www.maledatimes.com የሰማያዊ ፓርቲ የምክርቤት ወሳኝ አባል በወያኔ ደህንነት ታድነው ወደ ዘብጥያ ወረዱ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የሰማያዊ ፓርቲ የምክርቤት ወሳኝ አባል በወያኔ ደህንነት ታድነው ወደ ዘብጥያ ወረዱ

By   /   March 4, 2017  /   Comments Off on የሰማያዊ ፓርቲ የምክርቤት ወሳኝ አባል በወያኔ ደህንነት ታድነው ወደ ዘብጥያ ወረዱ

    Print       Email
0 0
Read Time:38 Second

የቀድሞ አንድነት ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እንዲሁም የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩ፤ አሁን ደግሞ የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት አባል የሆኑት ፤ አቶ ነገሠ ተፋረደኝ በማዕከላዊ ታስረው እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል ። – አቶ ነገሠ በትላንትናው ዕለት ፣ አራዳ ጊዬርጊስ ቤተ የክርስቲያን፣ እብስተ መና ካፊ ውስጥ በደህንነቶች ክትትል ይደረግባቸው እንደነበር አብሯቸው የነበረ የዓይን ምስክር የገለፀ ሲሆን፤ ደህንነቶቹ በተንቀሳቃሽ የእጅ ስልካቸው ፎቶ ግራፍ ካነሳቸው በኋል ፤ ከካፊው ወጥተው ወደ ቤታቸው ሲሄዱ፣ መንገድ ላይ አስቁመው ይዞቸዋል ። አቶ ነገሠ የታሰሩበት ምክንያት እስካሁን ያልተገለጸ ሲሆን ፣ይህ መረጃ ይፋ እስከ ሆነበት ሰዓት ድረስ በማዕከላዊ ታስረው ይገኛሉ።

ያለ ፍርድቤት ትእዛዝ እና ደህንነቶች በፈለጉበት ወቅት የሚፈለገውንም ሆነ የማይፈለገውን ሰው ፣እነርሱ ባሰኛቸው እና ስልጣኑ በማይፈቅድላቸው መንገድ ፣ግለሰቦችን ጭምር በማስቆም ችግር እንደሚፈጥሩ ተገልጾአል ፣ የመንግስትን ስልጣን ያለአግባብ በማዋል ከፍተኛውን ጫና በሃገር ላይ ከሚያደርሱት ደህንነቶች መካከል የኢትዮጵያዎቹ  ደህንነቶች በዋነኝነት ይጠቀሳሉ !!

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 7 years ago on March 4, 2017
  • By:
  • Last Modified: March 4, 2017 @ 10:58 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar