www.maledatimes.com 2012 - MALEDA TIMES - Page 41
Loading...
You are here:  Home  >  2012  -  Page 41
Latest

የመቀሌ ጥንታዊ ቀልዶች

By   /  September 25, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመቀሌ ጥንታዊ ቀልዶች

            በመቀሌ ከተማ የቀልድ ነገር ሲነሳ፣ ካሳ ደበስ እና አስፋቸው ፈቃዱም አብረው ይነሳሉ። በእነዚያ የሩቅ ዘመናት ከማለዳው አራት ሰአት ጀምሮ የጠላ ገበያ ይደራባት በነበረችው መቀሌ ቀልድ ትልቅ ስፍራ ይሰተው ነበር። ጥርስ የማያስከድኑ ቀልዶችም በጠላና በአረቄ ቤቶች ይንቆረቆራሉ። ሁለቱ የቀልድ አባቶች ዛሬ በህይወት ባይኖሩም፣ ከተማይቱ ነዋሪዎች ግን ዛሬም ድረስ በፈገግታ ያነሳሱዋቸዋል። በአማርኛ ሲቀርቡ ያስቁ ይሆን? • […]

Read More →
Latest

ስለ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ያልተባሉና ያልተነገሩ ነገሮች – በቀድሞ ተማሪያቸው ዕይታ

By   /  September 25, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

ስለ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ያልተባሉና ያልተነገሩ ነገሮች – በቀድሞ ተማሪያቸው ዕይታ I. መግቢያ፡- የጠቅላይ ሚንስተር አቶ መለስ ዜናዊ ድንገተኛ ሞት ተከትሎ የአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ያልተጠበቀና ያልታሰበ ወደስልጣን መምጣት ብዙዎችን ያስገረመ ጉዳይ ሲሆን ይህንንም ተከትሎ የዚች ሃገር ጉዳይ ያገባኛል ያሉ ብዙ ግለሰቦች፣የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የሲቪክ ማሀበራት እና ሌሎችም የሳቸው ሹመት ለሃገሪቱ ጥሩ አጋጣሚ ሊሆን እንደሚችልና ምናልባትም ፈጣሪ ለዚች ሃገር ለውጥ ያስቀመጣቸው ሊሆኑ ሁሉ እንደሚችሉ ተስፋ አድርገውባቸዋል፡፡ እኔም ከነዚህ ወገኖች አንዱ ነኝ፡፡ ስለ ጠቅላይ ሚንስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ በተለያዩ ድህረገጾችና ጋዜጦች ብዙ የተባሉና የተጻፉ ሲሆን አብዛኞቹ የሳቸውን በጎና ጥሩ ጎኖች የሚዳሰሱ […]

Read More →
Latest

‹‹መሬት ለሱዳን ይሰጥ ብዬ አልፈርምም፣ እናንተ ብትስማሙም እኔ አላስፈጽምም›› አቶ አያሌው ጎበዜ

By   /  September 25, 2012  /  Ethiopia  /  2 Comments

‹‹መሬት ለሱዳን ይሰጥ ብዬ አልፈርምም፣ እናንተ ብትስማሙም እኔ አላስፈጽምም›› አቶ አያሌው ጎበዜ  በ1999 á‹“.ም በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል ተነስቶ የነበረውን የድንበር ይገባኛል ጥያቄ ተከትሎ የተወሰኑ መሬቶችን ከጎንደር ላይ በመውሰድ ለሱዳን ለመስጠት በተደረገው ስምምነት ላይ ፊረማቸውን እንዲያኖሩ የተጠየቁት አቶ አያሌው ጎበዜ በእምቢተኝነት ሲፀኑ በወቅቱ ምክትላቸው የነበሩት የአሁኑ አዲሱ ተሿሚ ም/ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን ፊርማቸውን ማኖራቸው […]

Read More →
Latest

ጠ/ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ የ “ያ ትውልድ” “ሞገደኛ አባል” አለመሆናቸው በሪሁን መኮንን

By   /  September 25, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠ/ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ የ “ያ ትውልድ” “ሞገደኛ አባል” አለመሆናቸው በሪሁን መኮንን

የባለፉት  30 እና 40 ዓመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዋነኛ ተዋናዮች በአብዛኛው የአንድ ትውልድና አስተሳሰብ ውጤቶች ናቸው፡፡ እድሜና ስልጣን ጠገቡን ንጉሰ ነገስት ከዙፋናቸው አውርደው ስልጣኑን የሙጥኝ ያሉ ወጣት ወታደሮች፣ ወታደሮችን ስልጣን ለመንጠቅ የተለየዩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ሲያደራጅና ዙሪያውን አሰፍስፎ ሲጠባበቅ የነበረው ምሁር፣ ብረት አንስተው እርስ በራሳቸው ከዛም አሸናፊ ሆኖ ከወጣው እስከ አፍንጫው የታጠቀ መንግስት ጋር የተፋለሙ፣ የእርስ በርሱ […]

Read More →
Latest

የቀድሞዋ እመቤትወ/ሮ አዜብ ቤተ መንግስቱን የሙጥኝ እንዳሉት ነው።በፓርላማው አስቸኳይ ስብሰባ ላይ አልተገኙም ነበር

By   /  September 25, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀድሞዋ እመቤትወ/ሮ አዜብ ቤተ መንግስቱን የሙጥኝ እንዳሉት ነው።በፓርላማው አስቸኳይ ስብሰባ ላይ አልተገኙም ነበር

(ኢ.ኤም.ኤፍ) በየትኛውም አገር አንድ መንግስት ሲቀየር አዲስ የሚመረጠው አካል፤ ወደ አስተዳደር ቢሮው መግባት ይኖርበታል። በራሺያ የክሬምሊን ቤተ መንግስት ወይም በአሜሪካ ኋይት ሃውስ የመንግስት መቀመጫ ስፍራዎች ናቸው።  ለኢትዮጵያ ደግሞ የመንግስት ስራ ማከናወኛ የአራት ኪሎው ምኒልክ ቤተ መንግስት መሆኑ ይታወቃል። ታዲያ በሌሎች አገራት የመንግስት ለውጥ ሲደረግ፤ ፕሬዘዳንቱም ሆነ ጠቅላይ ሚንስትሩ በጨዋ ደንብ ጨርቅ እና ማቃቸውን ይዘው ይወጣሉ። […]

Read More →
Latest

አንድ አድርገን፡ የሃይለማርያም ደሳለኝን እና የደመቀ መኮንን የተደበቀ ታሪክ አወጣ

By   /  September 25, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

ዘሃበሻ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፤ ካቶሊክና ONLY JESUS … በሶስት ትውልድ ሶስት ሃይማኖት!!!! ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ደመቀ መኮንን ለክረምት ወደ ቤተሰብ ሲሄዱ እንደ ልጅነታቸው ቁርዓን በመቅራት እና የአባታቸውን ማሳ በማረስ ጤፍ ፤በቆሎና ዳጉሳ በመዝራት አባታቸውን በስራ ያግዙ ነበር፡፡ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ስንተኛ ካዎ እንበላቸው? Washington DC & # 2176 “SON OF WOLAITA’S KING” (ምንጭ፡ በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ዙሪያ የሚጦምረው […]

Read More →
Latest

Sebhat Nega goes it alone

By   /  September 25, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Sebhat Nega goes it alone

ETHIOPIA One of the founders of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), the former defence minister, Sebhat Nega, is trying to get back into the seat of power. for more info click here    

Read More →
Latest

USA already looks to post- Meles

By   /  September 25, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on USA already looks to post- Meles

ETHIOPIA Some Ethiopian opponents are convinced that the United States may have already begun to discuss the succession of Prime Minister Meles Zenawi.for more click here 

Read More →
Latest

“የህወሀት ፈር የለቀቀ የበላይነት በዚህ አጋጣሚ ሊገታ ይገባል” ብአዴኖች የሥልጣን ሽኩቻ እና ሊፈነዳ የደረሰ ቂም

By   /  September 25, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on “የህወሀት ፈር የለቀቀ የበላይነት በዚህ አጋጣሚ ሊገታ ይገባል” ብአዴኖች የሥልጣን ሽኩቻ እና ሊፈነዳ የደረሰ ቂም

ምንጭ–http://www.abugidainfo.com/amharic/index.php/10023 የአቶ መለስን ሞት ተከትሎ በኢህአዴግ ውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ እና ሊፈነዳ የደረሰ ቂም እንዳለ በስፋት ይወራል። እርግጥ ነው፤ ባለፉት ዓመታት በኢህአዴግ አባል ድርጅቶች በተለይም በህወሀት እና በብአዴን መካከል ተዳፍነው የቆዩት የቂም እሳቶች በገሀድ የሚነድዱበት ጊዜ ላይ የደረስን ይመስላል።ስፍር ቁጥር ከሌላቸው የነ አቶ በረከት እና የህወሀቶች ቁርሾዎች መካከል ለዛሬ አንዱን እንመልከት። በህወሀት ውስጥ በነ ስዬ እና […]

Read More →
Latest

ኢህአዴግና የተዳፈነው ፍም (ደረጀ ሀብተወልድ-ሆላንድ)

By   /  September 25, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢህአዴግና የተዳፈነው ፍም (ደረጀ ሀብተወልድ-ሆላንድ)

የአቶ መለስን ሞት ተከትሎ በኢህአዴግ ውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ እና ሊፈነዳ የደረሰ ቂም እንዳለ በስፋት ይወራል። እርግጥ ነው፤ ባለፉት ዓመታት በኢህአዴግ አባል ድርጅቶች በተለይም በህወሀት እና በብአዴን መካከል ተዳፍነው የቆዩት የቂም እሳቶች በገሀድ የሚነድዱበት ጊዜ ላይ የደረስን ይመስላል።ስፍር ቁጥር ከሌላቸው  የነ አቶ በረከት እና የህወሀቶች ቁርሾዎች መካከል  ለዛሬ አንዱን እንመልከት። በህወሀት ውስጥ በነ ስዬ እና በነ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar