www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 115
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 115
Latest

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዝርዝር ከመልስ ይልቅ ጥያቄ ይበዛዋል። ቴዎድሮስ ዳኜ

By   /  October 16, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዝርዝር ከመልስ ይልቅ ጥያቄ ይበዛዋል። ቴዎድሮስ ዳኜ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዝርዝር ከመልስ ይልቅ ጥያቄ ይበዛዋል። አብዛኞቹ “ክልክል”የተባሉት ነገሮች ድሮም ክልክል ናቸው። የቀረው ነገር ተጨማሪ ማብራሪያ ካልተሰጠበት ትልቅ ውዥንብር መፍጠሩ አይቀርም። ድሮም ክልክል ከነበሩትና ከሚያከራክሩት ነገሮች ውስጥ አንዳንድ ምሳሌ፦ አንቀፅ 10. ሀይማኖታዊ፣ ባህላዊና ህዝባዊ በዓላት ላይ ቅስቀሳ ማድረግ ሀይማኖታዊ ተቋማት ውስጥ በሚደረጉ ስብከቶችና ትምህርቶች ሀይማኖታዊ አስተምህሮት ከማድረግ ውጪ በህዝቦች መካከል መጠራጠርና መቃቃርን የሚፈጥር፣ […]

Read More →
Latest

ከሰማያዊ ፓርቲ ልዩ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የተሰጠ መግለጫ

By   /  October 13, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከሰማያዊ ፓርቲ ልዩ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የተሰጠ መግለጫ

ሀገራችን ኢትዮጵያ ቀደምት እና ታላቅ ከሚባሉት ሀገሮች አንዷ ብትሆንም፤በሚያጋጥሟት ጨቋኝ ገዢዎች ምክንያት የሀገሮች ሁሉ ጭራ ለመሆን ተቃርባለች፡፡ እስካሁን ድረስ በመረጣቸው መሪዎች ለመተዳደር ያልታደለው የኢትዮጵያ ህዝብ ለምርጫ እና ለዲሚክራሲ ሥርዓት ያለውን ቁርጠኝነት በምርጫ 97 አሳይቷል፡፡ ነገር ግን ትናንትም ሆነ ዛሬ የምርጫ ውጤት መገልበጥ እና ማጭበርበሩን የቀጠለው የህወሐት/ኢህአዴግ አገዛዝ በምርጫ 2007 መቶ በመቶ አሸንፊያለሁ ቢልም በአገዛዙ ላይ […]

Read More →
Latest

የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባል እነ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት አልታሰሩም ሆኖም እያስፔድ ተስፋዬ እና ሌሎች ዓባሎች ታድነው ተወስደውል

By   /  October 12, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባል እነ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት አልታሰሩም ሆኖም እያስፔድ ተስፋዬ እና ሌሎች ዓባሎች ታድነው ተወስደውል

በትላንትናው ዘገባችን መሰረት ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ወረታው ዋሴ ስለሺ ፈይሳ ወይንሸት ሞላ እና ብሌን ታስረዋል ብለን መዘገባችን ይታወሳል ሆኖም ግን ፣ዛሬ በተላከልን የይስተካከልልን መረጃ መሰረት የታሰሩትን ሰዎች ስም ዝርዝር  አስተካክለን ስናቀርብ ላደረግነው ስህተት በአክብሮት ይቅርታ እንጠይቃለን ። የሰማያዊ ፓርቲ አባላቶች ከታሰሩት መካከልም እያስፔድ ተስፋዬ ፣ብሌን መስፍን ፣እና አወቀ ተዘራ ፣ያለምንም መጥሪያ ከያሉበት በማፈን ወስደዋቸዋል፣ይህንንም የተደረገው […]

Read More →
Latest

በባህርዳር ከተማ የስራ አድማ ጠሩ መንግስት ማእቀቡን እስካላነሳ ድረስ በቤት ውስጥ በማዋል እንደሚያሳልፉ ገለጹ

By   /  October 11, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በባህርዳር ከተማ የስራ አድማ ጠሩ መንግስት ማእቀቡን እስካላነሳ ድረስ በቤት ውስጥ በማዋል እንደሚያሳልፉ ገለጹ

በአማራው ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መቀመጫ በሆነው ባህርዳር ከተማ ህዝቡ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጉን ገለጹ ፣ከነገ ጀምሮ መንግስት በህዝቡ ላይ የአወጀውን አዋጅ እስካላነሳ ድረስ በሰሜንም ሆነ በምእራብ ሸዋ በደቡብ  እንዲሁም በሌሎችም የሃገሪቱ ክፍሎች የሚከናወነው ሃገራዊ እንቅስቃሴ በሃይል መግታት እንደማይቻል ገልጸዋል። ሙሉውን ዘገባ ይዘን እንቀርባለን

Read More →
Latest

The 2016 Martin Ennals Award Laureate is announced Zone 9 bloggrs are nominated for the Award

By   /  October 11, 2016  /  AFRICA  /  Comments Off on The 2016 Martin Ennals Award Laureate is announced Zone 9 bloggrs are nominated for the Award

source Zone 9 Ilham Tohti was selected by a jury of 10 global Human Rights organizations as the 2016 Martin Ennals Award Laureate. The Award is given to Human Rights Defenders who have shown deep commitment and face great personal risk. The aim of the award is to provide protection through international recognition. Strongly supported by […]

Read More →
Latest

የማርቲን ኤናልስ ሽልማት የ2016 ሎሬት ታወቀ የዞን ዘጠኝ ጦማሪያንና አራማጆች ተሸላሚዎች ናቸው

By   /  October 11, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማርቲን ኤናልስ ሽልማት የ2016 ሎሬት ታወቀ የዞን ዘጠኝ ጦማሪያንና አራማጆች ተሸላሚዎች ናቸው

አዘጋጅ Zone 9 10 ዕውቅ የዓለም የሰብኣዊ መብቶች ድርጅቶች የሚያዘጋጁት ዓመታዊው የማርቲን ኤናልስ የሰብዓዊ መብት የ2016 የመጨረሻ ሦስት ዕጩዎች መካከል ዞን 9 የጦማሪዎች እና አራማጆች ስብስብ አንዱ መሆኑ ግንቦት ወር ላይ መገለጹ ይታወሳል፡፡ ከዞን 9 በተጨማሪ የእድሜ ልክ እስራት ፍርደኛው ቻይናዊው ኢልሃም ቶቲ እና በሶሪያ አማፅያን የተጠለፈችው ሶሪያዊቷ ራዛን ዛይቱን መታጨታቸው ይታወቃል፡፡ ዛሬ አመሻሹ ላይ […]

Read More →
Latest

Ethiopia: Stop using the state of emergency as a pretext to the escalating human rights violations in the country.

By   /  October 11, 2016  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia: Stop using the state of emergency as a pretext to the escalating human rights violations in the country.

Press Release August 10, 2016 On October 08, 20016, a week after the horrific killings at the Irrecha holiday in Ethiopia’s Oromia region, the Ethiopian Council of Ministers has decreed a six month state of emergency that gives ultimate power to the authority to suspend basic and fundamental political and democratic rights granted under the […]

Read More →
Latest

በኢትዮጵያ እስረኞች አጥንትን ቀስ በቀስ በሚያፈርስ መርዝ እየተጠቁ መሆኑን ታውቁ ኖሮዋል?

By   /  October 11, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢትዮጵያ እስረኞች አጥንትን ቀስ በቀስ በሚያፈርስ መርዝ እየተጠቁ መሆኑን ታውቁ ኖሮዋል?

Source goolgul “ህወሃት በእስረኞች ላይ አጥንት የሚያመነምን መርዝ ይጠቀማል” እማኝ “የባዮሎጂካል መሣሪያ ጥቃት ነው፤ ቤተሰብ ለልጆቻችሁ ድረሱ”   ከጥቂት ዓመታት በፊት የግንቦት ሰባት መሪዎች እና አባላት መታሰራቸው ይታወሳል። ብዙዎቹ ቃሊቲ የሚገኘው እስር ቤት ነበሩ። በእስር ቤት እያሉ በደረሰባቸው ያልታወቀ ሕመም ምክኒያት ሕይወታቸውን ያጡ መሪዎችም ነበሩ።ታዲያ አንዴ ከሜክሲኮ ወደ ሃያሁለት በታክሲ ተሳፍሬ ስሔድ በግምት የሃያ ዓመት […]

Read More →
Latest

የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እና አባላት እየታደኑ መታሰር ጀመሩ

By   /  October 11, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እና አባላት እየታደኑ መታሰር ጀመሩ

አሁን በደረሰን ዜና መሰረት የሰማያዊ ፓርቲ አመራር የሆኑት እንጂነር ይልቃል ጌትነት  ፣ ብሌን መስፍን ፣ወረታው ዋሴ ፣ወይንሸት ሞላ እና ሌሎችም ስም ዝርዝራቸው ያልተጠቅቀሱ አባሎች መታሰራቸውን ምንጮቻችን ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መስሪያቤት ከሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ቅርንጫፍ ገልጸዋል ። ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የፖሊስ አባላቶች በሌሎችም ዜጎጅ እና የፖለቲካ እንቅስቃሴ በሚያደርጉ ግለሰቦች ላይ እንዲሁም ፣መንግስትን ከሃገርቤት ሆኖ በፌስቡክ […]

Read More →
Latest

Ethiopia Losing Foreign-Investment Appeal as Attacks Spread

By   /  October 11, 2016  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia Losing Foreign-Investment Appeal as Attacks Spread

  Oct. 10, 2016 Ethiopia’s attraction as a favorite new destination for foreign investors is fast dissipating as businesses owned by Nigerian billionaire Aliko Dangote and Dutch fruit processors come under attack in growing political unrest. The government declared a six-month state of emergency Sunday to deal with the violence accompanying protests by ethnic Oromo […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar