ሜቴክ በመባል የሚጠራው ድርጅት የሀገሪቱን ሀብት በከፍተኛ ሁኔታ እየዘረፈ መሆኑ በይፋ ተነገረ | የተምች ወረራ በስፋት እየተሰራጨ መሆኑ ተነገረ
#የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜናና ኃተታ – ቀጣይ ፍካሬ ዜና -ሰኔ 12 ቀን 2009 ዓ.ም. (Finote Democracy News/Analysis -20 June 2017) #ርዕሰ ዜና #ወያኔ ከተቃዋሚዎች ጋር ድርድር እያደረገ አለመሆኑ ተገለጸ #ሜቴክ በመባል የሚጠራው ድርጅት የሀገሪቱን ሀብት በከፍተኛ ሁኔታ እየዘረፈ መሆኑ በይፋ ተነገረ #የተምች ወረራ በስፋት እየተሰራጨ መሆኑ ተነገረ #እምቧጮ የተሰኘው የውሀ ላይ አረምን ማጥፋት እንዳተቻለ ታወቀ […]
Read More →ልዑል መሀመድ ቢን ሰልማን አልጋ ወራሽ ተባሉ ! ነብዩ ሲራክ
ሰበር የመረጃ ግብአት ፣ =============== ሙሉ መረጃ ጥንቅር እና ሪፖርት በዘለአለም ገብሬ ================================ ልዑል መሀመድ ቢን ሰልማን የሳውዲ አልጋ ወራሽነቱ ስልጣን ተሰጣቸው ። የንጉሱ ልጅ የሆኑት የ፴፩ አመቱን ጎልማሳው ስልጡን ልዑል መሀመድ ቢን ሰልማን የአልጋ ወራሽነት አዲሱን ስልጣን የተሰጣቸው በአባታቸው በወጣ ያልተጠበቀ አዋጅ ነው ! ልዑል መሀመድ የአልጋ ወራሽነት ስልጣኑን ከቀድሞው አልጋ ወራሽ ልዑል መሀመድ […]
Read More →የኢድ አልፈጥር እረፍት ፣ የስደተኛው እንግልትና ተስፋ !
የማለዳ ወግ ፣ ==================================== * ኢድ አልፈጥር እረፍት በንጉሱ አዋጅ ተራዘመ ! * ተስፈኛው ስደተኛ ረመዳን ከመግናቱ አስቀድሞ ተማሪዎች ፈተና ወስደው በረመዳን ትምህርት እንዳይኖር በአዋጅ የደነገጉት የሳውዲው ንጉስ ሰልማን ቢን አብድልአዚዝ የዘንድሮው ኢድ አልፈጥር እረፍት ለአንድ ሳምንት እንዲራዘም ትንናት አዋጅ አውጥተዋል ። ንጉስ ሰልማን ቢን አብድልአዚዝ የኢድ አልፈጥር እረፈጥር እረፍት እንዲራዘም በአዋጅ ያዘዙት ትናንት ምሽት […]
Read More →የኤፈርት ዳሪክተር ኣዜብ መስፍን ማጭበርበር ከትግራይ ህዘብ አይሰወርም
——————————————————- ባለፉት ቀናት ኣዜብ መስፍን ከዓይጋ ፎሮም ዌቭ ሳይት ጋር የኤፈርት ኩባንያዎች ማለት እንድስትሪዎች ፣ባንኮች ፣እንሽራንሾች ፣ የትራንስፓርትና ኮንስትራክሽን ኮፓንያዎች ፣ የንግድ ማእከላት ፣ የላኪና ኣሰመጭ ኩባንያዎች በሚመለከት ሁኔታቸው ለማወቅ ቃለመጠየቅ ሲደረግላት በጥሞና ሰምቸውኣለሁ። ኣዜብ ለቀረበላት ጥያቄ የሰጠችው መልስ ከዛ በፊት ከነበሩት የኤፈርት ዳሪክቶሮች ስብሃት ነጋ ፣ ስዩም መስፍን ፣ ኣባዲ ዞሞ ልዩነቱ የነዛ የተራቀቀ […]
Read More →. ኩዌት ለኢትዮጵያውያን ምህረት አደረገች !
የማለዳ ወግ .. ===================================== * ውጭ ጉዳይ ዶር ወርቅነህ ይመሰገናሉ * የመረጃ ምንጮቸም ትመሰገናላችሁ የኩዌቱ አሚር ሽህ አል አህመድ አል ጃብሪ በልዩ ልዩ ወንጄሎች በኩዌት እስር ቤት ለነበሩ ኢትዮጵያውያን የምህረት አዋጅ ማድረጋቸውን ኳታርን በመጎብኘት ላይ ያሉት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶር ወርቅነህ ገበየሁ አስታውቀዋል ። የዶር ወርቅነህ ስለተፈረገው ምህረት ሲያስረዱ አሚሩ ምህረቱን ያደረጉት በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም […]
Read More →በኢሬቻ በዓል ላይ ኹከት አስነስተዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች ክስ ተመሰረተባቸው
የኢሬቻው እልቂት፣ መስከረም ፳፪ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. (ፎቶ፣ Reuters) ኢዛ (ዓርብ ግንቦት ፲፰ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. May 26, 2017)፦ የፌዴራሉ ጠቅላይ አቃቢ ሕግ በኢሬቻ በዓል ላይ ለሃምሳ አምስት ሰዎች መሞት ምክንያት የኾነውን ኹከት እና ብጥብጥ አስነስተዋል ባላቸው የመጀመሪያዎቹ ሁለት ግለሰቦች ላይ ክስ እንደመሰረተባቸው ተዘገበ። ክስ የተመሰረተባቸው አንደኛው ተከሳሽ አቶ ቱፋ መልካ ”የአገር ሽማግሌዎች በኢሬቻ በዓሉ […]
Read More →የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተወያየበት የአዲስ አበባን እጣ ፈንታ ከሚወስነው ሰነድ ባሻገር የዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ አስተያየት በአ. አ. ፖለቲካ ላይ
የሰሞኑ መነጋገሪያ ዜና የአዲስ አበባ ጉዳይ ሆኗል:: የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሜቴ ቅዳሜ ሰኔ 10 ቀን 2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ ባለ 34 ገጽ ሰነድ አውጥቶ ሲወያይበት ቆይቷል:: የቤልጂየም የፌደራል ሥርዓት ትግበራን እንደተሞክሮ ወስዶ የተዘጋጀው ይኸው “የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ/ፊንፊኔ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅምን በሕግ ለመደንገግ የተዘጋጀው ሰነድ” በውስጡ የያዘው ፍሬ ሃሳብ ምን እንደሆነ […]
Read More →30,000 buildings in UK are covered in the same cladding as Grenfell Tower
Tom Towers for Metro.co.uk It is feared the cladding on Grenfell House may have contributed to the speed of the fire’s spread across the surface of the building Tens of thousands of buildings across the UK are covered in the same cladding that surrounded Grenfell Tower. The covering, made from aluminium composite material, is on […]
Read More →ምዕራብ ሸዋ ከተላኩት የመከላከያ ሠራዊት አባላት መካከል ከአንዱ የተላከ አጭር መልዕክት
ምዕራብ ሸዋ ከተላኩት የመከላከያ ሠራዊት አባላት መካከል ከአንዱ የተላከ አጭር መልዕክት: “ለተከበራችሁ የኢትዮ/ጦር ሀይል አባል ለሆናችሁ የኦሮሞ ተወላጆች አጭር መልዕክት” እንደሚታወቀዉ የማንኛዉም ሀገር ጦር ኃይል ታክ እንደሚገልፀዉ የመከላከያ/የጦር/ ሀይል የሀገርን ዳር ድንበር መከላከል የህዝቦችን ደህንነት ያለአድልዎ መጠበቅና በተነደፈዉ ሕገ መንግስት በመመራት በህግና ደንብ መሠረት ለዜጎች /ሀገር ታማኝነት ማረጋገጥ ነዉ፡፡ በመሆኑም ቀደም ስል በቀ/ኃ/ሥ/መንግስት ዘመን የጦር ኃይል […]
Read More →በሎንዶን ሦስት አሸባሪዎች ሰባት ሰዎች ገድለው፣ ፵፰ ካቆሰሉ በኋላ በፖሊስ ተገደሉ
ምንጭ ኢትዮጵያ ዛሬ ታግ የተደረገበት፤ ሎንዶን, የሽብር ጥቃት,የሎንዶን ጥቃት, የታጠቁ የእንግሊዝ ፖሊሶች አሸባሪዎችን ሲያድኑ። (የፎቶ ምንጭ: Daily Mail) ኢዛ (እሁድ ግንቦት ፳፯ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. June 4, 2017)፦ ቅዳሜ ከምሽቱ አራት ሰዓት በኋላ፣ በሎንዶን እምብርት በሚገኘው የሎንዶን ድልድይ አካባቢ ሦስት ጀሃዲስት አሸባሪዎች ሰባት ሰዎችን ገድለው አርባ ስምንት ሰዎችን ካቆሰሉ በኋላ፣ በእንግሊዝ ታጣቂ ፖሊሶች ተገደሉ። በእንግሊዝ […]
Read More →
