www.maledatimes.com በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ላይ የተቀሰቀሰው የእርስ በእርስ ጦርነት ጋብ ብሏል (ህዝቡም በመረጋጋት ላይ ነው) - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ላይ የተቀሰቀሰው የእርስ በእርስ ጦርነት ጋብ ብሏል (ህዝቡም በመረጋጋት ላይ ነው)

By   /   April 8, 2019  /   Comments Off on በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ላይ የተቀሰቀሰው የእርስ በእርስ ጦርነት ጋብ ብሏል (ህዝቡም በመረጋጋት ላይ ነው)

    Print       Email
0 0
Read Time:33 Second

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ባሉ ከተሞች ውስጥ በኦነግ ታጣቂ ቡድን በተከፈተባቸው ክፉኛ ጦርነት ብዙ ዜጎች መሞታቸውን የተገለጸ ሲሆን በአንድ ቤት ውስጥ ሁለት ወንድማማቾች ፣ሲሞቱ በማጀቴ ደግሞ የፖሊስ መርማሪ አዛዥ መገደላቸው ተገልጧል ፣ በአጣዬ (ኤፌሶን) ደግሞ አንድ የቡናቤት ባለቤት ከእነ ባለቤታቸው መገደላቸውንም ምንጮቻችን ይገልጣሉ ።

በዛሬው እለት ይኸው የእርስ በእርስ ጦርነት ጋብ ያለ በመሆኑ መንግስትም መግለጫ ማውጣቱን የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ያገኘው መረጃ ሲጠቁም ፣

Image may contain: text

በከተሞቹ ተካሂዶ የነበረው ጦርነት ከመረጋጋቱ ባሻገር በመላው ሃገር የመብራት አገልግሎት ከመጥፋቱ የተነሳ ማህበረሰቦች በጭንቀት ከመወጠራቸው ውጭ ፣ የጠፉ ቤተሰቦቻቸው የት እንደደረሱ ለማረጋገጥ አልቻሉም ።

ይህንን በመመልከት የኢትዮጵያ መብራት ሃይል ኮርፖሬሽን አፋጣኝ ምላሽ ሊሰጠን ይገባል ሲሉም የአካባቢዎች ነዋሪዎች ገልጠዋል።

እየተሰደዱ ወይንም እየተፈናቀሉ ያሉ የካራቆሬ ነዋሪዎች እይታ በጥቂቱ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 5 years ago on April 8, 2019
  • By:
  • Last Modified: April 8, 2019 @ 12:07 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar