www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 261
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 261
Latest

ድርድር… የወያኔ የማዘናጊያ እና የማጭበርበሪያ ደውል

By   /  December 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ድርድር… የወያኔ የማዘናጊያ እና የማጭበርበሪያ ደውል

ምንሊክ ሳልሳዊ :- ወገኖቼ መቸም የወያኔን እኩይ ምግባር የቱን ጥለን የቱን አንስተን እንደምንናገር አናውቅም ሙሉ ሰውነቱ በመጥፎ የፖለቲካ ፈንጂዎች እና በቀሎች የተሞላ በማዘናጋት እና በማደናበር በማጭበርበር የተሞላ መሆኑ ሳይታለም በይፋ የተፈታ እውነት ነው:: የዛሬ ትኩስ ወሬ የሆነው የወያኔው ጁንታ ከግንቦት ሰባት ጋር እንደራደር የሚለው ጥያቄ እጅም አስገራሚ የማይደንቅ ሆኖም በጭንቅ ሰአት የተጠበቀ የፖለቲካ ገመድ ጉተታ […]

Read More →
Latest

Hubble Telescope best shot at learning comet fate

By   /  December 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Hubble Telescope best shot at learning comet fate

AP | MARCIA DUNN Published December 2, 2013 03:27PM EST In this combination of three images provided by NASA, comet ISON appears as a white smear heading up and away from the sun on Thursday and Friday, Nov. 28-29, 2013. ISON was not visible during its closest approach to the sun, so many scientists thought […]

Read More →
Latest

አበሻ እና ሆድ – ክፍል 2 (ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)

By   /  December 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አበሻ እና ሆድ – ክፍል 2 (ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)

አበሻ ድግስ ይወዳል፤ ድግስ የሚወደው መብላትና ማብላት ስለሚወድ ነው፤ ለመብላት የአበሻ ምክንያቱ ብዙ ነው፤ ልጅ ተወለደ ብሎ መብላት ነው፤ ልጅ ክርስትና ተነሣ ብሎ መብላት ነው፤ ልጅ አገባ ብሎ መብላት ነው፤ ልጅ ሞተ ብሎ መብላት ነው፤ አበሻ ሰው ቀብሮ ሲመለስ በንፍሮ ይጀምርና ቀስ በቀስ ወደሌላው ይተላለፋል። ሃይማኖትም ቢሆን ለመብላት ካልሆነ የነፍሱ ጉዳይማ በጣም ሩቅ ነው፤ ሕያዋን […]

Read More →
Latest

የረጅም ርቀት እንቁ ጥሩነሽ ዲባባ

By   /  December 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የረጅም ርቀት እንቁ ጥሩነሽ ዲባባ

Read More →
Latest

የወያኔ መንግስት ላቀረበው የ“እንደራደር” ጥያቄ ከግንቦት 7 የተሰጠ ምላሽ የምላሹን ዝርዝር ይዘናል !

By   /  December 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የወያኔ መንግስት ላቀረበው የ“እንደራደር” ጥያቄ ከግንቦት 7 የተሰጠ ምላሽ የምላሹን ዝርዝር ይዘናል !

ለድርድሩ የግንቦት 7 ምላሽ፡ ወያኔ ኢትዮጵያ ዉስጥ የገነባዉ ሥርዓት በከፍተኛ ችግሮች የተወጠረ ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የመሪው ሞት በወያኔ መሀል ያስከተለው ቀውስ፤ የሕዝብ ሁለገብ ትግል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበት መሄድ የፈጠረበት ስጋት እና ምርጫ በደረሰ ቁጥር የሚደርስበት ጭንቀት መጨመር ተደማምረው ውጥረቱን ወደ ከፍተኛ ደረጃ እያደረሱት መሆኑን የሚያሳዩ በቂ ምልክቶች አሉ። የእስካሁኑ ተሞክሮዓችን እንደሚያሳየው ወያኔ […]

Read More →
Latest

የምስራቅ ኢትዮጵያ ፖለቲካ (ተመስገን ደሳለኝ)

By   /  December 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የምስራቅ ኢትዮጵያ ፖለቲካ (ተመስገን ደሳለኝ)

…አውሮፕላኑ ቅዳሜ ጠዋት ሶስት ሰዓት ላይ ድሬዳዋ አየር ማረፊያ ደርሶ ከተርሚናሉ ስወጣ፣ ተጠራጥሬ ሰዓቴን ተመለከትኩ፤ የድሬ የጠዋት ፀሐይ ከተለመደው ንዳዷ ጋር የአዲስ አበባን የቀትር መራራ ፀሀይን ታስከነዳለች፤ እናም አጥበርባሪ ጨረሯን ያለምህረት ስትለቅብኝ፣ ጓደኛዬ መኪና ይዞ እቦታው እስኪደርስ መጠበቁ በገዛ ፍቃድ መለብለብ ስለመሰለኝ፣ በቀጥታ ከተደረደሩት ታክሲዎች አንዱን ይዤ ወደ ከዚራ አመራሁ፤ ድሬ የሄድኩት በዋናነት ከማህበራዊ ጉዳይ […]

Read More →
Latest

የአንድ አገር ዜጋ ሰበአዊ መብቱ ካልተከበረለት የሁለት አገሮች ዲፕሎማሲያዊ መንገድ ይደፈርሳል ።

By   /  December 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአንድ አገር ዜጋ ሰበአዊ መብቱ ካልተከበረለት የሁለት አገሮች ዲፕሎማሲያዊ መንገድ ይደፈርሳል ።

ሃገራት ሃገር የሚሆኑት ዜጎች ተከባብረውና ጥቅማቸው ሳይጓደል፤ መብታቸው ሳይሸራረፍ፤ ግዴታቸውን አክብረውና እየተወጡ ሲኖሩበት ነው፡፡ ምድረበዳም ቢሆን በሃገር ክልል ውስጥ ተከልሎ አስፈላጊ ሲሆን ዜጎችም ሆኑ ጎብኚዎች አለያም ለሌላ ምርምርን የመሰሉ ተግባራት ለመፈጸም የሚሄዱበት በመሆኑ ሃገር ነው፡፡ ሃገራት ደሞ ዜጎችንና መብትና ግዴታቸውን በአግባቡና በሕገ መንግስታቸው ላይ በሰፈረው ድንጋጌ መሰረት የሚያስተዳድሩትን ሕዝብ እራሱ የመረጣቸው መሪዎች እንዲያስተዳድሩት ውክልና ይሰጣል፡፡ […]

Read More →
Latest

እናት ተራራ ፈሰሰች እንደ ዉሃ እንደ አባይ ጅረት (እጅጋየሁ ሽባባው ጂጂ )

By   /  December 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on እናት ተራራ ፈሰሰች እንደ ዉሃ እንደ አባይ ጅረት (እጅጋየሁ ሽባባው ጂጂ )

Read More →
Latest

መንግስት ነን ብላችሁ፤ አገር እያስተዳደራችሁ እንደሆነ ለምትቆጥሩ ግን ሞራል ለሌላችሁና ሀላፊነት ለማይሰማችሁ የሀገራችን ገዥዎች

By   /  December 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንግስት ነን ብላችሁ፤ አገር እያስተዳደራችሁ እንደሆነ ለምትቆጥሩ ግን ሞራል ለሌላችሁና ሀላፊነት ለማይሰማችሁ የሀገራችን ገዥዎች

ከመልካም ብሥራት ማርም ሲበዛ ይመራል ይላሉ አበው፡፡ ውሸታችሁ፤አስመሳይነታችሁ፤ ወሰን ያጣው በቀለኝነታችሁ፤ አቅመቢስነታችሁ፤ ዘረኝነታችሁ፤ ሙሰኝነታችሁ….ኧረ ስንቱ የናንተ ነገር ተዘርዝሮ ያልቃል? በዛ፤ መረረንም፡፡ መንግስት ህዝብን ወክሎ የአንድን ሀገር ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ የሚመራ ተቋም ሆኖ በእንቅስቃሴዎቹ ሁሉ ታሳቢና ተቀዳሚ የሚያደርገው የህዝብን ተጠቃሚነትና የሀገርን ልማት፤ እድገት፤ ብልፅግናና ሉዓላዊነት ነው፡፡ በዚህች መናኛ መለኪያ ስትለኩ የናንተ ቦታ የት ነው? ህዝብን የልማት ተጠቃሚ […]

Read More →
Latest

“ምጥ” ========= (የኢትዮጵያ – ምጥ)

By   /  December 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ምጥ” ========= (የኢትዮጵያ – ምጥ)

በወሰን ሰገድ ገብረ ኪዳን በአፍላ የወጣትነት ዘመኑ ወደዳት፡፡ መውደድ ቢሉ መውደድ ነው፡- ቅልጥ ያለ ፍቅር ያዘው፡፡ በፍቅሯ ቀለጠ፤ ተቅለጠለጠ፡፡ እሷም እንደሱ በፍቅሩ ተነደፈች፡፡ በየፊናቸው መፋቀርን ፈቀዱ፡፡ ተፈቃቀዱ፡፡ የእሷ እናት የአጋጣሚ ነገር ሆኖ እናት ዓለም ነው ስማቸው፡፡ “እናት” ይሏቸዋል ሲያቆላምጣቸው፡፡ “የዓለም ይሁንላችሁ” ብለው ፈቀዱላቸው፡፡ ዳሯቸው፡፡ ተጋቡ፡፡ በተክሊል፡፡ በቃልኪዳን፡፡ በዓመቱ አናት መልዕክተኛ መጣባቸው፡፡ በወሰን ሰገድ “ሴት ልጅዎ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar