www.maledatimes.com በአውሮፓ ሲደረግ የቆየው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ | ፕሬዚዳንቱ ለወሳኝ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ | ይዘነዋል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በአውሮፓ ሲደረግ የቆየው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ | ፕሬዚዳንቱ ለወሳኝ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ | ይዘነዋል

By   /   July 30, 2017  /   Comments Off on በአውሮፓ ሲደረግ የቆየው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ | ፕሬዚዳንቱ ለወሳኝ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ | ይዘነዋል

    Print       Email
0 0
Read Time:25 Second

(ዘ-ሐበሻ) በአውሮፓ ሲደረግ የቆየው ዓመታዊው የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ዛሬ በደመቀ ሁኔታ መዘጋቱ ታወቀ:: በታሪካዊቷ ሮም ከተማ በተደረገው የዘንድሮው የስፖርትን የባህል ፌስቲቫል ላይ ሕዝቡ ከመክፈቻው ጀምሮ እስከመዝጊያው ድረስ ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ቁጥሩ በዝቶ መታየቱን ለዘ-ሐበሻ የገለጹት የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ዮሐንስ መሰለ ይህም በአውሮፓ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ አንድነትን እንደሚፈልግ ያሳየበት ነው ብለዋል::

ለአውሮፓው የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ዮሐንስ መለሰ በስፍራው የተገኘው የዘ-ሐበሻ ወኪል ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ በሕዝብ ዘንድ ከዝግጅቱ በፊት መነጋገሪያ የነበሩ ወሳኝ ጥያቄዎችን ያቀረበላቸው ሲሆን እርሳቸውም መልሰዋል:: ቪዲዮውን ይመልከቱት::

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 7 years ago on July 30, 2017
  • By:
  • Last Modified: July 30, 2017 @ 6:11 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar