ኢትዮጵያዊቷ ወጣት በኩዌት የሞት ፍርድ ተወሰነባት።
አሰሪዎቻን ገድለሻል በሚል ክስ የተመሰረተባት ኢትዮጵያዊት በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት በኩዌት ፍርድ ቤት የሞት ፍርድ ቅጣት የተጣለባት ሲሆን ፣በኩዌት የሚገኘው የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተከክርስቲያን መስተዳድር በወጣቷ እምነት መሰረት ንሰሃ እንድትገባ እና ቃለ ኑዛዜ እንድትሰጥ ከፍረድቤቱ ጋር በመነጋገር የመጨረሻ ቃሏን የተቀበሉ መሆኑን ከፍካት የስደተኞች መረዳጃ ማህበር በኩዌት ያደረሱን ዘገባ ያመለክታል ። የኢተዮጵያዊቷ ማንነት ለቤተሰብ ደህንነት ሲባል በወቅቱ እንዲገለፅ […]
Read More →EXCLUSIVE – ‘Please just let me speak to my daughter’: Biological mother of Angelina Jolie’s adopted girl Zahara, 12, demands access from Ethiopia after Brangelina love split
By Paul Thompson In Ethiopia For Mailonline15:28 17 Jan 2017, updated 17:21 17 Jan 2017 Mentewab Dawit Lebiso was forced to give her daughter up after she was raped Poverty stricken 31-year-old was attacked then fell sick after her baby was born Jolie adopted the daughter from Ethiopia believing she was an ‘Aids orphan’ Now […]
Read More →Ethnic tensions in Gondar reflect the toxic nature of Ethiopian politics
From uneven development to authoritarian government, the morass of issues facing the city of Gondar offer a snapshot of Ethiopia’s wider problems William Davison, In Gondar, a city in Ethiopia’s northern highlands, a lone tourist pauses to take a photo of a fortress built more than two centuries ago. Nearby, past a row of gift […]
Read More →Ethiopian music scheme loses UK aid funding after press criticism
Campaigners and Labour condemn ‘sensationalist’ coverage of Yegna, labelled in reports as Ethiopia’s Spice Girls Children in Ethiopia. Girl Effect says Yegna have helped some of the hardest-to-reach and most disadvantaged girls in the world. Photograph: Reuters Nicola Slawson @nicola_slawson An NGO that uses music and radio to spread awareness about girls’ rights in Ethiopia […]
Read More →የዛሬ የፍርድ ቤት ቆይታየና ከምስክራችን ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር ያደረኩት ውይይት!
(ጋዜጠኛ አምሳሉ ገብረኪዳን አርጋው) የዛሬ የፍርድ ቤት ቆይታየና ከምስክራችን ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር ያደረኩት ውይይት! ዛሬ ዕንቁ መጽሔት ገበያ ላይ በነበረችበት ወቅት እኔ በዓምደኝነት ኤልያስ ገብሩ ደግሞ በአርታኢነት ስንሠራ መጋቢት ወር 2006ዓ.ም. ላይ የአኖሌ የጥፋት ሐውልት በጥፋት ኃይሎች ተገንብቶ ሊመረቅ ሰሞን “የተገነቡትና በመገንባት ላይ ያሉት የመታሰቢያ ሐውልቶች የሠማዕታት ወይስ የቅሱፋን?” በሚል ርእስ ጽፌው በነበረው ጽሑፍ […]
Read More →ግልጽ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የልጄ የተመስገን ደሳለኝን ጤንነትና የጉብኝት ሁኔታን ስለማወቅ፦
እባክዎ ሼር በማድረግ ይተባበሩን… 24/4/2009ዓ.ም አዲስአበባ ጉዳዩ፡- የልጄ ተመስገን ደሳለኝን ጉዳይ ይዤ እናንተው ጋር መመላለስ የግድ ሆኖብኝ ዛሬም ከደጃችሁ መጥቻለሁ፡፡ ባሕሌና አስተዳደጌ ያስተማረኝ አንድቦታ ለአንድ ጉዳይ መመላለስለ ችግሩ ባለቤትም ሆነ ለመፍትሄ ሰጭው አሰልቺ መሆኑን ነው፡፤ እውነት ለመናገር ዛሬም ወደ በራፋችሁ ስመጣ እንደው እነዚህን ሰዎች ስራ እያስፈታኋቸው ይሆን ከሚል ሃፍረት ጋር ነው፡፡ ግን ምን ላድርግ? ጉዳዩ […]
Read More →Turkish economy minister to visit Ethiopia
One-day official visit aims to boost trade, investment and bilateral ties Seleshi Tessema Mulata Ethiopia Nihat Zeybekci By Seleshi Tessema ADDIS ABABA, Ethiopia Turkish Economy Minister Nihat Zeybekci and the 100 member business delegation will begin a one-day visit to Ethiopia on Wednesday, according to officials. Zeybekci’s official visit is packed with high profile engagements. […]
Read More →ኢህአዴግ ሙሰኞችን ካልከሰሰ አገሪቷ ወደ ብተና ማምራቷ አይቀርም!( ስብሃት ነጋ)
– – የኢህአዴግ ጉባኤ አካሄዱ ተቻችሎ የማለፍ፣ ህዝባዊነት የተሸረሸረበትና ነገሮችን አስቀድሞ ያለማየት ችግር ያለበት ነው የኢህአዴግ ጉባኤ አሰራሩ የብሄራዊ ድርጅቶችን ወቅታዊና ትክክለኛ አቋም የሚያሳይ ነው ብለው እንደማያምኑና መፈተሽ እንዳለበት አንጋፋው የኢህአዴግ ታጋይ/የህወሓት መስራች/ አቶ ስብሃት ነጋ ተናገሩ፡፡ ኢህአዴግ ባመነው ልክ ሙሰኞችን ካልከሰሰ አገሪቷ ወደ ብተና ማምራቷ አይቀርም ብለዋል፡፡ አቶ ስብሃት ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ብቻ በሰጡት […]
Read More →Top 10 Countries with Highest External Debt
External Debt is that part of the country’s total debt that was borrowed from foreign lenders, including governments, international financial institutions, and commercial banks. As per the latest available data with the CIA Factbook, the United States tops the list of 10 countries that have the highest external debt. The US was followed by the […]
Read More →የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሆስፒታል መግባት ማህበረሰቡን አስደንግጦአል ። በመንግስት ሃይሎች ክፉኛ ድብደባ እንደተፈጸመበት ይጠረጠራል
(ዘ-ሐበሻ) በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ የሚፈጸመው ግፍ ከ ዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ ነው:: ዛሬ ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ በሶሻል ሚድያ በለቀቀው መረጃው እንዳለው ተመስገን በጠና ታሞ ሆስፒታል ገብቷል:: ዛሬ ታህሳስ 18/09 ዓ.ም “ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እጅግ ታሟል” በሚል ታሪኩ በለቀቀው መረጃ ” በዝዋይ ባቱ ሆስፒታል የሚገኙ ምንጮቻችን እንደገለፁል ዛሬ ታህሳስ 18/09ዓ.ም ተመስገን ታሞ በአንፖላንስ ወደ ሆስፒታሉ […]
Read More →
