www.maledatimes.com ማለዳ ራዲዮ - MALEDA TIMES - Page 9
Loading...
You are here:  Home  >  ማለዳ ራዲዮ  -  Page 9
Latest

ይድነቃቸው ተሰማ ፡ የአፍሪካ እግርኳስ አባት (ክፍል 3)

By   /  August 19, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on ይድነቃቸው ተሰማ ፡ የአፍሪካ እግርኳስ አባት (ክፍል 3)

2 ተከታታይ ክፍሎች የታላቁን ኢትዮጵያዊ የእግርኳስ ሰው ይድነቃቸው ተሰማን ህይወት እና በአፍሪካ እግርኳስ ላይ የነበራቸውን ሚና ዳሰናል፡፡ ዛሬ በመጨረሻው ክፍል ደግሞ ይድነቃቸው ተሰማ በካፍ ፕሬዝዳንትነት ዘመናቸው ያከናወኗቸው ተግባራትን ይዳስሳል፡፡ ይድነቃቸው በካፍ ፕሬዘዳንትነት በ1965ቱ የያዉንዴ ጠቅላላ ጉባዔ ይድነቃቸው የሱዳኑን ዶ/ር አብዱልሃሊም መሃመድ 15 ለ 12 በሆነ የድምፅ ብልጫ በማሸነፍ የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዘዳንት ሆነው ተመረጡ። ምንም […]

Read More →
Latest

ይድነቃቸው ተሰማ፡ የአፍሪካ እግር ኳስ አባት – ክፍል 2

By   /  August 19, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on ይድነቃቸው ተሰማ፡ የአፍሪካ እግር ኳስ አባት – ክፍል 2

የይድነቃቸው ተፅእኖ በአፍሪካ መድረክ ትላንት በክፍል አንድ የታላቁን የእግርኳስ ሰው ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ህይወት ዳስሰን ነበር፡፡ በዛሬው ክፍል ደግሞ ይድነቃቸው በአፍሪካ መድረክ የሰሩትን ስራ እንዳስሳለን፡፡ ይድነቃቸው በእግርኳስ ተጫዋችነት ህይወታቸው ለ23 ዓመታት የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ማሊያን አድርገው ተሰልፈዋል። ክለቡ በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜም የውጪ ሃገር ክለብ ገጥሞ የአርመኑን አራራት ክለብ 2-0 ሲያሸንፍ አንዱን ግብ ከመረብ ያሳረፉትም […]

Read More →
Latest

ይድነቃቸው ተሰማ ፡ የአፍሪካ እግር ኳስ አባት (ክፍል 1)

By   /  August 19, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on ይድነቃቸው ተሰማ ፡ የአፍሪካ እግር ኳስ አባት (ክፍል 1)

በሲራክ ተመስገን ጋዜጠኛ ገዳሙ አብርሃ «የጅብራልታር ቋጥኝ» ስለሚላቸው ድንቅ የአፍሪካ ሰው ብዙዎች የእድሜ እኩያዎቼ አያውቁም። ሚዲያዎችም ስለዚህ የአፍሪካ እግር ኳስአባት ሲያወሩ አይታይም። ቅድስ ጊዮርጊስ በስማቸው ከሰየመላቸው የታዳጊዎች ውድድርና አዲስ ያስገነባውን አካዳሚ በስማቸው ከመሰየሙ በስተቀር ይድነቃቸውከነመፈጠራቸው ተረስተዋል። እነዚህ መግፌኤዎች ናቸው ስለዚህ ድንቅ አፍሪካዊ ብዕሬን እንድመዝ ያስደረገኝ። ይህን ፅሁፍ ሳዘጋጅ ይድነቃቸው በአለምናበስፖርት አለም የሚለው መፅሐፍ ትልቅ የመረጃ ግብአት ሆኖኛል። ይድነቃቸው ተሰማ ማናቸው? ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ከአባታቸው ባለቅኔ ከነጋድራስ ተሰማ እሸቴ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ሙላቷ ገ/ስላሴ መስከረም 1 1914 ዓም በጅማ ከተማ ተወለዱ። እንደማንኛውም የዘመኑ ልጆች እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የቄስ ተማሪ ቤት ገቡ። ከ6—14 ዓመት ዕድሜያቸው ዘመናዊ የፈረንሳይኛ ትምህርት በአሊያንስ፣ በዳግማዊ ምንሊክና በተፈሪ መኮንን ት/ቤቶች ተከታትለዋል። ዕድሚያቸው 14 በሆነበት […]

Read More →
Latest

Twelve ambassadors are assigned to serve ambassadors in different countries !!

By   /  August 17, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia, WEST AFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on Twelve ambassadors are assigned to serve ambassadors in different countries !!

President Mulatu Teshome, July 19, 2009 Eleven ambassadors have been appointed to the post. On the Facebook page of Foreign Affairs Spokesperson, Ambassador Berhane Gebre-Christos, Seyoum Mesfin, was appointed ambassador to the Chinese. Kassa Tekleberra Ato Girma Birruu became an ambassador to the United States. Similarly, former Minister of Civil Service and Human Resources Minister […]

Read More →
Latest

በደ/ታቦር ኢየሱስ መናኝ ባሕታዊ በፖሊስ ታፍነው ተወሰዱ፤ – ሙሉቀን ተስፋው

By   /  July 13, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on በደ/ታቦር ኢየሱስ መናኝ ባሕታዊ በፖሊስ ታፍነው ተወሰዱ፤ – ሙሉቀን ተስፋው

  ባሕታዊ አባ ብርሃኑ ዛሬ ሐምሌ 6 ቀን 2009 ዓም ከፋርጣ ወረዳ መጡ በተባሉ ፖሊሶች አገልግሎት ላይ በነበሩበት ስዐት ከደብሩ ታፍነው መወሰዳቸውን የዐይን ምስክሮች ገለፁ። በገና እና በመስቀል በቴዎድሮስ አደባባይ ቀይ ቢጫ አረንጓዴ ሰንደቅ ብቻ እንዲኖር አድርገዋል በሚል የአገዛዙ ደኅንነቶች በጊዜው ሊወስዷቸው ሲሞክሩ በሕዝቡ ቁጣ በመቀስቀሱ መቅረታቸው የሚታወስ ነው። የወያኔ መንግስት በማንኛውም ቦታ እርሱን የሚቃወሞትን […]

Read More →
Latest

Ethiopian Law Documents

By   /  June 16, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on Ethiopian Law Documents

FDRE Constitution Excutive power proclamation Council Of Constitutional Inquiry Ethiopian Human Rights Commission Establishment Proclamation Ethics and Anti corruption Establishment Proclamation Federal Police Establishment Proclamation Institution of the Ombudsman Establishment Broadcast Law Charities and societies Proclamation Anti-Terrorism Proclamation Information Network Security Agency [INSA] Regulation Freedom of Mass Media and Access to Information Proclamation Political Parties […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar