www.maledatimes.com የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባል እነ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት አልታሰሩም ሆኖም እያስፔድ ተስፋዬ እና ሌሎች ዓባሎች ታድነው ተወስደውል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባል እነ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት አልታሰሩም ሆኖም እያስፔድ ተስፋዬ እና ሌሎች ዓባሎች ታድነው ተወስደውል

By   /   October 12, 2016  /   Comments Off on የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባል እነ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት አልታሰሩም ሆኖም እያስፔድ ተስፋዬ እና ሌሎች ዓባሎች ታድነው ተወስደውል

    Print       Email
0 0
Read Time:50 Second

በትላንትናው ዘገባችን መሰረት ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ወረታው ዋሴ ስለሺ ፈይሳ ወይንሸት ሞላ እና ብሌን ታስረዋል ብለን መዘገባችን ይታወሳል ሆኖም ግን ፣ዛሬ በተላከልን የይስተካከልልን መረጃ መሰረት የታሰሩትን ሰዎች ስም ዝርዝር  አስተካክለን ስናቀርብ ላደረግነው ስህተት በአክብሮት ይቅርታ እንጠይቃለን ።

የሰማያዊ ፓርቲ አባላቶች ከታሰሩት መካከልም እያስፔድ ተስፋዬ ፣ብሌን መስፍን ፣እና አወቀ ተዘራ ፣ያለምንም መጥሪያ ከያሉበት በማፈን ወስደዋቸዋል፣ይህንንም የተደረገው በቅርቡ የታወጀውን አዋጅ አስመልክቶ መንግስት በሚፈልገው መልኩ ፣ያለመጥሪያ ሰዎችን ለምርመራ እፈልጋለሁ እያለ እንደሚያስር እና እንደሚያንገላታ ገልጸዋል ፣ይህም አዋጅ ለዚህ መንግስት አውጭነቱ ያሰጉኛል የሚላቸውን ጠንካራ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የድርጅት አባላቶችን በእስር በማስገባት ለማሽመድመድ እንዲቻለው ነው ሲሉ ከሰማያዊ ፓርቲ የተላከልን አጭር የመልእት መግለጫ ያመለክታል ።

blue party logo

blue party logo

በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያየለ የመጣው የመንግስት አፈና እና እንቢተኝነት በህዝቡ ቆራጥ አቋም ፣ሊፈነዳ ባለ ወቅት መንግስት ፍርሃቱን ለማንገስም ሆነ ያለበትን ጭንቀት የሚተነፍስበት ሲያጣ በዜጎች ላይ ዱላ እንደሚያበዛ ይታወቃል ፣ይህንንም በምርጫ 97ም ሆነ ከዚያም በፊት እና በሁዋላ በነጻው ህዝብ ላይ የተደረገውን አፈና የምንዘነጋው አይደለም ሲሉ አክለው ገልጠዋል።

የማለዳ ታይምስ አዘጋጆች እና ዘሃበሻ በትላንትናው እለት ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እንጠይቃለን ።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 7 years ago on October 12, 2016
  • By:
  • Last Modified: October 12, 2016 @ 11:33 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar