www.maledatimes.com የአንድነት ደጋፊወች እና ለኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች በሙሉ ቴሌኮንፈረንስ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነትUDJ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የአንድነት ደጋፊወች እና ለኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች በሙሉ ቴሌኮንፈረንስ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነትUDJ

By   /   October 4, 2013  /   Comments Off on የአንድነት ደጋፊወች እና ለኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች በሙሉ ቴሌኮንፈረንስ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነትUDJ

    Print       Email
0 0
Read Time:7 Minute, 52 Second

ለአደራ  ቃ ል  ራ ዲ ዎ

በኢትዮጵያዊያኖች በዓለምአቀፍ ደረጃ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ እእንዲሁም በቀጣዩ የነፃነት እና የዴሞክራሲ ትግላችን.. ላይ እነዚኽ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ባልደረቦች በቴሌኮንፍረንስ ከኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ስለሚያደርጉ የውይይቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ የሰሜን አሜሪካ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ ግብረ ኃይል በአክብሮት  ጋብዞዎታል። 

የአንድነት ፓርቲ መሪዎችን ጥያቄዎች መጠየቅ ይችላሉ።

 በዚኽ ቴሌኮንፍረንስ ከተጋበዙት ሚዲያዎች ውስጥ ጥቂቶቹ፥
ይድረስ  ለተከበራችሁ የአንድነት ደጋፊወች እና  ለኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች በሙሉ

 በቅድሚያ ሰላምታችን ባላችሁበት ይድረሳችሁ። ለፉት ሶስት ወራት የተደረገዉ የመጀመሪያዉ ዙር የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት እንቅስቃሴ፣ በኛ  ግምት በጣም በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋልብለን እናምናለን። በዚህ ሂደት ብዙዎች ኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች እና  ደጋፊወቻችን  በሙሉ ላደረጉልን ድጋፍና  ትብብር ምስጋናችን ከፍተኛ ነው:: የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ የሰሜን አሜሪካ አንድነት ፓርቲ ደጋፊ ግብረ ኃይል  ያዘጋጀውን ቴሌኮንፈረንስ እድሳተፉ ብትሕትና  እና በአክብሮት  ተጋብዘዋል:: ተጋባዥ፥ ኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች በሙሉበስብሰባው ላይ የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች፥1. የአንድነት ፓርቲ ፕሬዝደንት ዶከተር  ነጋሶ ጊዳዳ2. የአንድነት ፓርቲ የህዘብ ግኑኙነት ኃላፊ አቶ ዳንኤል ተፈራ3. ከ 33ቱ ፓርቲዎች ተወካይ በኢትዮጵያችን በዓለምአቀፍ ደረጃ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ እእንዲሁም በቀጣዩ የነፃነት እና የዴሞክራሲ ትግላችን ላይ እነዚኽ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ባልደረቦች በቴሌኮንፍረንስ ከኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ስለሚያደርጉ የውይይቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ የሰሜን አሜሪካ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ ግብረ ኃይል በአክብሮትጋብዞዎታል። የአንድነት ፓርቲ መሪዎችን ጥያቄዎች መጠየቅ ይችላሉ።  በዚኽ ቴሌኮንፍረንስ ከተጋበዙት ሚዲያዎች ውስጥ ጥቂቶቹ፥ 1.   ሪዲዮ እና ቴሌቪዥን ስርጭቶች፥ የአሜሪካ ድምጽ (አማርኛ፣ ትግሪኛ እና ኦሮምኛ ፕሮግራሞች)፣ ኢሳት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ፣ የጀርመን ሬዲዮ ጣቢያ፣ የዲሲ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ሬዲዮኖች በሰሜን አሜሪካ በሙሉ 2.    የድረገጾች አዘጋችወች ተወካይ (EMF, ECADF, ETHSAT, zehabesha, ethiomedia, abugida, Ethiopian Review; Quatero,, ሌሎችም ድህረ ገጽ  አዝአጋቾች በሙሉ)3.   ፓልቶክ ሚዲያዎች፥ ቃሌ፣ ሲቪሊቲ እና ከረንት አፌርለ ሚዲያ ተወካዮች  የተለየ  ኮድ  ስለአለ  በስልክ ቁጥር  612 986 0557 በመደወል ኮዱን ማግኘት ይቻላል  ቴሌኮንፍረንሱ የሚደረገበት ቀን እና ሰዓት፥ 

  • ቀን፥ ቅዳሜ መስከረም  5 ቀን 2013 ዓ.ም.
  •  ሰዓት፥ ከቀኑ 1፡00 ሰዓት (1:00 PM Estern Time)
  • በቴሌኮንፍረንሱ ለመሳተፍ፥ 267-507-0240  ይደውሉ እና 201820  ኮድ ይጠቀሙ

 ውድ የድረገጾች አስተናጋጆች፥የጊዜ እጥረት እየተፈታተነን ነው። ስለዚኽ ይኽን ጥሪ በድረገጾቻችሁ ላይ በማውጣት የኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባኛል የሚል ወገናችንሁሉ ስለቴሌኮንፍረንሱ እንዲያውቅ እንድታደርጉልን በአክብሮት ትብብራችሁን እንጠይቃለን። ለቴሌኮንፍረንሱ ሁለት ቀኖች ብቻስለቀሩን ጥሪው እንደደረሳችሁ በድረገጾቻችሁ እንደምታሰፍሩልን ተስፋ እናደርጋለን።እስከዚያ በአክብሮት መልካሙን እንመኛለን!  የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ የሰሜን አሜሪካ አንድነት ፓርቲ ደጋፊ ግብረ ኃይል

About Post Author

Abby

Internet reporter, freelancer and webmaster.
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on October 4, 2013
  • By:
  • Last Modified: October 4, 2013 @ 8:25 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

About the author

Internet reporter, freelancer and webmaster.

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar