www.maledatimes.com በቺካጎ የተደረገው የአቶ መለስ ዜናዊን የሞት ስርአተ ጸሎት አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ እኔን አይወክልም ሲል ገልጾአል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በቺካጎ የተደረገው የአቶ መለስ ዜናዊን የሞት ስርአተ ጸሎት አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ እኔን አይወክልም ሲል ገልጾአል

By   /   September 6, 2012  /   Comments Off on በቺካጎ የተደረገው የአቶ መለስ ዜናዊን የሞት ስርአተ ጸሎት አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ እኔን አይወክልም ሲል ገልጾአል

    Print       Email
0 0
Read Time:10 Minute, 45 Second

በቺካጎ የወያኔ አስተባባሪ የሆነው አቶ በፍቃዱ ረታ  ያስተባበረው ስብሰባ ኮሙኒቲውን እንደማይወክል እና  በተጻፈው ደብዳቤ ላይ የተጻፈው ውሸት ከመሆኑም በላይ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ ማህበር ከማንኛውም የፖለቲካ ድርጅት የማይወክል ፣ለማንኛውም ድርጅት የማይሰራ መሆኑን የማህበሩ አባላቶች ገልጸዋል።  የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ ዳይሬክተር ዶ/ር እርቁን በስልክ ባነጋገርነበት ወቅት ሰለ ደብዳቤው መጻፍ ስንጠይቃቸው ምንም አይነት መልእክት እንዳላስተላለፉ እና በኢልኖይ ህግ መሰረት ማንኛውም ኮሙኒቲ ከፖለቲካ ፓርቲዎች የጸዳ መሆን እንዳለበት ስለሚታመን ለስራቸውም ሲባል ኮሙኒቲው ከማንኛውም የፖለቲካ ስራ ላይ እንደማይሳተፍ ጠቁመዋል ከከንቲባው ጽህፈትቤትም ምንም ደብዳቤ ለኮሙኒቲው እንዳለደረሰውም ተገልጾአል ::የተጻፈው ደብዳቤ ኮሙኒቲውን የማይወክል ሲሆን የራሳቸውን የወያኔ አባላቶችን ብቻ ሊወክል እንደሚችል ጠቁመዋል።

 

በሌላም በኩል አንዳንድ የቺካጎ ኮሙኒቲ አባላቶችን የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ከስፍራው እንዳጠናቀረው ህብረተሰቡን የሚወክል ስራ እንዳልሆነ የተናገሩ ሲሆን በተለይም ይላሉ :: በፍቃዱ ረታ በኮሙኒቲው ጥሩ ስም የሌለው እና ምንም ነገር ቢሰራ ህዝቡን የሚወክል ሳይሆን ወያኔን እና ወያኔ አፍቃርያንን ብቻ ነው ሲሉ ገልጸዋል ።

በቦታውም የተገኙት የትግራይ ተወላጆች እና ወያኔ አፍቃሪያኖች ብቻ መገኘታቸውን የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ጠቁሞአል::በሌላም በኩል በማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ዘላለም ገብሬ ቤት ውስጥ የማስፈራሪያ ዛቻ ደብዳቤ እንደድረሰውም ይጠቁማል እርሱም ከምወዳት ሃገሬ አባረራችሁን በሞት ፍርድ ፈረዳችሁብኝ ነጻነት ባለባት አሜሪካም መጣችሁ ልታስፈራሩኝ አትችሉም ሲል ግልጾላቸዋል ::ይህም ሆኖ መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ጥሩ ነገር ሳይሆን የሞት ውርጅብኝ ለ21 አመታት ሲወስን ኖሮአል ዛሬ ደግሞ ተራው ደርሶ ጽዋውን ቢጎነጭም ይህ ከእግዚአብሄር የመጣ ትእዛዝ እንደሆነ ብናውቅም እንደ አደረገው ድርጊት እና ክፋት ለፍርድ መቅረብ ይገባው ነበር ሲል አክሎ ይገልጻል ። የወያኔ አባላቶች በዚህ የክፋት ስራው ሊመጻደቁ እና የአፍሪካ አባት እያሉ ሊጠሩትም የሚገባ ሰው አይደለም ፣በአፍሪካ ውስጥ ስለ አፍሪካ ደህንነት የታገሉት ማንዴላ እና ሃይለስላሴ ብቻ ናቸው ሲል ይገልጻል ።በሌላም አጀንዳ መለስ ዜናዊ የሰው መገኛ ቅርስ የሆነችውን የሉሲን አጽም ለአሜሪካ ሸቶ ሳትመለስ ያስቀረ የታሪክ ጀግና መሆኑን ሲጠቁም ፣ከዚህ በፊት ስለ አክሱም ሃውልት ሲነሳ የአክሱም ሃውልት ለወላይታ ምኑ ነው በማለት አቶ ተሾመ ቶጋን መሳደቡ የሚታወስ ነው ይላል ሆኖም አሁን በአቶ መለስ ምትክ የሚተካው የወላይታ ተወላጅ ናቸው እሳቸውስ ምን ይሰማቸው ይሆን በማለት መልእክቱን በጥያቄ መልክ ያቀርባል። ታሪክን የገደሉ አገርን ያጠፉ እና የሰውን ልጅ መሰረት ያጠፉ ናቸው አቶ መለስ ሲል ወደ ኋላ ከሳቸው ጋር ያሳለፍናቸውን ዘመናቶች ዘወር ብለን እንመልከት ቪድዮውችንም እንበርብር ከአንድ ባለስልጣን ወይንም አዋቂ ለነገር የማይገባ ጸያፍ ቃላቶችን ከሳቸው እንሰማለን ያ ከሆነ ጀግና ያሰኛቸው የስድብ ጀግና ናቸው ሲል ጠቁሞአል።

 

ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አሶሳሽን ኦፍ ቺካጎ ሲያገለግል የነበረ እና በመጥፎ ስራው ከኮሙኒቲው የተባረረው እና ስሙን በወያኔ ማህበር ውስጥ ለማደስ የተሯሯጠው ይኸው ግለሰብ በ2002 ኢትዮጵያን አቆጣጠር በኢትዮጵያ በተደረገው ምርጫ ላይ መንግስት አብላጫውን ቦታ እንደያዘ እና እንደዚሁም ዲሞክራሲያዊ ስርአት ባለው የምርጫ ይዘት 99.7% አሸንፎአል ሲል ለሪፖርተር ጋዜጣ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫው የቺካጎን ህዝብ እንዳስቆጣ ይናገራሉ ።በሌላም በኩል በቺካጎ ልዩ ክልሉ አፕ ታውን እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ለአልደርማንነት በሃገራችን አጠራር ዋርድ 46 ላይ (ለወረዳ አስተዳዳሪነት) የተወዳደረ ሲሆን በዝረራ መሸነፉን ሪፖርተራችን ማጣራቱን ይገልጻል ።

 

 

በአይጋ ፎርም ላይ የወጣውን ደብዳቤ እንዲህ አያይዘነዋል

 

Chicago Remembers the Life and Legacy of Late Prime Minister Meles Zenawi
August 1, 2012 (Chicago)—Ethiopians, Americans of Ethiopian origin, and friends of Ethiopia
mourned on Saturday the untimely death of Late Prime Minister Meles Zenawi who died August
20, 2012, and unanimously vowed to carry on his impressive legacy that spanned nearly four
decades of public service–twenty one years of which as prime minister. More than 450 people
attended the memorial service that was held at the heart of Chicago.
Representatives from the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, Protestant and Muslim
religions took turns to pay tribute to late Prime Minister Meles Zenawi, and consoled the
mourners by citing verses from the Holy Bible and the Holy Quran, respectively. They extended
condolences to the family of the late Prime Minister and to the Ethiopian people in general.
Members of the Chicago Ethiopian Community presented poems and gave touching speeches on
the life of Prime Minister Meles. Selam, a young girl from Wheaton, brought the mourners into
profound tears when she proclaimed, “We will put Meles’ legacy in the tablet of our hearts.” A
moving poem, narrated by a young boy from Chicago, reinforced the people’s determination to
embrace Meles’ legacy and to realize his vision—to see a peaceful and prosperous Ethiopia.
Haile Berhe, a childhood friend of Meles, described the late Prime Minister as, “an avid reader
who had broad knowledge on all subject matter.”
Judging from the people who attended the memorial service, the untimely death of Prime
Minister Meles Zenawi has brought sadness to many who are not necessarily members of the
Ethiopian community. A case in point; representatives from the Eritrean community and the
South Sudanese community read messages of condolences and affirmed their solidarity with the
Ethiopian people. The South Sudanese said,” Meles was our brother and friend through thin and
thick of our people’s struggle for freedom, and we trust Ethiopia more than any other country.”
Likewise, the representative from the Eritrean community offered this: “Peace loving Eritreans
equally mourn the death of Prime Minister Meles with you. The outpouring of grief from all
sections of the Ethiopian society, which I witnessed on ETV, shows how much the prime
minister was loved and admired by his people.”
The Mayor of Chicago Rahm Emanuel has also offered condolences to the Ethiopian
Community in Chicago in particular and the Ethiopian people in general. The Mayor praised the
late Prime Minister’s legacy. The Resolution letter was read by the Chair of the Memorial
Service Organizing Committee Befekadu Retta. It will also be sent to Ethiopia via the Ethiopian
Embassy in Washington, DC, after it is adopted by the city council on September 12, 2012.
In closing, Befekadu Retta reminded us that we have to redouble our efforts in helping our
country, Ethiopia, if we want Meles to be proud of us. “If we love Meles,” he says, “We have to
stop the grief right now and start working towards the realization of his vision for Ethiopia.”
Amen to that!!
May God rest Meles Zenawi’s soul in peace.
Memorial Service Organizing Committee,
Chicago

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on September 6, 2012
  • By:
  • Last Modified: September 9, 2012 @ 1:20 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar