www.maledatimes.com ለለውጥ እንነሳ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  POEMS  >  Current Article

ለለውጥ እንነሳ

By   /   October 2, 2012  /   Comments Off on ለለውጥ እንነሳ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 39 Second

ለለውጥ እንነሳ
ሰው ሚበላው አጥቶ ኑሮ እያማረረ
ቀን ይወጣል ብሎ ጦም ውሎ ባደረ
ለምን ዝም አልክ ተብሎ ነገር ተፈልጎ
የወያኔ ጀሌ እርስ በእርስ ተከፋፍሎ
ያደፈጠውን ሕዝብ ለመቀስቀስ ብሎ
ሁከት ይጀምራል እውነት አስመስሎ::
ምን እንዳሰቡለት ሕዝቡም ጉዱን ሳያውቅ
ፈጥኖ ይቀላቀላል ማንንም ሳይጠይቅ::
መሰሪው ወያኔ ሕዝቡን እነሳስቶ
ሾለክ ሾለክ ይላል መሳተፉን ትቶ::
የሕዝቡ ቁጣ ግን ገንፍሎ ያይላል
ተንበርክከን ከምንኖር ቆመን እንሙት ይላል::
ተንበርክኮም ቢኖር እይቀርም መሞቱ
ጠኔ እየጎዳው ነው ልታልፍ ነው ህይወቱ::
ይኼኔ ወያኔ ስራውን ሊሰራ
ማነው ተዋናኙ አመጹን የጠራ
በማለት ያስሳል እንደማያውቅ ሆኖ
ሃያ ዓመት ለማሰር አሸባሪ ብሎ::
የኢህአዴግ ጉዱ ተዘርዝሮ አያልቅም
እሱን ነው መጨረስ በውድም በግድም::
ከ ይግዛው እያሱ

About Post Author

Abby

Internet reporter, freelancer and webmaster.
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

About the author

Internet reporter, freelancer and webmaster.

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

አንድዬ

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar