www.maledatimes.com የዝዋይ እስር ቤት መቃጠሉ ተገለጸ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የዝዋይ እስር ቤት መቃጠሉ ተገለጸ 

By   /   October 9, 2016  /   Comments Off on የዝዋይ እስር ቤት መቃጠሉ ተገለጸ 

    Print       Email
0 0
Read Time:33 Second

በዘዋይ ትልቁ እስርቤት ዛሬ ማምሻውን መቃጠሉ የተሰማ ሲሆን ፣መንግስት የ6 ወር የአደጋ ጊዜ ጥሪ ማቅረቡን ተከትሎ ህዝቡ እምቢተኝነቱን አሳይቶአል ። በዚህም የተነሳ ህዝቡ በጣም ቁጣውን በተለያየ ቦታ መግለጹን አላቋረጠም ፣የመጣው ቢመጣ ትግላችንን አናቆምም በማለት የምእራብ ሸዋ ተወላጆች ተናግረዋል ሆኖም ግን በአማራ ክልል ያለውም የተቃውሞ ጥሪ አሁን አብሮ በጋራ ቢቀጥል የአሸናፊነትን ቁንጮ እንቀዳጃለን ሲሉ ጠቁመዋል።

በዝዋይ እስርቤት ውስጥ የታሰሩ ብዙ እስረኞችም መገደላቸውን ጠቁመዋል  ። በአሁን ሰአትም ህዝቡ የድረሱልኝ ጥሪ ማሰማታቸውን ተከትሎ በማንኛውም አጋጣሚ በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ባለስልታናትን ከህዝቡ ጎን የማይቆሙ ከሆነ ከፍተኛ አደጋ ላይ ሊወድቁ እንደሚችሉ የገለጹ ሲሆን ፣በለፈለፉ ይጠፉ የሆነበትን የቀነኒሳን ንብረት ለማቃጠል መነሾው ፣የህዝቡን ስሜት ለሆዱ እና በእግሩ ሮጦ ላመጣው ነዋይ በማጎብደዱ ፣ችግር ሊገጥመው ይችላል ፣አሁንም በሌሎች ንብረቶቹ ላይ ይቀጥላል ሲሉ አትተዋል ።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 8 years ago on October 9, 2016
  • By:
  • Last Modified: October 9, 2016 @ 12:24 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar