www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 90
Latest

የስድስት ልጆቿ እናት ኢትዮጵያዊት በአውስትራሊያ የአገር አቀፍ የተከባካቢዎች ሽልማት አሸናፊ አሸናፊ ሆኑ

By   /  June 15, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የስድስት ልጆቿ እናት ኢትዮጵያዊት በአውስትራሊያ የአገር አቀፍ የተከባካቢዎች ሽልማት አሸናፊ አሸናፊ ሆኑ

ወ/ሮ ሙሉ ምህረተአብ፤ እንደምን የቪክቶርያ ስቴትና አገር አቀፍ የተከባካቢዎች ሽልማት አሸናፊ ለመሆን እንደበቁ ይናገራሉ። የስድስት ልጆች እናትዋ ወ/ሮ ሙሉ፤ ያልተቋረጠ ክብካቤ የሚያሻት ሴት ልጃቸው ሄቨን 24/7 ተከባካቢ ናቸው።

Read More →
Latest

ማለዳ ወግ የተገፊ ዜጎች ድምጽ ከሳውዲ አረቢያ | መንግስት ሆይ የተገፊ ዜጎችን የምሬት ድምጽ ስማ – ነቢዩ ሲራክ

By   /  June 12, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ማለዳ ወግ የተገፊ ዜጎች ድምጽ ከሳውዲ አረቢያ | መንግስት ሆይ የተገፊ ዜጎችን የምሬት ድምጽ ስማ – ነቢዩ ሲራክ

================================== *የሳውዲ የምህረት አዋጅ ሊጠናቀቅ ቀናት ሲቀሩት * ከአፍታው እረፍት የመለሰኝ እውነት * መንግስት ሆይ የተገፊ ዜጎችን የምሬት ድምጽ ስማ ከአፍታው እረፍት የመለሰኝ እውነት … ======================== ላለፉት ጥቂት ቀናት የአፍታ እረፍት ለማድረግ ከዚህ ገጼ ገለል ብዬ መቆየቴ እውነት ነው ። የሚያነውን እውነት እየሰማሁ እንዳልቆስል በሚል እንጅ እረፍት የአረቡ ሀገር ስደት በግድ ጀሮን ይዘው ደፍነውት እንኳ […]

Read More →
Latest

በ5ሚሊዮን ትግሬዎች ላይ የዘር ፍጅት ጥሪ ያስተላለፈው የኢሳት ቴ/ ቪዥን ጣቢያ  ዕርቃኑ ሲጋለጥ

By   /  June 12, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በ5ሚሊዮን ትግሬዎች ላይ የዘር ፍጅት ጥሪ ያስተላለፈው የኢሳት ቴ/ ቪዥን ጣቢያ  ዕርቃኑ ሲጋለጥ

ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ) Ethiopian Semay እንደምን ሰነበታችሁ? ሌላ ርዕስ ለመተቸት በዝግጅት ላይ እያለሁ በኢሳት ላይ የተከሰተው የተደበቀ ጉድ ስሰማ ሌለውን አጀንዳ ለሚቀጥለው ሰሞን አስተላለፍኩት።  የዛሬው ቀዳሚው ትችቴ በሩዋንዳው የዘር ማጽዳት ዘመቻ ጥሪ በማስተላለፍ የተከሰሰው የራዲዮ ኮሊን የካቡንጋ ዓይነት ልሳን  በትግራይ ሕዝብ ላይ የዘር ፍጅት እንዲፈጸም በማስተላለፉ በትግሬዎች ጥርስ የተነከሰበት ‘ኢሳት’ የተባለው የግንቦት 7 […]

Read More →
Latest

ሕወሓት ስብጥር የበረከት ስምዖን እና አዲሱ ለገሰ የባህርዳር ጉዞ

By   /  June 12, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሕወሓት ስብጥር የበረከት ስምዖን እና አዲሱ ለገሰ የባህርዳር ጉዞ

በህወሃት የበላይነት የሚመራው አገዛዝ እየገጠመው ያለውን ተቃውሞ ለመቆጣጠር ደፋ ቀና እያሉ ካሉ ከፍተኛ አመራሮች መካከል በረከት ስሞኦንና አዲሱ ለገሠ የብአዴንን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ለመከታተል ባህር ዳር ከተማ መክተማቸውን ከውስጥ አዋቂ ምንጮች ለትንሳኤ ሬዲዮ ዝግጅት የደረሰው መረጃ አመለከተ። የብአዴን የቀድሞ አመራሮች የነበሩ በረከት ስሞኦንና አዲሱ ለገሠ አለቃቸው መለስ ዜናዊ በህይወት በነበረበት የመጨረሻዎቹ አመታት መተካካት በሚለው የወያኔ […]

Read More →
Latest

በኢትዮጵያ በድጋሚ የሸቀጦች ዋጋ ጭማሪ ተከሰተ

By   /  June 9, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢትዮጵያ በድጋሚ የሸቀጦች ዋጋ ጭማሪ ተከሰተ

በኢትዮጵያ ያለው የሸቀጦች ዋጋ ጭማሪ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀበ መሔዱ ተጠቆመ፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ መረጃውን ይፋ ያደረገው የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ፣ የግንቦር ወር የዋጋ ግሽበት 8 ነጥብ 7 ሆነ መመዝገቡን ገልጿል፡፡ ይህም ካለፈው ሚያዝያ ወር ጋር ሲተያይ፣ በሸቀጦች ላይ የዋጋ ግሽበት መስተዋሉን ያሳያል ብሏል፡፡ የዋጋ ጭማሪው ከየካቲት ወር ጀምሮ እስከ ግንቦት ወር ድረስ በተከታታይ የተከሰተ ሲሆን፣ በሀገሪቱ […]

Read More →
Latest

Ethiopia Airlines Renegotiating Management Contract for Arik Air with FG

By   /  June 9, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia Airlines Renegotiating Management Contract for Arik Air with FG

http://www.maledatimes.com Chinedu Eze After few months of prevarication, THISDAY can authoritatively report that the Ethiopia Airlines has been negotiating management contract for Arik Air, which was taken over by the Asset Management Corporation of Nigeria (AMCON) in February this year owing to the debts owed it by the owners of the airline. THISDAY learnt that […]

Read More →
Latest

መረጃ ታፈነብን ያሉት መረጃ ሲያፍኑ ሊታይ የሚገባው የሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ታሪካዊ ንግግር በሲያትል ዋሽግንተን ፣

By   /  June 8, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on መረጃ ታፈነብን ያሉት መረጃ ሲያፍኑ ሊታይ የሚገባው የሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ታሪካዊ ንግግር በሲያትል ዋሽግንተን ፣

በኢትዮጵያ ነጻ ጋዜጠኞች ውስጥ የኢትዮጵያ አስተዳዳሪ የሆነው የወያኔ ህወሃት መንግስት የሰዎችን ነጻነት ፣ የመረጅ እጦትን እና የሰበአዊ ጥሰትን ፈጸመ እያሉ ፣የወያኔን መንግስት ሲሳደቡ እና ሲያወግዙ የነበሩ እነዚሁ ጋዜጠኞች በኢሳት መረጃ ማእከል መከፈት አይናቸው ቢገለጥም ኢሳትም እሳት ሆኖባቸው ሲያቃጥላቸው መቀቆየቱ ይታወቃል ለዚህም እንደ መረጃ እና ምሳሌ ለማቅረብ የሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ንግግር ብቻውን በመገናኛ ብዙሃን መታፈኑ የህዝቡን […]

Read More →
Latest

የአየር ኃይል ተዋጊ አብራሪው መቶ ዓለቃ ማስረሻ ሰጤ በእጅ ጽሁፉ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የላከልን ደብዳቤ እጃችን ደርሷል – ይዘነዋል

By   /  June 8, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአየር ኃይል ተዋጊ አብራሪው መቶ ዓለቃ ማስረሻ ሰጤ በእጅ ጽሁፉ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የላከልን ደብዳቤ እጃችን ደርሷል – ይዘነዋል

  (ዘ-ሐበሻ) የአየር ኃይል ተዋጊ አብራሪ መሆን ሃገሩን በትጋት ያገለገለውና ግንቦት7 ን ልትቀላቀል ነበር በሚል ጥርጣሬ በቂሊንጦ እስርቤት በግፍ የታሰረው መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ከታሰረበት ዕስር ቤት ግልጽ ደብዳቤ በተለይ ለትግራይ ሕዝብ ይድረስልኝ ሲል ጽፏል:: ሊያነቡት ይገባል::PLEASE READ A FULL MESSAGE HERE,Masresha-Setes-Letter-From-Qilinto-Prison

Read More →
Latest

How Not to Have Six Horrible Months in Uganda

By   /  June 8, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on How Not to Have Six Horrible Months in Uganda

Perhaps start by taking a more nuanced look at the people you meet? We are not allowed to be complex, like any other society.” Downtown Kampala by evening. PHOTO by Zahara Abdul, used with permission. Every now and then we are forced to have this conversation. A conversation that many who reside in parts of […]

Read More →
Latest

ግልጽ ደብዳቤ ለአቶ ሃብታሙ አያሌው በእስር ቤት ያሉት ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞች ሰበአዊ መብታቸው ያሳስበናል ህልውናቸው ያስጨንቀናል!

By   /  June 6, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግልጽ ደብዳቤ ለአቶ ሃብታሙ አያሌው በእስር ቤት ያሉት ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞች ሰበአዊ መብታቸው ያሳስበናል ህልውናቸው ያስጨንቀናል!

ተጻፈ በዘለአለም ገብሬ  ፮/፮/፩፯ በመጀመሪያ እንደማንኛውም ሰው ፣ ሰላምታዬን ላቅርብ ! ይህንን ግልጽ ደብዳቤ ለመጻፍ ያነሳሳኝ በዛሬው እለት ተለቆ የነበረውን የቪዲዮ ምስልህን በህዝብ እይታ እንዲቀርብ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃኖች እንዲለቀቁ ከተደረጉ በኋላ ፣ለተናገርካቸው ነገሮች ምናልባት ሰፋ ያለ እና ዘርዘር ያለ ሃሳብ መስጠት ባልችልም   ሆኖም ግን በጋዜጠኞች ጉዳይ ላይ ባነሳሃው ስድብ አዘል አስተያየት ስላልተዋጠልኝ እና ጋዜጠኛው […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar