www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 101
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 101
Latest

የመቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን አስደንጋጭ ታሪክ /ማህሌት ፋንታሁን/

By   /  June 27, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን አስደንጋጭ ታሪክ /ማህሌት ፋንታሁን/

የመቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን “ነፃ” ነት መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን በአማራ ክልል፤ ምዕራብ ጎጃም ዞን የመኢአድ ፓርቲ ዋና ጸሀፊ ነበር። ከዚህ በፊት በ1989ዓ.ም‹‹የመአድ አባል በመሆን መንግስት ለመገልበጥ ሞክረሃል››በሚል ከነፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ጋር ተከሶ 20 ዓመት ተፈርዶበት፤በአመክሮ 14 ዓመት ከ6 ወር ታስሮ በ2003 ዓ.ም ነበር የተፈታው፡፡ በእስር ሳለም ‹‹ከእስር ቤት ልታመልጥ ሞክረሃል›› ተብሎ በጥይት እግሩን ተመቶ […]

Read More →
Latest

የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የህወሀት/ኢህአዴግ የአንድ ዓመት የአገዛዝ ጉዞ በተመለከተ ውይይት አደረገ!!!

By   /  June 27, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የህወሀት/ኢህአዴግ የአንድ ዓመት የአገዛዝ ጉዞ በተመለከተ ውይይት አደረገ!!!

  “ህወሀት በራሱ ጠመንጃ ወደራሱ አነጣጥሮ እንደቆመ 2009 ዓ.ም ጥሎት ሂዷል፡፡”ኢ/ር ይልቃል ጌትነት “ህወሃት ዓመቱን በከንቱ ያሳለፈው ከክህደት በመጀመሩ ነው፡፡” አቶ ወረታው ዋሴ “የኢትዮጵያ ህዝብ ከህወሃት ምንም ሳይጠብቅ እንደሌለ ቆጥሮ ከገባበት ውስብስብ ችግር ለመውጣት በራሱ መፍትሔ መፈለግ አለበት፡፡”ወ/ሮ መዓዛ መሀመድ የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የህወሀት/ኢህአዴግ የአንድ ዓመት የአገዛዝ ጉዞ በተመለከተ ውይይት አደረገ!!! (በሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ […]

Read More →
Latest

ሳውዲ ላይ ኢድ አልፈጥር በሰላምና በፍቅር እየተከበረ ነው !

By   /  June 25, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሳውዲ ላይ ኢድ አልፈጥር በሰላምና በፍቅር እየተከበረ ነው !

የማለዳ ወግ…

Read More →
Latest

ተመላሽ ዜጋው ክብር ሊሰጠውና ሊስተናገድ ይገባል !

By   /  June 23, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ተመላሽ ዜጋው ክብር ሊሰጠውና ሊስተናገድ ይገባል !

የማለዳ ወግ…ተመላሽ ዜጋው ክብር ሊሰጠውና ሊስተናገድ ይገባል ! ====================================== * በሪያድና ጅዳ የተመላሹ ወገን እልህ አስጨራሽ እንግልት ! * የሪያድ ኢንባሲ ዲፕሎማቶች ተገፊዎችን ጎብኝተዋል * በጅዳ የቆንስል ኃላፊዎች የተገፊዎችን ሮሮ አይሰሙም ተመላሹ ወገን ሪያድ ላይ … ================== ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በጅዳና በሪያድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ መስተጓጎል ስለሚንገላቱ ወገኖች ተደጋጋሚ መረጃ ደረሶኛል ። ወደ ቦታው […]

Read More →
Latest

ሰራዊቱን ዝም ለማሰኘት የታቀደ የመጀመሪያ ዙር ስራ የተቃዋሚ ደጋፊ የተባሉ ወታደሮችን ለማጥቃት የታቀደ ግምገማ ሊደረግ መሆኑ ታውቋል ቆንጂት ስጦታው

By   /  June 23, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰራዊቱን ዝም ለማሰኘት የታቀደ የመጀመሪያ ዙር ስራ የተቃዋሚ ደጋፊ የተባሉ ወታደሮችን ለማጥቃት የታቀደ ግምገማ ሊደረግ መሆኑ ታውቋል ቆንጂት ስጦታው

ቆንጂት ስጦታው – ከጦር ሃይሎች የተገኘው መረጃ እንደተመለከተው በመከላከያ ሰራዊቱ ሁሉም እዞች በወታደሮች ላይ ግምገማ ሊደረግ መሆኑ ታውቋል::የግምገማው ዋናው ሂደት በሰራዊቱ ውስጥ የተገኘው የኢሕአዴግ ድምጽ አነስተኛ መሆኑ እና ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል ከሚል አንጻር ተጠርጣሪ የተቃዋሚ ደጋፊ የተባሉ ወታደሮችን ለማጥቃት የታቀደ ግምገማ ሲሆን በግምገማው ላይ ሞባይሎች እንደሚፈተሹ እና ተቃዋሚዎችን በተመለከት ውስጥ ለውስጥ ፕሮፓጋንዳ ያራግባሉ እንዲሁም […]

Read More →
Latest

“የሕወሓት የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ” የማፍረስ ዕቅድ (በዶ/ር አረጋዊ በርሄ)

By   /  June 23, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on “የሕወሓት የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ” የማፍረስ ዕቅድ (በዶ/ር አረጋዊ በርሄ)

  ” ከፈረሱ አፍ ” *★★★* “የሕወሓት የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ” የማፍረስ ዕቅድ ( በዶ/ር አረጋዊ በርሄ ) ከመምህር ዘመድኩን በቀለ ” በጥንቃቄ ጊዜ ሰጥተን የምናነበው መረጃ ነው ” ። ይህ መረጃ ብዙ ✔ Share ✔ እና የብዙ ምሁራንን እና የእናት ቤተክርስቲያን ውለታ አለብን የሚሉ የቁርጥ ቀን ልጆቿን ጠንካራ አስተያየት ይፈልጋል ። የሠራነው ኮዲሚንየም ቢቀሙንስ […]

Read More →
Latest

የከፍተኛው ፍ/ቤት በ7ት ተከሳሾች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ ! የስም ዝርዝራቸውን ይዘናል !!

By   /  June 23, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የከፍተኛው ፍ/ቤት በ7ት ተከሳሾች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ ! የስም ዝርዝራቸውን ይዘናል !!

[ ከፍተኛው የቅጣት ውሳኔ 4 ዓመት ከ 6 ወር እስርት ሲሆን፣ዝቅተኛው 4 ዓመት ከ 2 ወር ነው።በሌላ የክስ መዝገብ ይግባኝ የተጠየቀባቸው አቶ አብርሃ ደስታ እና አቶ ዳንኤል ሺበሺ ጉዳያቸው በፍ/ቤት የታየ ሲሆን ፤አቶ አብርሃ ደስታ በድጋሚ ፍርድ ቤት ያልቀረበ ሲሆን ፣በእስር ላይ የሚገኘው ዳንኤል ሺበሺ የመከላከያ ምስክሮችን በዛሬው እለት አሰምቶአል] — በባለፈው ሣምንት በእነ መቶ […]

Read More →
Latest

የወያኔ ሰላይ በዋልድባ ገዳም ዉስጥ ገብቶ ለ8 ዓመት የተቀመጠው ስለራሱ እና ስለ ስለላ ስራው በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሲናገር!

By   /  June 22, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የወያኔ ሰላይ በዋልድባ ገዳም ዉስጥ ገብቶ ለ8 ዓመት የተቀመጠው ስለራሱ እና ስለ ስለላ ስራው በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሲናገር!

  በዋልድባ ገዳም ዉስጥ ገብቶ ለ8 ዓመት የተቀመጠው የወያኔ ሰላይ ስለራሱ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሲናገር

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ መሬት መቀማትና ዜጎችን ከቤት ንብረታቸው ማባረር ተጠናክሮ ቀጥሏል – ኢጋድና የአፍሪካ ህብረት ለሻዕቢያና ለጂቡቲ መልእክት ላኩ

By   /  June 22, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአዲስ አበባ መሬት መቀማትና ዜጎችን ከቤት ንብረታቸው ማባረር ተጠናክሮ ቀጥሏል – ኢጋድና የአፍሪካ ህብረት ለሻዕቢያና ለጂቡቲ መልእክት ላኩ

file photo #የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜናና ኃተታ – ሰኔ 13 ቀን 2009 ዓ.ም. #ርዕሰ ዜና # በአየር ለውጥ ምክንያት የኢትዮጵያ የቡና አብቃይ አካባቢዎች ይጎዳሉ ተባለ #በአዲስ አበባ መሬት መቀማትና ዜጎችን ከቤት ንብረታቸው ማባረር ተጠናክሮ ቀጥሏል #ተመድ የተምች መንጋ መስፋፋቱን ገልጾ ለመቆጣጠርና ለማጥፋት ጥረት እያደረገ መሆኑን ገለጸ #የግብጹ አይሲሲ ወደ ካምፓላ ሄዱ፤ የአባይ ግድብም በርካታ ችግሮች አሉበት ተባለ […]

Read More →
Latest

የአማራ ክልል የሰብል ምርት በአንበጣ ተወሯል ፣ መንግስት በገበሬው ላይ ቸልተኝነትንም አሳይቷል !!

By   /  June 22, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአማራ ክልል የሰብል ምርት በአንበጣ ተወሯል ፣ መንግስት በገበሬው ላይ ቸልተኝነትንም አሳይቷል !!

by Muluken Tesfaw በምዕራብ ጎጃምና አዊ ዞኖች የገበሬውን ሀብት ንብረት የሚያወድም አደገኛ አንበጣ ተከስቷል፡፡ አንዱ የአንበጣ መንጋ በቀን 16 ኪሎ ሜትሮችን መጓዝ የሚችል ሲሆን ባሕር ዛፍን ጨምሮ ማንኛውንም ዓይነት ሰብልና እጽዋት መድምዶ በመብላት ያወድማል፡፡ በምዕራብ ጎጃምና በአዊ ዞኖች ከአራት ወረዳዎችና ከ50 በላይ ቀበሌዎች በአንበጣው መንጋ ተወረዋል፡፡ አንበጣው የሚመርጠው የለም፤ ገበሬዎች ‹‹ሁሉን በይ አንበጣ›› ይሉታል፡፡ የግብርናና […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar