www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 114
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 114
Latest

     የተባበረችውን ኢትዮጵያን በጋራ እንገነባለን                                             ገለታው ዘለቀ

By   /  November 2, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on      የተባበረችውን ኢትዮጵያን በጋራ እንገነባለን                                             ገለታው ዘለቀ

  በቅርቡ በአንድ የኦሮሞ ወገኖች ስብሰባ ላይ አንድ ሰውየ ኦሮምያ ሰላም የምታገኘው ኢትዮጵያ ስትፈራርስ ነው ኢትዮጵያ መፍረስ አለባት አለ ተብሎ ሲራገብ እያየን ነው። እኔ በግሌ የዚህን ሰው ተልእኮ ለመረዳት ቅንጣት ጊዜ አልወሰደብኝም። ከራሱ ከወያኔ በቀጥታ መልእክት እየተቀበለ የሚሰራ የወያኔ ተቀጣሪ ነው ወይም እያጃጃሉ በስልት የሚጠቀሙበት ሰው ነው። አለቀ።   ይህንን ለማለት ያስቻለኝ ነገር እንደሚታወቀው ይህ […]

Read More →
Latest

በጎንደር እና ጎጃም ላይ የህወሃት(ተሃት) መንግስት የተጠናከረ ጥቃት ከፍቷል

By   /  November 2, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጎንደር እና ጎጃም ላይ የህወሃት(ተሃት) መንግስት የተጠናከረ ጥቃት ከፍቷል

  አለበል አማረ እንደአጠናቀረው የህወኃት አገዛዝ ራሱን በኮማንድ ፖስት ካደራጀበት ጊዜ ጀምሮ በአንዳንድ የአማራ ከተሞች፤ ህዝቡ ለወሳኙ ተጋድሎ ለሚያደርገው ሁለገብ ዝግጅት የተፈጠረውን ክፍተት ተጠቅሞ ባለፉት የተጋድሎ እንቅስቃሴወች እንቅስቃሴውን በማስተባበርና በመምራት ወሳኝ ያላቸውን ወጣቶች፤ በክልላችን በሚኖሩ የትግራይ ተወላጆችና በተወሰኑ የኛወቹ አጋሰሶች ጥናት አካሂዷል። ይህንን ጥናት ታሳቢ በማድረግም በያዝነው ሳንት ጀምሮ የተጠናከረ ግን ያልተሳካ ጅምላ አፈሳ በማድረግ […]

Read More →
Latest

በቤተ ሙስና፣ የ”ጥልቅ ተሃድሶ”ው ድራማ ተጀምሯል!  የእርስ በርስ እና ራስን በራስ መተካካት ቧልት እና ፌዝ። 

By   /  November 1, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በቤተ ሙስና፣ የ”ጥልቅ ተሃድሶ”ው ድራማ ተጀምሯል!  የእርስ በርስ እና ራስን በራስ መተካካት ቧልት እና ፌዝ። 

  ከክንፉ አሰፋ   ከመጋረጃው ጀርባ ስብሃት ነጋ፣ አቦይ ጸሃይ፣ ጌታቸው አሰፋ፣ ደብረጽዮን እና በረከት ስምኦን የሚቆምሩትን ካርታ ሃይለማርያም ደሳለኝ እንደቬጋስ አጫዋች ፊት እያመጣ ይዘረጋዋል። በዲዮጋን ያደረጉት አብዮታዊ እና ልማታዊ “ምሁራን” ፍለጋ ውጤት ነበረው። “የዶክተር ያለህ”  ፍለጋ  ጥቂት ታማኝ አገልጋዮችና ፣ በርካታ ሮቦቶችን አስገኝቷል። “በዲሞክራሲ” በተመረጠው  “የህዝብ ምክር ቤት” የሚኒስትሮቹ ስም ይፋ በሆነ ግዜ፤ ለይስሙላ […]

Read More →
Latest

በአፍሪካ የጅምላ ግድያን (የዘር ማጥፋት) አስመልክቶ ፓናል ዲስከሽን ተካሄደ

By   /  November 1, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአፍሪካ የጅምላ ግድያን (የዘር ማጥፋት) አስመልክቶ ፓናል ዲስከሽን ተካሄደ

በኖርዝ ኢስተርን ኢልኖይስ ዮኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጥናት እና ምርምርም ተቋም ውስጥ በተካሄደው የአፍሪካ መሪዎች የዝር ጅምላ ግድያን አስመልክቶ በተለያዩ አፍሪካ አገራቶኦች እንዴት ዘርን ያመላከተ የጅምላ ግድያ እንደ ተከናወነ ገልጸዋል ። የመጀመሪያውን ገለጻ በሁቱ እና ቱሲ ስለነበረው ከተማሪውች ጥናታዊ ጽሁፍ የቀረበ ሲሆን ከማለዳው ጀምሮ የተለያዩ ተማሪዎች እና ምሁራኖች የግላቸውን አስተያየት እና ጥናታዊ ስሁፎችን አቅርበው ለህዝቡ የመወያያ መድረክ […]

Read More →
Latest

Ethiopian parliament unanimously approved the new cabinets proposed by Prime Minister Hailemariam Desalegn.

By   /  November 1, 2016  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopian parliament unanimously approved the new cabinets proposed by Prime Minister Hailemariam Desalegn.

NEW CABINETS IN ETHIOPIA Ethiopian parliament unanimously approved the new cabinets proposed by Prime Minister Hailemariam Desalegn. Prime Minister scrapped the previous posts cluster coordinator with the rank of deputy Prime Minister and advisor to the Prime Minister Cabinet members who remained in their previous posts:- Deputy Prime Minister Demeke Mekonnen Siraj Fegessa – Minister […]

Read More →
Latest

ዋና ዋና ስልጣኖች አሁንም በሕወሓት እንደተያዙ ነው | ቴዎድሮስ አድሃኖም ተነስቶ ኦሮሞነት የተለጠፈለት ትግሬው ወርቅነህ ገበየሁ የውጭ ጉዳይ ሚ/ርን ቦታ ያዘ | የአባይ ጸሐዬ የቀድሞ ሚስት ሚ/ር ሆነች

By   /  November 1, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዋና ዋና ስልጣኖች አሁንም በሕወሓት እንደተያዙ ነው | ቴዎድሮስ አድሃኖም ተነስቶ ኦሮሞነት የተለጠፈለት ትግሬው ወርቅነህ ገበየሁ የውጭ ጉዳይ ሚ/ርን ቦታ ያዘ | የአባይ ጸሐዬ የቀድሞ ሚስት ሚ/ር ሆነች

  አቶ አባይ ጸሐዬ የቀድሞ ሚስት የነበረችው ወ/ሮ ፈትለወርቅ (ሞንጆሪኖ) ገብረእግዛቤር (ዘ-ሐበሻ) የትግራይ ነጻ አውጪው መንግስት ተላላኪ የሆኑት ጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ በዛሬው ዕለት አዲሱን ካቢኒያቸውን ይፋ አደረጉ:: አሁንም የመንግስት ቁልፍ ስልጣኖች በሕወሓት እጅ እንደሚገኙ ታውቋል:: መከላከያውን እና ደህነንቱን ከበላይ የሚመሩት ሕወሓቱ ደብረጽዮን አሁን በስልጣን ላይ ያሉ ሲሆን; በኦሮሞ ስም የሚነግደው ሌላኛው ትግሬ ወርቅነህ ገበየሁ የውጭ […]

Read More →
Latest

በደቡብ አፍሪካ የህወሃት ኢንባሲ አምባሳደር ሙሉጌታ ከማን ጋር እየመከሩ ነዉ ።

By   /  November 1, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በደቡብ አፍሪካ የህወሃት ኢንባሲ አምባሳደር ሙሉጌታ ከማን ጋር እየመከሩ ነዉ ።

በልኡል አለም በ30/10/2016 በደቡብ አፍሪካ የህወሃቱ ቡድን አስቸኳይ ግዜ አዋጁን ተንተርሶ የበጠራዉ ስብሰባ ዉጤታማ እንዳልነበረ ምንጮቻችን በላኩልን ምስጢራዊ መረጃ ያረጋገጥን ከመሆኑ ባሻገር መረጃዎቹ ሌሎች ጉዶችን ይዘዉ ተከስተዋል። ይህዉም በቅርቡ በደቡብ አፍሪካ በጆሐንስበርግ ከተማ ላይ መይፌር እየተባለ በሚጠራዉ ስፍራ ትዉልደ ሱማክሌያዊያን የሆኑ ግለሰቦች በኦሮሞ ብሔር ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸሙትን የግድያ ወንጀል ተንተርሶ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊያንን ያላካተተ ገለልተኛ […]

Read More →
Latest

ኢሳትን እና ኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክን የሚያገናኝ መድረክ ተጀመረ

By   /  October 17, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢሳትን እና ኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክን የሚያገናኝ መድረክ ተጀመረ

በትላንትናው እለት በችካጎ በተካሄደ  የገንዘብ ማሰባሰብ ዝግጅት ላይ  የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ እና ኢሳትን ካሉበት ደረጃ ከፍ ለማድረግ እና የመረጃ ፍሰታቸውን በሃገርቤት ላለው ህዝብ ለማዳረስ ጠንክረው በጋራ መስራት አለባቸው በሚል እሳቤ ከኦሮሞ ማህበረሰብ ተወካይ አንደበተ ርእቱ ዶ/ር አወል አልሎ እና ከእሳት አሮ ኤርምያስ ለገሰ የተገኙ ሲሆን ገቢው ለእሳት  6ኛ አመት ክብረ በአል እና ለኦምኒ እንዲሆን መላው […]

Read More →
Latest

Ethiopian Premier Expects Economic Rebound When Emergency Ends

By   /  October 16, 2016  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopian Premier Expects Economic Rebound When Emergency Ends

William Davison Ethiopia’s six-month state of emergency could be called off before that period is over, allowing the economy to recover quickly after months of violent protests and attacks on businesses, said Prime Minister Hailemariam Desalegn. “I think it can quickly settle down and we don’t even need six months of the emergency period that’s […]

Read More →
Latest

የወያኔ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ይፋ አደረገ።

By   /  October 16, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የወያኔ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ይፋ አደረገ።

በማንኛውን የሀገሪተሩ ክፍል የተከለከሉ ተግባራት ========================== ማንኛውን ሁከት እና ብጥብጥና በህዝቦች መካከል መጠራጠር እና መቃቃር የሚፈጥር ይፋዊም ሆነ ድብቅ ቅስቀሳ በማናቸውም መልኩ እና ዘዴ ማድረግ፤ ፅሁፍ ማዘጋጀት ማተምና ማሰራጨት፣ ትእይንት ማሳየት፣ በምልክት መግለፅ ወይም መልእክትን በማናቸውም ሌላ መንገድ ለህዝብበ ይፋ ማድረግ ፈቃድ ሳይኖር በማንኛውም ህትመት ወደ ሀገር ወስጥ ማስገባት ወይም ወደ ውጪ ሀገር መላክ በመመሪያው […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar