www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 67
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 67
Latest

የተባበሩ አረብ ኢምሬት አልጋ ወራሽ ፣ለኤርትራው ፕረዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የሰላም ሽልማት አበረከቱ

By   /  July 24, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የተባበሩ አረብ ኢምሬት አልጋ ወራሽ ፣ለኤርትራው ፕረዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የሰላም ሽልማት አበረከቱ

ባሳለፍነው፡ወራት፡ነበር፡የአስመራው፡የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ልኡካን እና የኢትጵያው አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር የመጀመሪያ ጥሪ በተደረገላቸው መሰረት በቀጥታ ከአስመራ ወደ አዲስ አበባ በመብረር የዲፕሎማሲ ውይይት ያደረጉት የነበረው ፣ከዚያም በመቀጠል የዶክተር አብይ ወደ አስመራ መጓዝን ተከትሎ ፣ በአሁን ሰአት  በአፍሪካ ውስጥ የእረጅም ጊዜ ስልጣን ባለቤት የሆኑትን የአስመራውን ፕረዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂን ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ በደማቅ ሁኔታ ያስተናገደችው ። ለእረጅም ጊዜያት የደስታ […]

Read More →
Latest

ዶ/ር አብይ ለምን ጋዜጠኞችን ይፈራሉ ?ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ጠያቄ መጠየቅ የሚቻለው በዌብሳይት በመላክ ብቻ ነው

By   /  July 24, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ዶ/ር አብይ ለምን ጋዜጠኞችን ይፈራሉ ?ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ጠያቄ መጠየቅ የሚቻለው በዌብሳይት በመላክ ብቻ ነው

የጠቅላይ ምንስትሩ የሚዲያ አሰባሳቢ ኮሚቴ መግለጫውን ግልጽ አድርጓል ፡፡ ጉዳዩ የሚዲያ፡ስነ፡ምግባርን፡የሚጻረር ስራ ነው ማለዻ ታይምስ  በሰሜን አሜሪካ ለሚካሄደው የሃገራዊ ኮንፈረንስ ሁኔታ ጠቅላይ ሚንስትሩን ጥያቄዎች መጠየቅ የሚቻለው በዌብሳይት ላይ ጥያቄዎችን በማስገባት ብቻ መሆኑን የሚዲያ አሰባሳቢው ኮሚቴ ገልጧል ። እንደ ኮሚቴው ውሳኔ ከሆነ ማናቸውንም ሚዲያዎችም ሆኑ ግለሰቦች ጥያቄዎቻቸውን በዌብሳይ ማድረግ ያለባቸው እንደሆነ አሳውቀዋል። የዚህም ዌብሳይት አድራሻ የሚከተለው […]

Read More →
Latest

LOVE LETTER TO ETHIOPIAN BUNA

By   /  July 23, 2018  /  AFRICA, WEST AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on LOVE LETTER TO ETHIOPIAN BUNA

AUTHOR Hannah Giorgis PHOTOGRAPHER Girma Berta In a recent deep clean of our lovely but very Brooklyn-size apartment, my roommate stumbled upon a curious artifact. Nestled amid some paperwork was a report I had written on Ethiopia in the fifth grade. A few months earlier we brought back the document—its clear plastic binding holding together […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፣ ሲኖዶስ አመራሮች እርቀ ሰላም የማድረግ ጸሎት በጋራ አደረጉ

By   /  July 23, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፣ ሲኖዶስ አመራሮች እርቀ ሰላም የማድረግ ጸሎት በጋራ አደረጉ

ላለፉት ፳፯ አመታት በወያኔ(ህወሃት) ፖለቲካዊ ጥቅም ተመልክቶ ፤ ማህበረሰቦችን በፖለቲካ ልዩነቶች ፣ ሃይማኖቶችን እና ዘሮችን ባማከለ ሁኔታ እንዲለያዩ ሲሰሩበት እንደኖሩ ይታወቃል፣ ይህም የፖለቲካ እድሜአቸውን እንዲያራዝሙበት ጠቅⶁቸዋል;; ሆኖም ግን አንድ ትውልድ ህይወት ከጠፋ በሁዋላ እንደገና ከእራሳቸው ውስጥ የወጣ እና ኢትዮጵያን የተባለችውን ሃገር የማዳን አባዜ የያዘው ፣ምርጥ ኢትዮጵያዊ የጥላቻን ጉልበት ለመስበር በቅቷል ፣በዚህም ሁኔታ በመላው ሃገሪቱ ተወዳጅነቱን […]

Read More →
Latest

በምዝበራ የበሰበሱ የአ/አበባ ሀ/ስብከት የዋና ክፍል ሓላፊዎች በሙሉ እንዲወገዱ፣በግፍ ያፈናቀሏቸው 270 ሠራተኞች እንዲመለሱ ቋሚ ሲኖዶስ ወሰነ

By   /  July 23, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on በምዝበራ የበሰበሱ የአ/አበባ ሀ/ስብከት የዋና ክፍል ሓላፊዎች በሙሉ እንዲወገዱ፣በግፍ ያፈናቀሏቸው 270 ሠራተኞች እንዲመለሱ ቋሚ ሲኖዶስ ወሰነ

በምዝበራ የበሰበሱ የአ/አበባ ሀ/ስብከት የዋና ክፍል ሓላፊዎች በሙሉ እንዲወገዱ፣በግፍ ያፈናቀሏቸው 270 ሠራተኞች እንዲመለሱ ቋሚ ሲኖዶስ ወሰነ ሀ/ስብከቱ፣እንደየሥራ ዘርፋቸው በሚያወጣው ድልድል መሠረት በየአጥቢያው ይመደባሉ፤ በዛሬው ዕለት፣ አለቆችንና ም/ል ሊቃነ መናብርትን ጠርቶ ውሳኔውን አስታውቋል፤ ኾኖም… ከተመላሾቹ ውስጥ የእምነትም የሥነ ምግባርም ችግር ያለባቸው መኖራቸው እያነጋገረ ነው፤ እንደ‘አባ’ ነአኵቶ ለአብ፣ ጌታቸው ዶኒ፣ ጸዳሉ መለሰ ያሉት በማጣራት የተወሰነባቸው ነበሩ፤ ††† […]

Read More →
Latest

አቡነ መርቆርዮስ ወደ መንበራቸው እንዲመለሱ ተወሰነ

By   /  July 23, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on አቡነ መርቆርዮስ ወደ መንበራቸው እንዲመለሱ ተወሰነ

(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያ የሚገኘው እና አሜሪካ በሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ መካከል የተጀመረው እርቀ ሰላም ታላቅ ውሳኔ አስተላለፈ:: በአዲስ አበባው እና በውጭ ሃገር ያለው ሲኖዶስ ከብዙ ልፋት እና ሽምግልና በኋላ እርቀሰላሙ ተፈጽሟል:: በዚህም መሰረት በውጭ ሃገር ያለው ሲኖዶስ እና በሃገር ቤት ያለው ሲኖዶስ አንድ እንዲሆኑ ተወስኗል:: በዚህም መሰረት ፓትርያሪክ አቡነ መርቆሪዮስ ወደ መንበራቸው የሚመለሱ እንዲመለሱ ከስምምነት ተደርሷል:: አቡነ […]

Read More →
Latest

ድምጻዊ ኤፍሬም ታምሩ በኮፒ ራይት ክስ ተቀጣ !

By   /  July 22, 2018  /  Addis Admas, AFRICA  /  Comments Off on ድምጻዊ ኤፍሬም ታምሩ በኮፒ ራይት ክስ ተቀጣ !

  ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 410/96 እና የተሻሻለውን አዋጀ ቁጥር 872/2007 አንቀጽ (41)ን ተላልፏል ተብሎ፣ የተመሠረተበትን የፍትሐ ብሔር ክስ ማስተባበል ባለመቻሉ ቅጣት ተወሰነበት፡፡ ሪፖርተር ጋዜጣ እንደዘገበው ድምፃዊው የገንዘብ ቅጣት የተወሰነበት በ1977 ዓ.ም. ባሳተመው የካሴት ዘፈን ውስጥ ‹‹የቀይ ዳማ›› ወይም ‹‹የድንገት እንግዳ›› የሚል ርዕስ ያለውን ዘፈን ደራሲ የአቶ ማስረሻ ሽፈራውን ወራሽ […]

Read More →
Latest

የድምጻዊት ቻቺ ታደሰ ልጅ ሞዴል እና ድምጻዊት አስቴር ታደሰ አረፈች

By   /  July 22, 2018  /  AFRICA, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on የድምጻዊት ቻቺ ታደሰ ልጅ ሞዴል እና ድምጻዊት አስቴር ታደሰ አረፈች

በሂፕ ሆፕ ዘፈን እራሷን በማሳወቅ ላይ የነበረችው እና በተለያዩ የሞዴሊንግ ካምፓኒ የሞዴሊንግ ስራ ስትሰራ የነበረችው አስቴር ታደሰ ህይወት ማለፏን ከቅርብ ወዳጆች የሰማነው ዜና ያረጋግጣል። የሰላሳ ሰባት አመቷ አስቴር ታደሰ ለድምሳዊት ቻቺ ታደሰ የመጀመሪያ ልጇ ስትሆን ለእረጅም ዘመናት በካሊፎርኒያ ግዛት የኖረች ሲሆን ከቅርብ ጊዜ በሁዋላ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ በማቅናት ኖሮዋን አድርጋ ሁለት ልጆች መውለዷን እና […]

Read More →
Latest

ጥርቅምቅም ዜና » አሁን ወልቃይት ጠገዴ ለእርሻ የሚሆን ለም መሬት የለም!!

By   /  July 22, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ጥርቅምቅም ዜና » አሁን ወልቃይት ጠገዴ ለእርሻ የሚሆን ለም መሬት የለም!!

አሁን ወልቃይት ጠገዴ ለእርሻ የሚሆን ለም መሬት የለምን? እነዚህ ወጣቶች የወልቃይት ጠገዴ አማሮች ሲሆኑ በጋምቤላ ክልል የእርሻ ኢንቨስትመንት የተሰማሩ ኢንቨስተሮች ናቸው። ወልቃይት ጠገዴ ውስጥ ለም የእርሻ መሬት ስለሌለን አይደለም ተሰደው የሚያርሱት፣መሬታችን የትግሬ ኢንቨስተሮችና ንብረትነቱ የህወሓት የሆነው የህይወት እርሻ መካናይዜሽን ስለወረረው እንጂ። የወልቃይት ጠገዴ መሬት አይደለም ለ4ና 5 ወረዳዎች ህዝብ ለመላው አማራ የሚበቃ ነበር። እነዚህ በፎቶ […]

Read More →
Latest

የፕሮፌሰር መስፍን እና የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ግንኙነት እና የፖለቲካዊ ፋይዳ!

By   /  July 22, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የፕሮፌሰር መስፍን እና የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ግንኙነት እና የፖለቲካዊ ፋይዳ!

[ቴዲ ድንቅ – አትላንታ] ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያምና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን የሚያመሳስላቸው ብዙ ነገር አለ። ሁለቱም የሚያምኑበትን ነገር ፊት ለፊት ይናገራሉ። ሁለቱም ቀጥታ ወደ ነጥቡ ገብተው ያወራሉ እንጂ ዝባዝንኬ አያውቁም። ሁለቱም የሚናገሯቸው አርፍተ ነገሮች ለጥቅስ የሚበቁ ናቸው። ሁለቱም ፈጣሪን የሚፈሩ መንፈሳውያን ናቸው። ሁለቱም ብዙ የጭቃ ጅራፍ ወርዶባቸው በሰፊ ትከሻቸው ችለዋል። ሁለቱም ለእርቅና ለፍቅር ትልቅ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar