www.maledatimes.com የአማራ ክልል መስተዳድር አመራሮች በሚንሶታ ልዩ ስብሰባ አድረጉ ! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የአማራ ክልል መስተዳድር አመራሮች በሚንሶታ ልዩ ስብሰባ አድረጉ !

By   /   December 12, 2019  /   Comments Off on የአማራ ክልል መስተዳድር አመራሮች በሚንሶታ ልዩ ስብሰባ አድረጉ !

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 5 Second

የአማራ ክልል ልማት ማህበር ዋና ስራ አስኪያች የሆኑት አቶ መላኩ ፈንታ እና አቶ ዮሃንስ ቧያሌው በሚንሶታ በሚገኙ የአማራ ማህበር በሚንሶታ እና ሌሎች የኢትዮጵያውያን ማህበር ላይ ያደረጉት ስብሰባ የተሳካ ከመኖኑም ባሻገር በሃገሪቱ ስለ አለው የፖለቲካ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ ሰንዝረዋል፣ስለ ክልል ስለ አሉ የልማታዊ እንቅስቃሴ እና በአማራ ልማት ማህበር ስለሚደረጉ የኢንቨስትመንት አሰራር እና የስራ እቅድ ፣ የግንባታ አቅርቦት እና የትምህርት እንቅስቃሴን አስመልቶ ለማሳየት ሞክረዋል።

በሌላም በኩል አምባሳደር እውነቱ ብላታ በሚንሶታ ስለሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ አሰራር እና ከኢትዮጵያ ኮሙኒቲ በችካጎ የቆንጽል ስራን ጋር እንዴት በጋራ መስራት እንደሚችል ፣ ከ፲፪ በላይ ለሚሆኑ የሰሜን አሜሪካ መካክለኛው ምስራቃዊ ክፍልን ያዘለውን ስቴቶች ቆንጽል ጽህፈት ቤቱ ስራዎቹን በኮሙኒቶውች ስር ተደራሽነቱን እያሰፋ መሆኑን ገልጸዋል ። በዚህም ሁኔታ ዘርፈ ብዙ የሆኑ አሰራሮችን ለመግለጽ ሞክረዋል።

በአማራ ክልል መስተዳደር አመራሮች የማህበሩ አላማ እና አሰራር ቅርጹን እና የሚተገብረውን ስትራቴጂ ግልጿል።

የማህበሩ የብድር አሰራር እና ብድሩን በምን አይነት ወለድ አገልግሎት ሊሰጥ እንደሚችል ፣ እንዲሁም ማናቸውም ግለሰቦች በአባላት ደረጃ ማደራጀት እንደሚፈልጉ እና አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ሰዎችን በማደራጀት በኩል ምን መስራት አለበት የሚለውን አብራርተዋል።

አቶ ፣መላኩ ፈንታ እንደገለጹት ከሆነ 261 ሽንዶች 35 የሚሆኑ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ እንደሆኑ ገልጸዋል ።

አልማ የፖለቲካ ፓርቲ ድርጅት ሳይሆን የልማት ማህበር ሆኖ በአማራ ህዝብ ሊመራ የሚችል እና የህዝብን ችግር ፣የምንፈታበት የጋራ ፕሮግራም የምንቀርጽበት እንደሆነ ገልጸዋል።

አልማ የእራሱ ማተሚያቤት ያለው መሆኑን የገለጸ ሲሆን ይህም አባይ የተሰኘ ድርጅት እንደ አለው ገልጸዋል ፣ ይህ ድርጅት በጥራቱ ከፍተኛ ደረጃ ያለው መሆኑን አክለው ገልጸዋል።

የአማራ ክልል አመራሮች በሚንሶታ ያደረጉት ስብሰባ በከፊል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 4 years ago on December 12, 2019
  • By:
  • Last Modified: December 12, 2019 @ 6:48 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar