www.maledatimes.com POEMS - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  POEMS  -  Page 2
Latest

ይብላኝ ለወለደች

By   /  October 11, 2013  /  POEMS  /  Comments Off on ይብላኝ ለወለደች

ይብላኝ ሇወሇደች መአዛዋ ጠፍቶ በሃዘን ቆርቁዛ አንገትዋንም ደፍታ በጣሙን ቀዝቅዛ: ከመንገድ አግኝቼ ስምዋን ብጠይቃት ሃገሬን አገኘሁ ሃገር እንደሌላት:: በይ ሂጅልን አልዋት ልብዋን አቆሽሸው ጡትዎችዋንም ነክሰው ጨቅላ ልጅዋን ነጥቀው: ባህር ይብላው አልዋት ስደት ያንከራተው:: ጀርባውም ይሸከም በርሃም ይምሇጠው እግራቸው ይመርቅዝ ይብዛ ስቃያቸው ስንቱን ጀግና አባብሎ ካኖረው መዳፍሽ ውሃ ጥም አቃጥሎ ጠኔ ይንገስብሽ?! ጉልቻው ይቀየር ሌላውም ይተካ […]

Read More →
Latest

ስ – ን – á‹‹ – á‹° – ድ !

By   /  October 1, 2013  /  POEMS  /  Comments Off on ስ – ን – á‹‹ – á‹° – ድ !

የሰው ዘር እንደሆን ፍቅር ነው ሲሰራ  ያረክሰዋል እንጂ ክፋት እየሰራ ነገር እየዘራ ተ – ራ! አየህ ስንዋደድ . . . አማልክት በሰማይ ጧፍ እየለኮሱ ሉባንጃና ከርቤ ብርጉድ እያጤሱ የሰላም ማእጠንት እያርከፈከፉ ለፍቅራችን ፀዳል ቅኔ እየዘረፉ ይኸው በዝማሬ በጀነት አለፉ። አየሽ ስንላመድ . . . ጨረቃና ኮከብ እየተጣቀሱ ምድርና ፀሐይ ባንድ እየደነሱ ኮረብታና አድማስ እየተቃቀፉ ወንዝና […]

Read More →
Latest

ጨለማው ሲገፈፍ (ይግዛው እያሱ)

By   /  September 10, 2013  /  POEMS  /  Comments Off on ጨለማው ሲገፈፍ (ይግዛው እያሱ)

ጨለማው ሲገፈፍ ብርሀን ተመልክተው ወፎች ሲዘምሩ ከእንቅልፋቸው ነቅተው ለሰው ልጅ ሲያበስሩ ብርሀን ለመምጣቱ ሁሉም ይዘጋጃል ለቀጣይ ህይወቱ። የወፉን ዝማሬ በአበባ ተክቶ መስከረም ሲያነቃን አዲስ አመት ገብቶ በደንብ ልንዘጋጅ አቅደን ልንሰራ በፍቅር እንኑር ሁላችን በጋራ። እድገት ያለፍቅር አይመጣም በከንቱ ማስማማት እንምረጥ ሰው ከማፋጀቱ። በብሔር ከፋፍሎ አንዱን በአንዱ አዝምቶ ሲያፋጁ መኖሩ እዚህ ላይ አብቅቶ ከህዝብ ጎን ቆሞ […]

Read More →
Latest

ህልም አለኝ (ለምለም አንዳርጌ(ከኦስሎ) )

By   /  July 8, 2013  /  POEMS  /  Comments Off on ህልም አለኝ (ለምለም አንዳርጌ(ከኦስሎ) )

እህህ አለች እማማ እህህ አለች ሃገሬ፣ ተብትቦ በያዛት በነከሳት አውሬ፡፡ ሴት እናት እህት ናት ሴት የሃገር እመቤት፣ የዘር ትብታብ ልቃቂት፣ የፍጡራን ሚስጥር እምብርት፣ ካስማ ማገር የአንድነት፡፡ ግና ዛሬ ውልሽ ጠፍቶ፣ ክብርሽ ዝናሽ ተቀምቶ፡፡ አሳር ግፍ ሲወርድብሽ፣ ቤት ማጀቱ ሲጎልብሽ፡፡ ተጥለሻል በየሃገሩ፣ ገረድ ልትሆኝ ለቱጃሩ፡፡ ሃገርንሽ እምነትሽን በዘረኞች ተቀምተሽ፣ ከንቱ ሆነሽ ያለ ቅሪት በሰው ሃገር ትኖሪያለሽ፡፡ […]

Read More →
Latest

ሚጡ

By   /  May 9, 2013  /  POEMS  /  Comments Off on ሚጡ

  ሚጡ ሚጢጢዬ – እንቦቀቅላዋ የ5 ዓመት ዕድሜ – ያልታወቀ ዕጣዋ እባቡን በእጇ – ዳበስ ብታደርገው ዓይቶ ጥሏት ሄደ – ልጅነቷን ቢያውቀው በሬው፣ ውሻው – የዱር አራዊቱ ሕፃናት አይነኩም – ያውቃሉ ከጥንቱ ሚጡ እንደልማዷ – ጨዋታ ፈልጋ አባባ እያለች – እጇን ስትዘረጋ የ50 ዓመቱ አዛውንት – አጋደማት ካልጋ።                    ከኣብርሃም  (ከዘራ)  

Read More →
Latest

ታሪኬን አጠፉብኝ {ለአቡነ ጴጥሮስ }

By   /  May 2, 2013  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ታሪኬን አጠፉብኝ {ለአቡነ ጴጥሮስ }

ጦማር እንዳልጦምር ታሪክም የለኝም ማንነቴን ሳላውቅ አንተ ማነህ ቢሎኝ ቢጠይቀኝ ሰው ማንነት የለኝም የታሪኬ ምንጩ በእንጭጩ ደርቆብኝ ዛሬ ከትላንቱ ማየቱ ተስኖኝ የነበረኝ ታሪክ ፈርሶ ፈራርሶብኝ ብሎም ተቆራርሶ ሁሉም ተነካክሶ ዘር ከዘር ተባልቶ በሃይማኖቱ ሞቶ ማንነቱ ጠፍቶ ውሎ ተቋጥሮብኝ መፍታቱ አቅቶኝ እንደ እንዝርት አለላ መንገዱ ቀጥኖብኝ መፍትሄ ስፈልግ የታሪኬን መስመር ሳላገኘው ዋልኩ ዘመናት ቆጠርኩኝ ታሪኬም ጠፋብኝ […]

Read More →
Latest

ግፍ መሸከም በቃኝ!

By   /  March 27, 2013  /  POEMS  /  Comments Off on ግፍ መሸከም በቃኝ!

ግፍ መሸከም በቃኝ!  Mekonnen Workineh, Norway, Oslo. March.27.2013 ግራ ጎኔ ቆስሎ ቂም አርግዞ ሲመግል፤ መዳኒት አዋቂ ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ጠፍቶ ደረስኩ የሚል። አማራ ጠላት ነው ብሎ ሰይሞልኝ ነጻ አውጭው የትግሬ፤ መቀመጫ አጣሁ አሜከላ ሆኖ ሳር ምድሯ አገሬ። አንገቴን ደፍቼ ኑሮ ልግፋ ባልኩኝ፤ ወለጋ ሲዳሞ ለቀን ስራ ሄጄ ቡና በለቀምኩኝ፤ ጎጆዬን ቀልሼ ኑሮዬን መስርቼ ማስኜ […]

Read More →
Latest

ሀሞትን ከጀግና (በ ይግዛው እያሱ)

By   /  March 25, 2013  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ሀሞትን ከጀግና (በ ይግዛው እያሱ)

ጓዶች ነብሩ አሉ ሀሞትና ጀግና ድሮ በዚያ ዘመን ገና ድሮ ገና:: ሀሞት እንደድፍረት ሞልቶ እንዳልፈሰሰ ጀግናም በየጊዜው ፈጥኖ እንዳልደረሰ ጊዜም አለፈና መድፈር ተረሳና ባገሩ ባድባሩ ፍርሀት ነገሰ:: ሀሞት ፍርሀት ሆኖ እንደጅረት ሲፈስ ፈሪም መንጋ ሆኖ ባገር ሲተራመስ ዓመታቶች አልፈው እዚህ ላይ ደርሰናል ጀግኖች በድን ሆነው በሙት ታውከናል:: ፍርሀትን ተሸክመው ፍርሀትን ወለዱ አንዱ አንዱን ለመቅደም እየተራመዱ መውጫ ጠፍቶባቸው የኋሊት ነጎዱ:: ጓዶች ነበሩ አሉ ሀሞትና ጀግና ድሮ በዚያ ዘመን ገና ድሮ ገና:: ያ ሁሉ ቀረና ዝምድና ጠፋና ተበታተኑ አሉ ሀሞትና ጀግና:: የውላጅ መፈንጫ ሳይሆን ሀገር ምድሩ የባንዳ ግልምጫ ሳያይ ሕዝብ አድባሩ ሀሞትና ጀግና ወዳጆች ነበሩ:: ተስፋዬን ሳልቆርጥ ፈለግሁ ስመ ጥሩ ብራመድ ብኳትን ብዞር በመንደሩ ጀግና የወለደው ነጻነት የጠማው አጣሁኝ ባገሩ:: በፍጹም ሳልታክት ደጋግሜ ወጣሁ ነጻነት ፍለጋ አሻግሬ እያየሁ ጀግና ባግኝ ብዬ ደግሜ ተመኘሁ:: እኔም ከጀግና ጎን አብሬ ልሰለፍ አጋር አሻ ልቤ በእውነት ለማሸነፍ:: ከገጠሙ ወዲያ ትግል ያለዳኛ ቢሸሹም አይለቅም የከፋው አርበኛ:: ሀሞትና ጀግና መቸ ሰነፉና ላይደጋገፉ እየተገፋፉ ካገሩ ጠፍተዋል ከትመው አድፍጠዋል:: ተስፋ ያልቆረጠው ያ አንድ ለናቱ ዝም አለ አሉኝ ቴዲ ተያዘ አንደበቱ:: መጠጡን ጨለጠ ለብቻው ነጎደ በልቡ ተራግሞ ሞት አስተናገደ:: ውርደትን ላያያት በጀግንነት ሄደ:: ተጋፍጦ ተጋፍጦ ክብርን ያስተማረን ለመዳን አይደለም የጠጣው ጥይቱን:: ዘለቅሁ ወደ ጎጃም ላገኘው በላይን አልሞ ተኳሹን አትንኩኝ ሚለውን:: ደርሸ ከቀየው ብጠይቅ አጥብቄ በሰማሁት ነገር እጅግ ተጨንቄ ዝናሩን ከማማ ጣልሁለት አውልቄ:: ወሬ አይደበቅም ድንቅ ነገር ሰማሁ ሀምትና ጀግናን ሊያስማማ እንደወጣ በመሀል አራዳ በንጉሱ ጓዳ ድግስ ደገሰና አበላ አጣጣና ነጻነት ሰጠና ለራሱ ሳይበላ ለራሱ ሳይጠጣ ሳይሰስት አካፍሎ እድሩን አወጣ:: አሉና ነገሩኝ እርሜን እንዳወጣ:: ትውልድ ያሳዝናል […]

Read More →
Latest

እውነቱ ይደረሰው ከተስፋዬ ዘነበ ኖርዌይ(በርገን)

By   /  March 20, 2013  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on እውነቱ ይደረሰው ከተስፋዬ ዘነበ ኖርዌይ(በርገን)

እኛ እኳ ነፃ ነን፣ ነፃነት የምናውቅ፣ በነፃነት ወልደው፣ያወረሱን ሰንደቅ፡፡ ልምዳችን እኳ ነው፣ መሞት ለነፃነት፣ ብዙ አባቶች አሉን፣ የሆኑ መስዋት፡፡ ብዙ ጀግኖች አሉን፣ ነፃነት የሰጡን፣         ሃገርን እንደ ሃገር፣ በክብር ያወረሱን፡፡ ታላቅ ታሪክ አለን፣ የሶስት ሺህ ዘመን፣ እውነት የሚናገር፣ ጠብቆ ያቆመን፣ አንድ ሆነን እንድንቆይ፣ በምግባር ያነፀን፡፡ ድንቅ ነን ፈርጥ ነን፣ የአፍሪካ ጮራ፣ የነፃነት ቀንዲል፣ ከሩቅ የሚያበራ፡፡ […]

Read More →
Latest

ባለን እንጀምረው (በ ይግዛው እ.)

By   /  January 13, 2013  /  POEMS  /  Comments Off on ባለን እንጀምረው (በ ይግዛው እ.)

ማንአለብኝ ብለው በመግደል ተለክፈው ሰውን እያጠፉ ሊኖሩ ፈልገው ዛሬም ስደት ቦታ በዘር ተደራጅተው ልክ ነን ይላሉ በግልጽ አፍ አውጥተው:: ያሉበትን እንኳ በውል ያልተረዱ በጫካ አስተሳሰብ እስካሁን ሚነጉዱ በአንድ ዘር መነጽር ሰዎችን እያዩ ከተቃወሙአችው እንግደል ይላሉ:: ጥፋቱን የማያውቅ የሀገር ነቀርሳ ጌታቸውን አርገው ሁሌ ማይነሳ ይመጻደቃሉ በያሉበት ሆነው አይዞህ ያሏቸውን ጌቶቹን ተማምነው:: ወያኔ አሜሪካ ሌላው በአረብ አገር ከመሞት መሰንበት ተሰደን በኖርን የደላን መስሏቸው የስደት ኑሮአችን ይከታተሉናል ከዚህም ሊአጠፉን:: ስደተኞች ሁሉ ታግለን ለውጥ እናምጣ ከህዝብ ጎን እንቁም ማንም ለእኛ አይመጣ:: አውሮፓ አሜሪካ UN ን አንጠብቅ ባለን ጀምረን ሲያልቅብን እንጠይቅ:: ተገፍተን ተገፍተን ተንጠን ተንጠን መከራው ሲበዛ ግዞት በቃ ብለን ይህን ያገር ጠላት ቁመን ካልታገልን በተራ ለመሞት ቀን እየጠበቅን እስከመቸ እንተኛ ይህን ስጋ ወደን:: ለጊዜው ቢመስለን ቁመን ምንራመድ ወጥተን ማንገባበት ተዘርግቷል ወጥመድ:: ከእኛው ሀብት ተሰደን በእኛው ሀብት ሊገሉን ብር እያነጠፉ አዚህ ሲከተሉን ዝም በለን ካየን ካልቆምን ለመብታችን ማርስም ላይ ብንወጣ አይቀርም ሞታችን:: ጎበዝ ባለህበት ምከር ተሰናዳ ብድርህን አስከፍል የወያኔን እዳ::

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar