‹‹ገዳዬ…ገዳዬ…››
በ ሕይወት እምሻው (መነሻ ሃሳብ፤ የሞፋሳ (ኬንያዊ ገጣሚ) ‹‹ልጅቷ›› ግጥም) ፀሐያቸው ጠልቃ በሰው ሀገር መሽቶብኝ ነበር።ጨልሟል። የተለመደውን አውቶብሴን ተሳፈርኩ። አዲስ ነገር የለውም። ሁሌም የምጠብቀው፣ ሁሌም በጠበቅኩት ሰአት የሚመጣው የማይዛነፍ የእለት ውሎዬን የሚደመድመው አውቶብስ ነው። እንደተቀመጥኩ፣ ሰንደቅ የሚያሰቅል ቁመት ያለው ውብም፣ ሎጋም ኢትዮጵያዊ ወንበር ሲፈልግ አየሁ። አውቶብሱ ውስጥ ብዙ ክፍት ወንበሮች ነበሩ። ወደ መስኮቴ ዞርኩ እና […]
Read More →Council of Ministers Approved a 320 billion Birr Budget Proposal for Next Year
The Council of Ministers approved a 320 billion Birr budget proposal for the upcoming Ethiopian fiscal year of 2010. The council allocated 81,839,528,572 birr for basic expense and 114,703,641,453 was allocated as capital 114.7 billion birr for capital expenditures and 81.8 billion birr for recurrent expenditures which includes administrative, economic and social services. 117.2 billion […]
Read More →የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቡና ተጨዋች ፣ ከጨዋታ በኃላ በመታጠቢያ ቤት ውስጥ ህይወቱ አለፈ
አሳዛኝ ዜና ?? የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋች አሰግድ ተስፋዬ ዛሬ ለጤና ከጓደኞቹ ጋር በተለምዶ ጊዮርጊስ ሜዳ ተጫውቶ ከጨዋታ በኃላ በመታጠቢያ ቤት ወድቆ ህይወቱ አልፏል:: አሰግድ ተስፋዬ ዛሬ ከጨዋታ በኋላ ወደ መታጠቢያ ክፍል አመራ። ይሁንና በመታጠቢያ ቤት ወድቆ ሕይወቱ አልፏል። ለቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቡና ደጋፊዎች አስደንጋጭ የሆነው ይሄው ዜና ከልምምድ በሁዋላ በመታጠቢያ ቤት […]
Read More →የስፖርት ፌደሬሽኑ የክብር እንግዳ ለማሳወቅ ውጥረት ላይ ነው ! የጨዋታ ድልድሉም ተዘርዝሮአል ዝርዝሩን ይከታተሉ
በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን በየአመቱ የሚያዘጋጀው ፣አመታዊው የስፖርት ዝግጅት የሚቀጥለው ወር እንደሚጀመር ይታወቃል ። በ፫፬ኛ በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን ስፕርት ውድድር ድልድልም ተጠናቆ የቀረበ ሲሆን በዚህ አመት የሚወዳደሩት አንደኛ ድቪዚዮን እና የሁለተኛ ዲቪዚዮን ድልድሉ ከማህደራችን ይዘነዋል ። በዚህ ደማቅ እና ልዩ አመታዊ ክብረበአል ላይ ከተለይዩ ስትቶች ውስጥ እና ከአውሮጳ እና አፍሪካ የሚመጡ ጎብኝዎች […]
Read More →ጋዜጠኛ ብሩክ፤ ከቴዎድሮስ ካሣሁን ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ሳቢያ ለምን ከጋዜጠኛነት ሥራው ለመልቀቅ ግድ እንደተሰኘ ይናገራል
Maleda Times Media Group ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ፤ ከድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ሳቢያ፤ እንደምን ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቴሌቪዥን ጋዜጠኛነት ሥራው ለመልቀቅ ግድ እንደተሰኘ ይናገራል:: “ከአርቲስት ቴዎድሮስ ካሣሁን ጋር ያደረግኩት ቃለ ምልልስ እስካሁን እንዳይተላለፍ የተደረገበትን ምክንያት አላውቅም።” – ብሩክ እንዳለ
Read More →ደጃዝማች ባልቻ አባ-ነፍሶ
ዳዊት ከበደ ወየሳ ደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ የኢትዮጵያ ጀግኖች ታሪክ ሲነሳ፤ በግንባር ቀደም ከሚጠቀሱት መካከል ደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ በዋናነት ይጠቀሳሉ። – በአባታቸው ኦሮሞ፣ በናታቸው የጉራጌ ተወላጅ የሆኑት ባልቻ ሳፎ (ባልቻ አባ ነፍሶ) በተለይ በ1888 ዓ.ም. በአድዋ ጦርነት ወቅት በአጼ ምኒልክ ስር ሆነው በመድፍ አስተኳሽነት በሰሩት ጀግንነት ይታወሳሉ። እኚህ ታላቅ ኢትዮጵያ ለአገራቸው እና ለኢትዮጵያ ህዝብ […]
Read More →Change !!! Change !!! CHANGE !!! Ever change !!! Spectacular Change in ETHIOPIA, Now!
Proclamation of change …. !!! Inibilitewi blast! Yigošemi drums! Solomon heard. Email: – solomontessemag@gmail.com www.semnaworeq.blogspot.com I repeat. I repeated !!! “A declaration, proclaimed !!!” inibilitewi iyetenefe, negeritumi iyetegošeme, looked at her for a long time volunteer on the road !!! Long journey, struggle āšich’ereshuni trip, now inijemirewi. Yes !!! Negeritu yigošemi !!! Inibilitewimi blast !!! […]
Read More →ከቴዎድሮስ እስከ ቴድሮስ – በኤፍሬም ማዴቦ
(እዚህ ጽሁፍ ዉስጥ ያለዉ ሃሳብ ሁሉ ዬኔ ዬኔና የኔ ብቻ ነዉ) ዕለቱ ሰኞ ነዉ . . . . ሰኞ ሚያዚያ 6 ቀን 1860 ዓም። እቺ ቀን “ መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ የሴቱን አናዉቅም፥ ወንድ አንድ ሰዉ ሞተ” ተብሎ የተገጠመላት ቀን ናት። እቺ ቀን ኢትዮጵያ ዘለዓለማዊ ጀግናዋን ያገኘችበትም ያጣችበትም ቀን ናት። እቺ ቀን ቴዎድሮስ የሞተብንም […]
Read More →“እውቁ ፖለቲከኛ አሰፋ ጫቦ አረፉ!” በአክሱማዊት ተሠማ
አንጋፋ ጸሓፊ፤ ማራኪ ተናጋሪ እና አንደበተ ርቱእ የፖለቲከኛና የሕግ ምሁር የነበሩት አቶ አሰፋ ዳላስ ቴክሳስ ሆስፒታል ውስጥ ሲታከሙ ቆይተው በዛሬው እለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። : አቶ አሰፋ በሕይወት በነበሩበት ወቅት ባሳሰቡት መሰረት አስከሬናቸው ወደ ሃገር ቤት ተልኮ የሃገራቸውን አፈር እንደሚቀምስ ተገልጿል:: : አቶ አሰፋ ማን ናቸው? የሚለውን በጥቂቱ ላስቃኛችሁ! : ➊.”የትምህርትና ሌሎች ሁኔታቸው!” : […]
Read More →
