www.maledatimes.com በአፋር ክልል ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው -ርሀቡ ህዝቡን የከብት ምግብ እንዲበላ አስገድዶታል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በአፋር ክልል ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው -ርሀቡ ህዝቡን የከብት ምግብ እንዲበላ አስገድዶታል

By   /   March 25, 2013  /   Comments Off on በአፋር ክልል ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው -ርሀቡ ህዝቡን የከብት ምግብ እንዲበላ አስገድዶታል

    Print       Email
0 0
Read Time:4 Minute, 24 Second

በአፋር ክልል ዞን አንድ ኤሊዳኣልና ቢሩ በሚባሉ ወረዳዎች ከፍተኛ የሆነ ርሃብ መከሰቱን የፍኖተ ነፃነት ምንጮች አስታወቁ፡፡
እንደምንጮቹ መረጃ በተለይ በሁለቱ ወረዳዎች የረሃቡ ሁኔታ እጅግ ከመክፋቱ የተነሳ በአካባቢው ምግብና ውሃ በመጥፋቱ ከፍተኛ ርሃብ ተከስቷል፡፡ ከርሃቡ አስከፊነትም የተነሳ ለከብቶች መኖ “አብዳ” የሚባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት የሰጠውን ፉርሽካ ነዋሪዎች ጋግረው መብላት መጀመራቸውን የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ከስፍራው ገልፀዋል፡፡
በትላንትናው እለት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርተ ብሄራዊ ምክር ቤት ስኬታማ ስብሰባ እንዳደረገ የምክርቤቱ አፈጉባኤ ገለፁ፡፡
የምክር ቤቱ አፈጉባኤ አቶ ዘካሪያስ የማነብርሃን ለፍኖተ ነፃነት እንደገለፁት ምክር ቤቱ በትላንትናው ዕለት ከዚህ በተጨማሪ በስፍራው ባለ25 ሊትር ውሃ እስከ 200 ብር እየተሸጠ ከመሆኑም በተጨማሪ በተከሰተው ርሃብ እስካሁን 7 ሰዎች መሞታቸውንም ምንጮቻችን
ከስፍራው የዓይን እማኞችን ጠቅሰው ዘግበዋል፡፡
የክልሉ መንግስት ባልታወቀ ምክንያት እስካሁን ምንም ዓይነት የዕርዳታ ድጋፍ ባለማድረጉ ያካባቢው ነዋሪዎች ቅሬታ ቢያቀርቡም እስካሁን ምላሽ አለመስጠቱ ተነግሯል፡፡ በግብርና ሚ/ር አደጋ መካላከል በስድስት አጀንዳዎች ላይ ውይይት አድርጎ ውሳኔዎችን አስተላልፏል፡፡
ምክር ቤቱ በአንድነት የአምስት አመት ስትራቴጂክ ዕቅድ መሰረት በዚህ አመት መጨረሻ የፓርቲው ጠቅላላ ጉባኤ እንዲጠራ ወስኖ ጉባኤውን የሚያመቻች ሰባት አባላትን ያካተተ ኮሚቴ መርጧል፡፡
ዝግጁነት አስተባባሪ መስሪያ ቤትም እስካሁን ምላሽ አለመስጠቱ ተጠቁሟል፡፡የዝግጅት ክፍሉም በተጠቀሱ ወረዳዎች የተከሰተው ርሃብ ያደረሰውን ጉዳትና መንግስት እየወሰደ ያለውን እርምጃ ጠይቀን የአፋር ክልል የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ መሐመድ “የደረሰውን ጉዳት ገና እያጣራን ነው፣ ልዑካንን ወደ አካባቢው ልከናል፤ አደጋ መከላከል መረጃውን ስላልሰጠን ባልተጣራ ጉዳይ ላይ መረጃ
ልሰጥ አልችልም “ ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on March 25, 2013
  • By:
  • Last Modified: March 25, 2013 @ 11:24 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar