www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 92
Latest

በሁዳዴ ጾም የአህያ ልኳንዳ! ክንፉ አሰፋ

By   /  April 6, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሁዳዴ ጾም የአህያ ልኳንዳ! ክንፉ አሰፋ

    “ደሳለኝ” ተብሎ ስለሚጠራው አህያ፤ በወያኔ ሜድያ የተተረከልን ታሪክ መሳጭ ነው። እነሱ  ጫካ ውስጥ በነበሩበት ወቅት፣ አስገደ ገብረስላሴ በ45 ብር ገዝቶ ለወያኔ ማጓጓዣ ይሆን ዘንድ አበረከተ። ይህ  “ደሳለኝ”  የሚባለው አህያ ከባድ ጭነት እየተሸከመ ያገለግላቸው ነበር። በአንድ ወቅት በጦርነት ተሸነፉና ይዘውት የነነበረውን  ስፍራ  ለቅቀው ተበታተኑ። ከቀናት በኋላ አንዳንዶቹ ወደቀድሞ ምሽጋቸው ተመልሰው ለመምጣት እንኳን ሲቸገሩ ደሳለኝ […]

Read More →
Latest

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እና የህዝቡ ዝምታ

By   /  March 30, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እና የህዝቡ ዝምታ

                በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ ብዙዎቻችን የተለያዩ አስተያየቶችን ስንሰጥ ቆይተናል ሆኖም ግን ማህበረሰባችን በሃገሩ ላይ እያለ ዝምታውን የመረጠበት ዋነኛ ምክንያት ለለውጥ የሚያነሳሳው የፖለቲካ ፓርቲ ስለሌለ ሳይሆን ፤ በፖለቲካ ፓርቲዎች ባለመተማመኑ እና ብዙ ጊዜ የተቃዋሚ ፖለቲከኞች ጊዜአዊ ስሜታቸውን ከተነፈሱ በኋላ ለሚመጣው ማንኛውም ነገሮች ሃላፊነታቸውን መውሰድ ስለማይፈልጉ እና ለለውጥ ጥረት […]

Read More →
Latest

                        አማራው ላይ እየደረሰ ያለው ግፍና በደል …

By   /  March 24, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on                         አማራው ላይ እየደረሰ ያለው ግፍና በደል …

ተሻለ መንግሥቱ (teshalem1@gmail.com) ከዐይን በላይ የሚታመን ባለመኖሩ “ማየት ማመን ነው” ይባላል፡፡ እኔም አየሁ፤ አመንኩም፡፡ እናም አልሁ – “ወያኔ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያውያን በተለይም በአማሮች ላይ የሚፈጽመው ድንበርየለሽ ግፍና በደል በመጨረሻው የዞረ ድምር ምን ያመጣብን ይሆን?” አሳሳቢና አስጨናቂ ጥያቄ ነው፡፡ የዚህን የወያኔን ዘመን ፍጻሜ ለማየት ብዙዎቻችን የችግሩ ገፈት ቀማሾች ብንጓጓ እስካሁን ከምናውቀውና ከዚህ በታች ከምነግራችሁ አስደንጋጭ መረጃ አንጻር […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ … ሰው ገድለው አንገታቸው ሊቀላና ሊያሳዝኑን የነበሩት በነጻ ተለቅቁ!

By   /  March 24, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ … ሰው ገድለው አንገታቸው ሊቀላና ሊያሳዝኑን የነበሩት በነጻ ተለቅቁ!

* ሟች – ሊደፍራቸው የመጣ ሳውዲ ወጣት * ገዳይ – ሚስትና ቤቱን የተከላከለ ጎልማሳ *  ፍርድ ሰጭ – ከፍተኛው የሸሪአ ፍርድ ቤት የወንጀል ችሎት * እነ ሁሴን እንደገና አልተወለዱ ይሆን  ? ልክ የዛሬ 3 ዓመት ገደማ ሳውዲ አረቢያ ጅዳ “ሀበሾች ሳውዲ ገደሉ!” ተባለ ፣ መረጃውን የሰማሁት እኔም በእስር ላይ እያለሁ ነበር ። እንዴት ገደሉ ብየ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊው ፊቱን በተሸፈነ ነፍሰ ገዳይ መገደሉ ተሰማ

By   /  March 20, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊው ፊቱን በተሸፈነ ነፍሰ ገዳይ መገደሉ ተሰማ

የሸቀጣሸቀጥ እና የምግብ ቤት ባለቤት የነበረው ግጠም ሽመልስ ደምሴ ፊቱን በሸፈነ እና ባልታወቀ ሰው መገደሉን የናሽቪል ፖሊስ አስታወቀ ፣የአርባ አንድ አመቱ ጎልማሳ ግጠም ከ፲ አመታት በላይ በናሽቪል ተነሲ የኖረ ሲሆን ሙሉ ህይወቱን በንግድ አለም እንደተሰማራ የናሽቪል ነዋሪዎች ገልጸዋል ። ፖሊስ እንዳመለከተው ከሆነ ገዳዩ ፊቱን የሸፋፈነ ሰው እንደሆነ ከአይን እማኞች ገልጸዋል ፖሊስ እና የናሽቪል ተነሲ ነዋሪዎች […]

Read More →
Latest

Members of Nashville’s Ethiopian community gathered Sunday, March 19, to mourn the death of Gitem Demissie, who was shot at his restaurant around midnight. Getahn Ward and Juan Buitrago / Tennessean

By   /  March 20, 2017  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Members of Nashville’s Ethiopian community gathered Sunday, March 19, to mourn the death of Gitem Demissie, who was shot at his restaurant around midnight. Getahn Ward and Juan Buitrago / Tennessean

Members of Nashville’s Ethiopian community gathered Sunday, March 19, to mourn the death of Gitem Demissie, who was shot at his restaurant around midnight. Getahn Ward and Juan Buitrago / Tennessean Police are investigating what they described as the targeted killing of the owner of an Ethiopian restaurant on Murfreesboro Pike in south Nashville. Gitem […]

Read More →
Latest

ከጋዜጠኛ ሰናይ ገብረ መድህን ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

By   /  March 20, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከጋዜጠኛ ሰናይ ገብረ መድህን ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

part one part two

Read More →
Latest

በሃዋሳ ከተማ አስከፊ የመኪና አደጋ ተፈጸመ

By   /  March 9, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሃዋሳ ከተማ አስከፊ የመኪና አደጋ ተፈጸመ

ይህ 6 ማርች 2017 ጠዋት ላይ ሃዋሳ የተፈጸመው አንድ አስከፊ የመኪና አደጋ 4 የካቶሊክ እህቶች ሕይወት የወስደ ሲሆን ሌሎች አራት ሾፌሩ ጨምሮ ጉዳት ትቶ  አልፏል ይህን ተደጋጋሚ የመኪና አደጋ መስማት እኔ እና ሌሎች ብዙዎች በጣም የሚያስከፋ ነው. አደጋው የተፈጸመው  በቅድስት አና Sant Anna  የእርዳታ አድራጊ ድርጅት አገልጋዮች ላይ ነው ፣ በተለያዩ ምክንያቶች ብዙ የቤት እጦት […]

Read More →
Latest

ህወሓት ማርቆስ ሆስፒታልን አገደ!

By   /  March 7, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ህወሓት ማርቆስ ሆስፒታልን አገደ!

ህወሓት ንትምህርቲ ዝተዓደለ ውድብ ኣይኮነን። ካብ ዕለት ዘይሙከር ናይ ዝጠፈሹ ሰባት ውድብ ስለዝኾነት ንፅበዮ ነገር የለን!! ተሃድሶ፣ ገምጋም እንዳበሉ ፀፍ ጭልጥ ኢሎም ክዛረቡ ይውዕሉ። ፍፁም ሕፍረት ብዘይምርኣይ ድማ ጨና ዲሞክራሲ ዕልምልም ዝቕህም ስጉምቲታት ኣብ ጠላዕ ፀሓይ ክወስዱ ይውዕሉ። ህወሓት ትገብሮ ዘላ ዘይዉርዙይ ስራሕቲ ሕመቕ ናይቲ መንእሰይ ስለዝኾነ የኽእልኩም ካብ ምባል ንብሎ የብልናን። ምኽረይ ግን ንህወሓት […]

Read More →
Latest

የ17 አመቷን ልጅ አፈቅርሻለሁ በማለት በስለት ወግቶ በአደባባይ ገደላት

By   /  March 6, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የ17 አመቷን ልጅ አፈቅርሻለሁ በማለት በስለት ወግቶ በአደባባይ ገደላት

በጠራራ ፀሐይ ‹‹አፈቅርሻለሁ!›› በሚል ምክንያት የ17 ዓመቷ ተማሪ ኑሃሚን ጥላሁን በስለት ወግቶ የገደለው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ የሚል ዜና ብንሰማም ለእንደዚህ አይነቱ ነፍሰ ገዳይ የሞት ፍርድ የማይፈርድ የዳኝነት ና የፍትህ ስርአት መኖሩ ግን በጣም ተስፋ አስቋራጭ ነገር ነው ፡፡ አስቡት ምንም ያላጠፋች ህጻን ልጅን የገደለ ነገ ከእስር ተፈቶ በአደባባይ ሲራመድ ማየት በጣም ያሳምማል! ! ሟቿ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar