እሰጥአገባ፡- የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ
እሰጥአገባ፡- የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ ሰኔ 16, 2017 አሉላ ከበደ ፎቶ ፋይል አስተያየቶችን ይዩ የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ እሰጥ አገባ ትኩረት ያደረገበት የተከታታይ ክርክር ጭብጥ ነው። ዋሺንግተን ዲሲ — የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ እሰጥ አገባ ትኩረት ያደረገበት የተከታታይ ክርክር ጭብጥ ነው። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማግስት በኢትዮጵያ የታዩትን ሁኔታዎችንና በፕሬሱ ላይ ያሳደሩትን ጫና እና […]
Read More →በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ አማካይነት በአገራቸዉ ጉዳይ ላይ ለመምከር በኖርዌይ ለተሰበሰቡት ኢትዮጵያዉያን አቶ ሌንጮ ለታ ያደረጉት ንግግር
June 18, 2017 | በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ አማካይነት በአገራቸዉ ጉዳይ ላይ ለመምከር በኦስሎ (ኖርዌይ) ቅዳሜ June 17, 2017 ለተሰበሰቡት ኢትዮጵያዉያን አቶ ሌንጮ ለታ ያደረጉት ንግግር ዉድ ወገኖቼ፡- በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ አማካይነት በአገራቸዉ ጉዳይ ላይ ለመምከር በኦስሎ (ኖርዌይ) ቅዳሜ June 17, 2017 ለተሰበሰቡት ኢትዮጵያዉያን አቶ ሌንጮ ለታ ያደረጉት ንግግር ከሁሉም አስቀድሜ በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ስም […]
Read More →ከሊቀ- ጳጳስ ጋር ስድብ የሚገጥሙ ሰዎች ናቸው ያሉት እያሉ ይከሱናል !! የችካጎ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ውጥረት ማየል! ዘሃበሻን እና የማለዳ ታይምስን ሪፖርት ውንጀላ
በቤተክርስቲያኒቱ ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ፖሊስ ተጠራ ፣ ህዝበ ምእመናኑን አስኮርፏል በተለያዩ ጊዚያቶች በችካጎ ስለሚገኘው የቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን ፣የደረሰውን አሰቃቂ የሆነ የፖለቲካ ክፍፍል ከመንግስት ደጋፊዎች በኩል ማቅረባቸውን ያላስደሰታቸው ምእመናን ጩኸታቸውን ማሰማታቸውን የቀጠሉ ቢሆንም ጥቂት የሆኑ እንቢተኞች እና የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች የሆኑ የሃይማኖት ለዘብተኞች ቤተክርስቲያኗን ሲያተራምሱ ለማየት ችለናል ይህንንም በዘገባችን መዘገባችንም የሚታወስ ነው ። ይህ በእንዲህ […]
Read More →ከፍሬያቸው አወቅናቸው!!!
Teshome ሰኔ 2009 ዛፍ፣ እጽዋት እና አዝእርት ፍሬ እንደሚያፈሩ ሁሉ ድርጅትም ፍሬን ያፈራል:: የድርጅት መልካም ፍሬዎች የሚባሉትም ማልካም አስተዳደር፣ ዲሞክራሲ፣ በስነ ምግባር የታነጸ ትውልድ፣ ጠንካራ ኢኮኖሚ ወዘተ ናቸው:: የዛፍ፣ እጸዋት፣ አዝእርት ፍሬዎች ሁኔታ የሚወሰነው በአፈሩ ንጥረ ነገር ፣ የአየር ንብረቱ ሁኔታ ፣ ሙቀትና የጸሀይ ብርሀን እና በሚያገኘው ውሃ እንደሆነ ሁሉ የአንድ ድርጅት ፍሬ የሚወሰነውም […]
Read More →የታፈኑ የስሜት ህዋሳት
K. Teshome ሰኔ 6/2009 ዓም ወያኔ በመጻፍ እና በመናገር ለስልጣኑ ፈተና የሁኑበትን ሁሉ በካድሬዎቹ ሲያስፈራራቸው፣ ከዚያም አልፎ ሲያስራቸው እና ሲያሰቃያቸው ይታያል:: ይሄንን በማድርጉ ያልተሳካለት ወያኔ አሁን ደግም አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ የወያኔ የውሸት ፖለቲካን ከሚያስተላልፉ ሚዲያዎችን ገሸሽ ብሎ አይኑን፣ ጆሮውን፣ መላሱን እና ብእሩን ወድ ውጭ ሚዲያዎች ስላዞረ እና ህዝቡን ሁሉ እስር ቤት ማስገባት እንደማይችል ሲያውቅ የህዝቡን […]
Read More →የግንቦት 7ቱ መስቀሉ አየለ “በወልቃይት ተርጓሚዎች” ያሳበበው ውሸት ሲጋለጥ
ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ-ሰማይ አዘጋጅ) Ethiopian Semay የሳምንቱን ትዝብቴን በሌላ ርዕስ ለመዘጋጀት ስዘጋጅ የግንቦት 7 ደጋፊ ሃይላት በሆኑት በብዙዎቹ የዲያስፖራ ተቃዋሚ ድረገፆች ላይ የግንቦት 7ን መናፍሕ በመልቀቅ ያጣበበው ከግንቦት 7ቶቹ ጉመቱ ሰዎች አንዱ የሆነው የግንቦት 7ቱ መናፍሕ “መስቀሉ አየለ” በሚል የብዕር ሥም ብዙ ውሸቶችን የሚለቀልቀው ሰውዬ፤“ድውያን አክሊሉን በደፉ ግዜ” በሚል ርዕስ የጻፈው ያነበበ ወዳጄ፤ እኝህ […]
Read More →ጠቅላይ ቤተ ክህነት: የ”ሰንደቅ” ዋና አዘጋጅን ኪሳራና ወጪ እንዲከፍል ፍ/ቤት አዘዘ
ጠቅላይ ቤተ ክህነት: የ”ሰንደቅ” ዋና አዘጋጅን ኪሳራና ወጪ እንዲከፍል ፍ/ቤት አዘዘ፤ የክሡን ሒደትና የፍርድ ሐተታውን ሰነዶች ይመልከቱ “ከሣሾች፤ ፕሬሱን ያለአግባብ በስም ማጥፋት ሲከሡ፣ ላንገላቱበት ተጠያቂዎች እንደሚኾኑ ለማሳየት ነው፤” /ጋዜጠኛ ፍሬው አበበ/ (አዲስ አድማስ፤ ዓለማየሁ አንበሴ፤ ቅዳሜ፣ ሰኔ ፲ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም.) “ስሜን አጥፍቷል” በሚል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት፣ የ100 […]
Read More →Ethiopian Law Documents
FDRE Constitution Excutive power proclamation Council Of Constitutional Inquiry Ethiopian Human Rights Commission Establishment Proclamation Ethics and Anti corruption Establishment Proclamation Federal Police Establishment Proclamation Institution of the Ombudsman Establishment Broadcast Law Charities and societies Proclamation Anti-Terrorism Proclamation Information Network Security Agency [INSA] Regulation Freedom of Mass Media and Access to Information Proclamation Political Parties […]
Read More →የሰማያዊ ፓርቲ የዞን አመራራትን የያዘው የእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን መዝገብ ዛሬ የጥፋተኝነት ብይን ተሰጠ
በአማራ ክልል (በጎንደር እና በጎጃም) የመኢአድ፣ የአንድነት እና ላለፉት ኣንድ ኣመታት በፖለቲካ ውዝግብ ውስጥ በመሆን የቤተክርስቲያን ኣገልግሎቷን በትክክል መስጠት ያልቻለችው የደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስትያን ፣ ኣስተዳደራዊ መድሎ መጥቶብኛል በማለት ጥሪ ለማህበረሰብ ብታደርግም በጥሪው መሰረት ሊደርስላት የቻለ ኣንድም ኣካል ኣልነበረም:: ሆኖም ግን በኣሁን ሰኣት የከፋ ውድቀት ላይ ደርሳለች:: በቤተክህነቴ ውስጥ ምንም ዓይነት የፖለቲካ […]
Read More →የችካጎ ደብረ ገነት ቤተክርስትያን ምጥ ላይ ናት ለምአመናን ጥሪ ኣቀረበች
ላለፉት ኣንድ ኣመታት በፖለቲካ ውዝግብ ውስጥ በመሆን የቢአተክርስቲያን ኣገልግሎቱኣን በትክክል መስጠት ያልቻለችው የደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስትያን ፣ ኣስተዳደራዊ መድሎ መጥቶብኛል በማለት ጥሪ ለማህበረሰብ ብታደርግም በጥሪው መሰረት ሊደርስላት የቻለ ኣንድም ኣካል ኣልነበረም ሆኖም ግን በኣሁን ሰኣት የከፋ ውድቀት ላይ ደርሳለች ፥፥ በቤተክህነቴ ውስጥ ምንም ኣይነት የፖለቲካ ሂደት ሊንቀሳቀስ ኣይገባም ማንኛውም ማህበረሰብ ፖለቲካውን በውጭ ማንጸባረቅ […]
Read More →
