www.maledatimes.com 2012 - MALEDA TIMES - Page 39
Loading...
You are here:  Home  >  2012  -  Page 39
Latest

የወደፊቱ፡ የዓለም ስጋትና የሀገራችን ሁኔታ ( ማተቤ መለሰ ተሰማ)

By   /  September 28, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የወደፊቱ፡ የዓለም ስጋትና የሀገራችን ሁኔታ ( ማተቤ መለሰ ተሰማ)

የሰውን ልጅ ታሪክ ወደኋላ መለሥ ብለን ሥንመረምር፡ ከፍጡራን ሁሉ በተሻለ ሁኔታ  ዓለምንና ተፈጥሮን አጣጥሞ በመግራት እየተጠቀመባት እንዳለ ለመረዳት አያዳግተንም፡፡ በዚያው ልክ ደግሞ አንዱ ሌላውን የበታች አድርጎ ለመግዛትና ለመበዝበዝ ሌላው ላለ  መገዛትና ላለመበዝበዝ በሚደረጉ ፍልሚያዎች መነሻ ነት ለጥፋትም እያዘጋጃት መሆኑን እናያለን፡፡ በእነዚህ ትንቅንቆች ሂደት መጠነ ሰፊ የህይወትና የንብረት ውድመቶች የደረሱና እየደረሱም ያሉ ወደፊትም በዳይና ተበዳይ በዝባዢና ተበዝባዥ […]

Read More →
Latest

አቶ ስዬ አብርሃ በዴንቨር ንግግር አድርገዋል ይህንን ሙሉቃል እንደዚህ ተሰናድቶ ቀርቦላችኋል

By   /  September 28, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ ስዬ አብርሃ በዴንቨር ንግግር አድርገዋል ይህንን ሙሉቃል እንደዚህ ተሰናድቶ ቀርቦላችኋል

 አቶ ስዬ አብርሃ በዴንቨር ንግግር አድርገዋል ይህንን ሙሉቃል ብእንደዚ ተሰናድቶ ቀርቦላችኋል

Read More →
Latest

በደሴ ከተማ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ተከናወነ !ዘግይቶ በደረሰን ዜና መሰረት ደግሞ በአንዋር መስጊድ ከፍተኛ የህዝብ ብዛት ያለው ሰው ተቃውሞውን ሲያሰማ እንደዋለ ተጠቁሞአል ።

By   /  September 28, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በደሴ ከተማ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ተከናወነ !ዘግይቶ በደረሰን ዜና መሰረት ደግሞ በአንዋር መስጊድ ከፍተኛ የህዝብ ብዛት ያለው ሰው ተቃውሞውን ሲያሰማ እንደዋለ ተጠቁሞአል ።

ከስምንት ወር በላይ የያዘው የእስልምና ተከታዮች  ይሄው የድምጻችን ይሰማ ፣የምንፈልገውን እኛው እንመርጣለን መንግስት በሃይማኖቶች ጉዳይ ጣልቃ አይግባብን የሚለው ጥያቄ አሁንም እንደቀጠለ ዉሏል በዛሬው ዕለት በደሴ ከተማ ከፍተኛውን የተቃወሞ ሃሳባቸሃንውን ሲያሰሙ የዋሉ ሲሆን ከባለፈው ሳምንት በተሻለ መልኩ ድምጻቸውን ለማሰማት እንደቻሉ ሪፖርተራችን ያሬድ ከስፍራው ዘግቦአል ።የባለፈውን ሳምንት የፌደራል ፖሊሶች በንጹን ዜጎች ላይ ያደረሱትን ዘገባ ጠቅሶ ሁለት ወጣቶች በከፍተኛ […]

Read More →
Latest

የአቶ መለስ ኑዛዜ በሀብተጊዮርጊስ ለገሰ ከኦስሎ ኖርዌይ

By   /  September 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአቶ መለስ ኑዛዜ በሀብተጊዮርጊስ ለገሰ ከኦስሎ ኖርዌይ

አንዲት እርጉዝ ሴት የመዉለጃዋ ጊዜ እየደረሰና በቅርቡም ልጅዋን እንደምትታቀፍ እንደምታዉቅ ሁሉ ሟች ሰዉም በደመነፍስ ሞት ሊወስደዉ እየመጣ መሆኑን እንደሚያዉቅ የስነልቦና ምሁራን በተለያየ ጹሁፎቻቸዉ ገልፀዋል ፣ ፣ነገር ግን የቤተሰብም ሆነ የህብረተሰብ ባህል ስለሞት እንዳይወራ ስለሚከለክል አብዛኛዉ ሰዉ የእሱ መሞቻ እንደተቃረበ የእሱ ወዳጆችም ሆነ ጠላቶች በገሀድ እንዲያዉቁ ባይፈቅድም በድብቅ ግን ታዋቂ ግለሰቦችን ሽማግሌዎችን ወይም የነፍስ አባት በመጥራት […]

Read More →
Latest

Teddwoderos Kassahun( Afro) and Muchie get married

By   /  September 27, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Teddwoderos Kassahun( Afro) and Muchie get married

Singer and songwriter Teddy Afro and his fiancé Amleset Muchie, an occasional actress and model, tied the knot on Thursday at the Holy Trinity Cathedral in Addis Ababa. The couple picked an important religious holiday, Meskel celebration to get married, which also happens to correspond to Teddy’s father funeral day. They exchanged vows in a […]

Read More →
Latest

ቴዲ አፍሮ በሰርጉ ቀን ለአካል ጉዳተኞች በብሄራዊ ቴአትር 100.000 ሺህ ብር ለገሰ ሌሎችም ድንቃድንቅ ስጦታዎች ከአድናቂዎቹ እና ከወዳጆቹ ተሰጠው

By   /  September 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቴዲ አፍሮ በሰርጉ ቀን ለአካል ጉዳተኞች በብሄራዊ ቴአትር 100.000 ሺህ ብር ለገሰ ሌሎችም ድንቃድንቅ ስጦታዎች ከአድናቂዎቹ እና ከወዳጆቹ ተሰጠው

ቴዲ አፍሮ በሰርጉ ቀን ለአካል ጉዳተኞች  በብሄራዊ ቴአትር 100.000 ሺህ ብር ለገሰ ሌሎችም ድንቃድንቅ ስጦታዎች ከአድናቂዎቹ እና ከወዳጆቹ ተሰጠው ወጣቱ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮን የማይወድ እና የማያደንቅ ወጣት አዛውንት የለም ሆኖም ይህንን የሰርጉን ቀን አስመልክቶ ወዳጅ ዘመዶቹ ታላቅ የደስታ ቀናቸው ነበር ።በዛሬው እለት የተፈጸመው ይህ ሰርጉ ደማቅ ከመሆኑም በላይ ታሪክ የተሰራበት እለት መሆኑን ታዳሚዎቹ ገልጸዋል ።ብዙ […]

Read More →
Latest

Mining firms seek direct talks with Toungara

By   /  September 27, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Mining firms seek direct talks with Toungara

IVORY COAST Mining firms seek direct talks with Toungara Mines minister Adama Toungara’s draft bill concerning tax rates on “additional profits” generated by mining companies is making serious waves in the country’s mining community. In response to President Alassane Ouattara’s unexpected signing of a decree applying the bill on Sept. 12 (AMI 281), Nouho Kone, […]

Read More →
Latest

China making Ethiopia moves, gets $500 million sugar deal

By   /  September 27, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on China making Ethiopia moves, gets $500 million sugar deal

Mohammad Awad | 27 September 2012 China makes new push into Ethiopia in sugar industry. ADDIS ABABA: In another move by China to enter the East African market, the country’s state-owned China Development Bank has inked a $500 million loan deal with Ethiopia Sugar Corp. to develop two refineries in the country by 2025. The goal […]

Read More →
Latest

Ethiopia woman finds faith in giving after divorce

By   /  September 27, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia woman finds faith in giving after divorce

Mohammad Awad | Ethiopia woman finds solace in giving after divorce. ADDIS ABABA: She walks tall after two years of turmoil. For Maria, and Ethiopian woman in Addis Ababa, life did not have much to look forward to after her husband left her three years ago. But instead of giving up, she turned to charity work […]

Read More →
Latest

Netanyahu Warns Iran Is Close to Making a Bomb

By   /  September 27, 2012  /  MIDDLE EAST  /  Comments Off on Netanyahu Warns Iran Is Close to Making a Bomb

Chang W. Lee/The New York Times Prime Minister Benjamin Netanyahu of Israel held a diagram as he spoke about Iran’s nuclear program at the General Assembly on Thursday. Prime Minister Benjamin Netanyahu of Israel told the United Nations on Thursday that he believes Iran’s ability to make an atomic weapon will be irreversible by next spring or summer — a […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar