www.maledatimes.com ትግራይ ከፌዴራል መንግስት ልማትና ኢንቨስትመንት እንዲሁም ከአጠቃላይ የሃገራችን የብልፅግና ጉዞ ፍፁም አትገለልም!! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ትግራይ ከፌዴራል መንግስት ልማትና ኢንቨስትመንት እንዲሁም ከአጠቃላይ የሃገራችን የብልፅግና ጉዞ ፍፁም አትገለልም!!

By   /   April 29, 2020  /   Comments Off on ትግራይ ከፌዴራል መንግስት ልማትና ኢንቨስትመንት እንዲሁም ከአጠቃላይ የሃገራችን የብልፅግና ጉዞ ፍፁም አትገለልም!!

    Print       Email
0 0
Read Time:40 Second

ትግራይ ከፌዴራል መንግስት ልማትና ኢንቨስትመንት እንዲሁም ከአጠቃላይ የሃገራችን የብልፅግና ጉዞ ፍፁም አትገለልም!!ነብዩ ስዑልነብዩ ስዑል

ትግራይ ከፌዴራል መንግስት ልማትና ኢንቨስትመንት እንዲሁም ከአጠቃላይ የሃገራችን የብልፅግና ጉዞ ፍፁም አትገለልም!! 

ለዛሬው እለት ከደረሱት ቱባ ዜናዎች አንዱ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በመላው የአገራችን ክፍሎች ሊሰሩ ውል የታሰረላቸው የ11.6 ቢልዮን ብር የመንገድ ፕሮጆክቶች አንዱ በትግራይ ክልል የዛላምበሳ-ዓሊቴና-መረዋ-ዕዳጋሓሙስ የሚሰራው የ32 ኪ/ሜትር አስፋልት መንገድ ሲሆን ይህ ፕሮጀክት እንዲሰራው ውል የተሰጠው ደግሞ የህወሓቱ ሱር ኮንስትራክሽን ነው።

ከዚህ በተጨማሪም በትግራይ ክልል ልዩ ስሙ ምዕራብ ትግራይ ታሕታይ አድያቦ የቆዳ ስፋቱ 198.695 ካሬ ስኩየር ሜትር በሆነ ቦታ የማዕድን ፍለጋ ፈቃድ በፌዴራል መንግስት ተሰቷል።

የኢትዮጵያዊ አንድነታችንና የእኩልነታችን ምስክር የሆኑ ተጨማሪ ፕሮጀክቶችም በቅርብ ይፋ ይደረጋሉ፤

በመደመር እሳቤ የትግራይ እንዲሁም የመላ አገራችን ብልፅግና እዉን ይሆናል!!

ነብዩ ስሑል ሚካኤል
የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 4 years ago on April 29, 2020
  • By:
  • Last Modified: April 29, 2020 @ 9:51 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar