የኢንጅነር ሃይሉ ሻውል ስርአተ ቀብር በዛሬው ዕለት በቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን ተፈጽሟል
ዛሬ ቀን ከ9፡00-10፡30 ሰዓት ድረስ የቀድሞ የቅንጅት ሊቀመንበር የነበሩት ኢንጂነር ሃይሉ ሻውል የቀብር ሥነ ሥርዓት በቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ተፈጽሟል። ከጅምሩ ጀምሮ ዝናብ ባለተለየው የቀብኢንጂነር ሃይሉሻውል ሥነ ሥርዓት ላይ የአንጋፋው ፖለቲከኛ ቤተሰቦች፣ ዘመዶች፣ ወዳጆች፣ የቀድሞ የትግል አጋሮች፣ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና በርካታ ዜጎች ተገኝተዋል ሲል ኤልያስ ገብሩ አትቶአል የቀድሞው የቅንጅት ለአንድነት እና ለዲሞክራሲ አመራር አካል የነበሩት እና […]
Read More →Ethiopia Alleges Oromo Protesters Receiving Support From Egypt
William Davison, Oct. 11 Ethiopia’s government suspects Egyptian elements may be backing Oromo protesters as rivalry over control of the Nile River intensifies, Communications Minister Getachew Reda said. Authorities in Cairo may be supporting the banned Oromo Liberation Front, or OLF, that organized a spate of attacks last week across Ethiopia’s most populous region, which […]
Read More →Ethiopian PM says police do not use violence against protesters
Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn gestures during a news conference in Addis Ababa, Ethiopia, October 11, Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn said on Tuesday that police had not used violent tactics against protesters and the government would investigate such incidents, speaking during a visit by German Chancellor Angela Merkel. Ethiopia has been hit by a […]
Read More →German leader calls for Ethiopia to open up politics after unrest
German Chancellor Angela Merkel (L) gestures next to Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn (R) during a news conference in Addis Ababa, Ethiopia, October 11, 2016. REUTERS/Tiksa Negeri By Andreas Rinke and Aaron Maasho | ADDIS ABABA German Chancellor Angela Merkel urged Ethiopia on Tuesday to open up its politics and ensure police do not […]
Read More →Ethiopia withdraws from Somalia el-Ali in Hiran region (BBC)
Image copyrightAFPImage captionEthiopia deployed its troops to Somalia to strengthen the weak UN-backed government Ethiopian troops fighting militant Islamist group al-Shabab have withdrawn from a key military base in central Somalia’s Hiran region, residents say. Al-Shabab fighters have taken control of el-Ali village following the withdrawal, the residents added. Ethiopian forces had destroyed the base […]
Read More →የአቸስኳይ ጊዜ አዋጁ በመላ ሀገሪቱ የሚተገበር ቢሆንም በልዩ ትኩረት የሚታዩ ቦታዎች ይኖራሉ:- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ
መስከረም 29፣ 2009 በሚንስትሮች ምክር ቤት የተጣለው የአቸስኳይ ጊዜ አዋጁ በመላ ሀገሪቱ የሚተገበር ቢሆንም በቀጣይ በልዩ ትኩረት የሚተገበርባቸው ቦታዎች በጠቅላይ ሚንስትሩ በሚመራ ኮማንድፖስት ይፋ እንደሚደረግ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ጌታቸው አምባዬ ገለፁ። የአቸስኳይ ጊዜ አዋጁ መተግበር ያለበት በሚል የሚያስቀምጣቸውን ጉዳዮችም ጠቅላይ አቃቤ ህጉ አብራርተዋል። አዋጁን የሚያስፈፅመው ኮማንድ ፖስትም ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ለማስጠበቅና የዜጎችን ሰላማዊ […]
Read More →የችካጎ ማራቶን ተከናወነ
39ሺህ ተመዝጋቢ ሯጮች እና 14 ሺ የነጻ አገልግሎት ሯጮች የተሳተፉበት ትልቁ የ ችካጎ ማራቶን ዛሬ ጠዋት 7ሰአት ተጀምሮ ፣በእንግድነት በተጋበዙት የኬንያ እና ኢትዮጵያውያኖች በነበረ ፉክክር ኬንያኖች ከ1 እስከ 5ኛ በማጠናቀቅ ማሸነፋቸውን የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ከስፍራው ዘግቦአል ። በ6ኛ ደረጃ ኢትዮጵያዊው ቢገባም እንደተለመደው ለማሸነፍ አለመብቃታቸው በስፍራው የነበሩትን ኢትዮጵያውያኖችን አስቆጭቶአል ። በሴቶችም የማራቶን ውድድር በተደጋጋሚ በችካጎ ላይ […]
Read More →የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ፣ የህዝቡ መነሳሳት አዋጁ ቢታወጅም ከምንም ነገር እንደማይገድበው የለውጥ አራማጆች ወጣቶች ገልጸዋል
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለገዥው መንግስት እንደልቡ የመግደል ፣ የመጨፍጨፍ እና የማሰር መብት ያጎናጽፋል፡፡ እስካሁን የነበረውን ጭፍጨፋ ህጋዊ ሽፋን ያጎናጽፈዋል፡፡ በህገ መንግስቱ መሰረት አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲታወጅ ሃገሪቱ ከገዥው ቁጥጥር ውጭ ስትሆን ሲሆን መንግስት የህግ ቡድን አቋቁሞ እርምጃው ኢሰብአዊ መሆኑን ይቆጣጠራል፡፡የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኢሰብአዊ መሆኑን ያረጋግጣል፡፡ ሰው በታሰረ በአንድ ወር ውስጥ ለቤተሰቡ እንዲታወቅ ይደረጋል ይላል፡፡ ጭፍጨፋው […]
Read More →Ethiopia Declares State of Emergency After Businesses Attacked
Security forces gain extra powers for at least six months Minister says ‘foreign elements’ are behind recent assaults Ethiopia’s government declared a state of emergency after businesses were attacked last week by foreign-backed protesters in the Oromia region, communications minister Getachew Reda said. Security forces will be re-organized and given “extra powers” to restore law […]
Read More →የዝዋይ እስር ቤት መቃጠሉ ተገለጸ
በዘዋይ ትልቁ እስርቤት ዛሬ ማምሻውን መቃጠሉ የተሰማ ሲሆን ፣መንግስት የ6 ወር የአደጋ ጊዜ ጥሪ ማቅረቡን ተከትሎ ህዝቡ እምቢተኝነቱን አሳይቶአል ። በዚህም የተነሳ ህዝቡ በጣም ቁጣውን በተለያየ ቦታ መግለጹን አላቋረጠም ፣የመጣው ቢመጣ ትግላችንን አናቆምም በማለት የምእራብ ሸዋ ተወላጆች ተናግረዋል ሆኖም ግን በአማራ ክልል ያለውም የተቃውሞ ጥሪ አሁን አብሮ በጋራ ቢቀጥል የአሸናፊነትን ቁንጮ እንቀዳጃለን ሲሉ ጠቁመዋል። በዝዋይ […]
Read More →
