www.maledatimes.com የናይጀሪያውያን በኢትዮጵያ እጽ የማዘዋወር ህገ ወጥ ስራ መስፋፋቱ ተገለጠ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የናይጀሪያውያን በኢትዮጵያ እጽ የማዘዋወር ህገ ወጥ ስራ መስፋፋቱ ተገለጠ

By   /   January 10, 2019  /   Comments Off on የናይጀሪያውያን በኢትዮጵያ እጽ የማዘዋወር ህገ ወጥ ስራ መስፋፋቱ ተገለጠ

    Print       Email
0 0
Read Time:37 Second

ባለፉት ስድስት ወራት በሕገወጥ መንገድ አደገኛ እጽን ሲያዘዋውሩ ከተገኙ 56 የተለያዩ አገራት ዜጎች 19ኙ ናይጀሪያዊያን መሆናቸውን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ።
በአደገኛ እጽ ዝውውር ባለፉት ስድስት ወራት የ15 አገራት ዜግነት ያላቸው 56 አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ስር ያዋለው ኮሚሽኑ 19 ናይጄሪያውያን ሲሆኑ ዐሥሩ ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን አሳውቋል።

እንደኮሚሽኑ መግለጫ ከአዘዋዋሪዎቹ 95 ኪሎ ግራም ካናቢስ እና 141 ኪሎ ግራም በላይ ኮኬን ተይዟል።
በተያያዘ ዜና በአዲስ አበባ አንድ ሺሕ ካሬ ሜትር፣ በሻሸመኔ ደግሞ ሰባት ሄክታር መሬት ላይ የበቀለና ካናቢስ የተሰኘ አደገኛ ዕፅዋት በፖሊስ ተነቅሏል። ዕፁን አብቅለዋል የተባሉትም በሕግ ፊት እንዲቀርቡ ተደርጓል ብሏል።

Image result for cocaine

በዓለም ዐቀፍ ደረጃ የአደገኛ እጽ ዝውውር እየጨመረ መሆኑን ያስታወሰው ኮሚሽኑ፤ ከደቡብ አሜሪካ ወደ አውሮፓ ከሚተላለፈው ሁለት ሦስተኛ የሚሆነው በአፍሪካ በኩል ስለመሆኑ አመልክቷል። በዚህም ብዙ ሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ኢትዮጵያን እንደመሸጋገሪያ ሲጠቀሙም በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው ተብሏል።

Image result for cocaine

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 5 years ago on January 10, 2019
  • By:
  • Last Modified: January 10, 2019 @ 5:17 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar