www.maledatimes.com 2012 - MALEDA TIMES - Page 37
Loading...
You are here:  Home  >  2012  -  Page 37
Latest

Writer Dinaw Mengestu A Novelist’s Voice, Both Exotic and Midwestern

By   /  October 3, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Writer Dinaw Mengestu A Novelist’s Voice, Both Exotic and Midwestern

Dinaw Mengestu is a journalist as well as a fiction writer. Early in Dinaw Mengestu’s new novel, “How to Read the Air,” the main character, a troubled young Ethiopian-American named Jonas Woldemariam, goes to a job interview, only to be asked, “Where’s that accent of yours from?” by a prospective boss baffled by his seemingly […]

Read More →
Latest

ኃይለማርያም ደሳለኝ አዲሱን ካቢኔያቸውን የፊታችን ሰኞ ያሳውቃሉ፤ ሹም ሽር ይጠበቃል

By   /  October 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኃይለማርያም ደሳለኝ አዲሱን ካቢኔያቸውን የፊታችን ሰኞ ያሳውቃሉ፤ ሹም ሽር ይጠበቃል

(ሰንደቅ ጋዜጣ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች የፊታችን ሰኞ (መስከረም 28 ቀን 2005 ዓ.ም) በፕሬዝዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ንግግር በይፋ ይከፈታሉ ተብሎ ይጠበቃል። ም/ቤቶቹ ሰኞ ዕለት በይፋ ከተከፈቱ በኋላ ማክሰኞ ዕለት መደበኛ ሥራቸውን እንደሚጀምሩ ታውቋል። የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ማክሰኞ ዕለት መስከረም 29 ቀን 2005 á‹“.ም በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ አዲሱ ካቤኔያቸውን ም/ቤቱ እንዲያፀድቅላቸው […]

Read More →
Latest

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በቬጋስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻቸው ላደረጉላቸው ልገሳ በህብር በኩል አመሰገኑ በአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ጉዳይ አስተያየት ሰጥተዋል

By   /  October 2, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on á‹¶/ር ነጋሶ ጊዳዳ በቬጋስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻቸው ላደረጉላቸው ልገሳ በህብር በኩል አመሰገኑ በአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ጉዳይ አስተያየት ሰጥተዋል

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ።በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ይቀርባል::

Read More →
Latest

ለለውጥ እንነሳ

By   /  October 2, 2012  /  POEMS  /  Comments Off on ለለውጥ እንነሳ

ለለውጥ እንነሳ ሰው ሚበላው አጥቶ ኑሮ እያማረረ ቀን ይወጣል ብሎ ጦም ውሎ ባደረ ለምን ዝም አልክ ተብሎ ነገር ተፈልጎ የወያኔ ጀሌ እርስ በእርስ ተከፋፍሎ ያደፈጠውን ሕዝብ ለመቀስቀስ ብሎ ሁከት ይጀምራል እውነት አስመስሎ:: ምን እንዳሰቡለት ሕዝቡም ጉዱን ሳያውቅ ፈጥኖ ይቀላቀላል ማንንም ሳይጠይቅ:: መሰሪው ወያኔ ሕዝቡን እነሳስቶ ሾለክ ሾለክ ይላል መሳተፉን ትቶ:: የሕዝቡ ቁጣ ግን ገንፍሎ ያይላል […]

Read More →
Latest

በጎንደር ዩኒቨርስቲ ዩ-ቲዩብ እና ፌስ ቡክ ተዘጋ ;ኢንተርኔት መጠቀም በግቢው ውስጥ ተከልክሏል

By   /  October 2, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጎንደር ዩኒቨርስቲ á‹©-ቲዩብ እና ፌስ ቡክ ተዘጋ ;ኢንተርኔት መጠቀም በግቢው ውስጥ ተከልክሏል

ባለፈው ሳምንት በጎንደር ዩኒቨርስቲ የተከናወነውን ስብሰባ አስመልክቶ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በመንግስት ሃይሎች እና በዩኒቨርሲቲ መምህራን መካከል የተካሄደው ስብሰባ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው ። “ግንቦት ሰባት እና ግንቦት ሃያ እኩል ሊታዩ ይገባል” ተባለ በሚል  ዜና መዘገባችን ይታወሳል ።ዛሬ በደረሰን መረጃ መሰረት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር በመላው የአካዳሚክ ማእከል ውስጥ የሚገኙትን የኢንተርኔት ኔትወርኮች ፌስ ቡክ እና á‹©-ቲዩብ እንዳይመለከቱ መዝጋታቸውን እየሚያመለክት የዜና ምንጫችን […]

Read More →
Latest

ተኩላዎችም የጫጩቶቹን እድሜ ለማስረዘም ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ፡፡

By   /  October 2, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ተኩላዎችም የጫጩቶቹን እድሜ ለማስረዘም ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ፡፡

“ምርጫ ግም አለ፡፡ አለም አቀፍ ሰላምም ታወጀ፣ ተኩላዎችም የጫጩቶቹን እድሜ ለማስረዘም ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ፡፡” ጆርጅ ኢሊየት “ኢህአዴጎ ኢህአዴጎ፤ ገና ትበላለህ ወተትና እርጎ፡፡” ኢህአዴግ ንዑስ ከበርቴ ከሚለው ከተሜው ይመንጭ  ወይም ከአርሶ አደሩ እርግጠኛ  አይደለሁም፡፡  ስነ-ቃሉ ተረት ተረት ሊመስል ይችላል፡፡ እውነታው ግን ወዲህ ይመስለኛል፡፡ “እናንተስ ማን ትመስሉ፡፡” የሚል መሰረታዊ ጥያቄን ያቀፈ መሆኑ ግን ጥርጥር የለውም፡፡ በሕዝብ  ጥቅም ስም […]

Read More →
Latest

ከቴዲ አፍሮ ሠርግ ጀርባ፣ …..እንባ እና ሳቅ

By   /  October 2, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከቴዲ አፍሮ ሠርግ ጀርባ፣ …..እንባ እና ሳቅ

ምንም ጣጣ ሣላበዛ፣ የወጌን ርዕሠ ጉዳይ ልንገራችሁ፤  በዕለተ ሀሙስ፣ መስከረም 17 ቀን 2005 á‹“.ም ስለተከበረው የመስቀል በዓል እንዳይመስላችሁ፤ በዚሁ ዕለት በሒልተን ሆቴል ስለተካሄደ የቴዲ ሠርግ ላወጋችሁ ነው፡፡ እናሣ ታዲያ፣ “ሠርግ የዘፋኝም ሆነ የንጉሥ ያው ሠርግ ነው፤ ባታወጋን ምን ሊቀርብን…” እንዳትሉኝማ – አደራ፡፡ እኔም ብሆን የታዋቂውን ዘፋኝ ሠርግ ከመነሻ እስከ መጨረሻ የመዘከር እቅድ የለኝም፡፡ ባይሆን፣ በሠርጉ ላይ በእቅድ […]

Read More →
Latest

የነፃነት ዘይቤ! በሰሎሞን ተሠማ ጂ.(semnaworeq)

By   /  October 2, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የነፃነት ዘይቤ! በሰሎሞን ተሠማ ጂ.(semnaworeq)

“ነፃ-አውጪ” ነን ባዮችና “የነፃነት ታጋዮች/ተጋዳላዬች” ናቸው የሚባሉት ወገኖች ቁጥር ቀላል አይደለም፡፡ ለአብነት ያህል እንኳን “ሕወሐት- ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ” (ወያኔ)፣ “ሕሐኤ- ሕዝባዊ ሐርነት ኤርትራ” (ሻዕቢያ)፣ “ኦነግ- የኦሮሞ ነፃነት ግንባር”፣ “ኦብነግ- የኦጋዴን ብሔራዊነፃነት ግንባር”፣ “ግ7ፍነን- የግንቦት 7፣ ለፍትሕና ለነፃነት ንቅናቄ”፣ “እኦነግ- የእስላማዊ ኦሮሚያነፃነት ግንባር (ጃራ)”፣ “አሕነግ- የአማራ ሕዝብ ነፃነት ግንባር” እና ከቅርብ ጊዜ ወዲህም “ነኢጦ- ነፃየኢትዮጵያዊያን ጦር” የሚባል እንቅስቃሴም ስለመኖሩም ተሰምቷል፡፡ ከወያኔ በስተቀር፣ ብዙዎቹ “በሽብርተኝነት” የተፈረጁ ድርጅቶች ናቸው፡፡ የብዙዎቹም […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ መሪዎችና የክብር ዲግሪዎቻቸው! በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

By   /  October 2, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ መሪዎችና የክብር ዲግሪዎቻቸው! በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

  (semnaworeq) ደስታ ተክለ ወልድ፣ “ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት” በተሰኘው ድንቅ መጽሐፋቸው “ክብር” የሚለውን ቃል እንዲህ ይፈቱታል፡፡ “የከበረ፣ የተሾመ፣ የተሸለመ፤ ባለማዕረግ፣ ታላቅ ሰው፣ ባለጠጋ፣ ከውርደት፣ ከድኽነት የራቀ፣ ችግር ደህና ሰንብት ያለ፡፡ ነገር ግን፣ ለክቡር፣በአእምሮ ለከበረ ጨዋ ሰው ኹሉ፣ የስም ቅጽል ይኾናል፡፡ “ይድረስ ለአቶ እከሌ” እንዲል ደብዳቤ ጸሐፊ፡፡” እያሉ ይተነትኑታል (ገጽ 636)፡፡ ከደስታ ተክለ ወልድ ብያኔ ውስጥ ሁለት ቁም ነገሮችን […]

Read More →
Latest

ይቅርታን ስለመጠየቅ ለግንቦት ሰባት እና ለአባሎቻቸው እንዲሁም ለማለዳ ታይምስ አንባቢያን

By   /  October 1, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይቅርታን ስለመጠየቅ ለግንቦት ሰባት እና ለአባሎቻቸው እንዲሁም ለማለዳ ታይምስ አንባቢያን

በግንቦት 7 ስም የተቋቋመ አዲስ ድርጅት በኢሜል አድራሻችን ተልኮ  በዌብሳይታችን ላይ ለጥፈነው ነበር ሆኖም ግን ከጀርባ ያለውን መልእክት የማሳሳቻ ሆኖ ስላገኘነው ለአንባቢዎቻችን ታላቅ ይቅርታን እንጠይቃለን። ለዚህም ጉዳይ የግንቦት ሰባት አስተዳደር ይህንን አስመልክቶ መግለጫ እንዲሰጥበት ጥያቄ እናቀርባለን ማንኛውም ሰው በግንቦት ሰባት ዲሞክራቲክ ብሎ የሚመጣ መልእክት ከደረሳችሁ የተሳሳተ ስለሆነ እንዳትቀበሉት ስንል መልእክታችንን እናቀርባለን

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar