቸው በውል ባይታወቅም፣ ቁስለኞችም አሉ ሲሉ መግለፃቸውን  ማለዳ […]

Read More →
Latest

የደርግ መቶ አለቃ እሸቱ እና ዘ ሄግ የፍርድ ውሳኔ ክትትል

By   /  November 3, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የደርግ መቶ አለቃ እሸቱ እና ዘ ሄግ የፍርድ ውሳኔ ክትትል

ክንፉ አሰፋ (ዘ ሄግ) ለ25 ዓመታት በኔዘርላንድ ውስጥ ሲኖር ሰብዓዊነት ማለት ምን እንደሆነ በደንብ የተረዳ ይመስላል። ምዕራባውያን ለሰብዓዊ ፍጡርየሚሰጡትን ዋጋ ሳይገነዘብ አልቀረም። አምላክ በአምሳሉ የፈጠረውየሰው ልጅ ህይወት ቀርቶ ለእንሰሶች ህይወት የሚሰጠውን ክብር ሌትተቀን እያየ የአመለካከት ለውጥ አያደርግም ብሎ ለመናገር ይከብዳል። እዚህ ሰብአዊ ፍጡርን በፖለቲካ አመለካከቱ መግደል ከቶውንምአይታሰብም።  መግደል አይደለም የሰው ልጅ ላይ እጁን የሚያነሳ፣ ጸያፍስድብ ከአንደበቱ የሚያወጣ እንኳ ባለስልጣን ቢኖር ዋጋ ይከፍላል። መቶ አለቃ እሸቱ  በዚህ ሕብረተሰብ ውስጥ ለ25 ዓመታትዘልቋል።   ከ25 ዓመት በፊት የነበረውን ትውስታ ሁሉ አጭንቅላቱ ሰርዞአዲስ የስነልቦና ተክለሰውነት ይዞ እየኖረ ነው። በሌላ አገላለጽ ከ30 ዓማታት በፊት የተከሰተውን ሁሉ እንዳያስታውስ ሜሞሪው ሙሉ በሙሉ ታጥቧል።    ‘ወጣቱ የደርግ አባል’ ተብሎ ይጠራ የነበረው መቶ አለቃእሸቱ አለሙ ዜግነቱ ወደ ሆላንዳዊነት ሲቀየር በሱ አመለካከት ሁለ ነገሩ ተቀይሯል።  ከዚያን ግዜ በኋላ  እያቆራረጠ መተንፈስን አቆሞ የነጻነት አየር ያገኘ መስሎት ነበር።  እንደማንኛውም የደች ዜጋ ይኖራል፣ይዝናናል፣  የዜግነት መብቱን ያስከብራል። “የተሳሳተ ሰው ነው የያዛችሁት” ነበር ያለው መቶ አለቃ እሸቱዓለሙ በዘ-ሄግ ከተማ የዓለም አቀፍ ወንጀል ችሎት ላይ ቀርቦ ቃሉንሲሰጥ። እርግጥ ነው። አሁን “ነጻ ሰው ነኝ” ብሎ ራስን ላሳመነ ሰውከዳይኖሰር የገዘፈ ወንጀል ከላይ ሲጫንበት ማስደንገጡአያስገርምም።  “አቃብያነ-ሕግ በምን እንደከሰሱኝ ስሰማ እጅግተደናግጫለሁ”  በማለት ለፍርድ ቤቱ የተናገረው ቃል ይህንኑያረጋግጥልናል። ወንጀሉ ከበድ ይላል። በሆላንድ ሃገር (ዓለማቀፉን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar