www.maledatimes.com በሙስና ተጠርጥረው የታሰሩት ነጋዴዎች እና ባለሃብቶች እንዲሁም ባለስልጣናቶች ቁጥር ወደ 42 አሻቀበ !! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በሙስና ተጠርጥረው የታሰሩት ነጋዴዎች እና ባለሃብቶች እንዲሁም ባለስልጣናቶች ቁጥር ወደ 42 አሻቀበ !!

By   /   July 29, 2017  /   Comments Off on በሙስና ተጠርጥረው የታሰሩት ነጋዴዎች እና ባለሃብቶች እንዲሁም ባለስልጣናቶች ቁጥር ወደ 42 አሻቀበ !!

    Print       Email
0 0
Read Time:30 Second

ባሳለፍነው አመት ህንጻዎች ጠፉ እየተባለ ሲነገር እንደነበር ይታወሳል ። በተለይም 40/60 የቤቶች ምዝገባ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ አለንበት ጊዜ ድረስ ብዙሃኑ ማህበረሰብ ገንዘቡን ለበላተኛ መስጠቱ ይታወሳል ። የህዝቡን እሮሮ መስማት የተሳነው የህወሃት መንግስትም እስከ ዛሬው ድረስ ለህዝቡ ምላሽ ባይሰጥም በግልጽ የጠፉትንን ህንጻዎች በምን ደረጃ እንደሆነ እንኳን ማሳወቅ አልቻለም ነበር ፤ ይህ በእንዲህ እንዳለ በሙስና እተጨማለቁት የህወሃት መንግስት አባላቶች እና አገልዮች ወደ አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል ።

በሙስና ተጠርጥረው የታሰሩ የመንግስት ኃላፊዎች እና ነጋዴዎች ቁጥር 42 ደረሰ:: የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ስራ አስኪያጅ ፀዳለ ማሞ፣ የአዲስ አበባ ቤቶች ፕሮጀክት ሳባ መኮንን እና ሽመልስ አለማየሁ ታስረዋል::

አጠቃላይ በተጨማሪ የታሰሩትን ሰዎች ስም ዝርዝር በስፋት እናቀርባለን ይጠብቁን !

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 7 years ago on July 29, 2017
  • By:
  • Last Modified: July 29, 2017 @ 6:18 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar