www.maledatimes.com November, 2017 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2017  >  November  -  Page 3
Latest

ቡና ሰአት በሊንከን ፓርክ ተከፈተ

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ቡና ሰአት በሊንከን ፓርክ ተከፈተ

በኢትዮጵያዊቷ የ28 አመት ወጣት ፀሎት ዘውዴ የተከፈተው ቡና ታይም (ጊዜ) ከፍተኛ ህዝብ በሚገኝበት የችካጎ ከተማ በሊንከን ፓርክ ዙሪያ ተከፈተ ፣ ይህ አይነቱ የንግድ ተቋም ለሃበሻው ማህበረሰብ የሚያበረታታ ነው ። እንደ ፀሎት አገላለጽ ከሆነ በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች የሚመረተውን ቡና በአለም አቀፍ ደረጃ ጥራት ያለው ከመሆኑ ባሻገር ፣ እውቅናው ከፍ ያለ ቢሆንም የሃገራችን ገበሬዎች ከሚያመርቱት ምርት ጋር […]

Read More →
Latest

የዘሪቱ ከበደ በመደረከ ላይ ልቅ የሆነ አለባበሷ ብዙ ኢትዮጵያኖችን አስቆጣ

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, music, Music Clip, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የዘሪቱ ከበደ በመደረከ ላይ ልቅ የሆነ አለባበሷ ብዙ ኢትዮጵያኖችን አስቆጣ

በድምጻዊቷ ላይ ቅሬታ የሚያቀርቡ ሰዎች “መድረክ ለይ ለብሳው የወጣችው ለብስ በኢትዮጵያን ማህበረሰብ ላይ ቁጣን የሚቀሰቅስ ከመሆኑም በላይ ከብርን ይነካል ሲሉ ቢደመጡም ዘሪቱ ግን ልብሱን ለማስተዋወቅ ተብሎ እንጂ ሆን ተብሎ ለመድረክ ተዘጋጅቼ የለበስኩት አይደለም ብላለች:: ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ በተደረገው ጊዜ ኮንሰርት ቁጥር 2 ላይ የወቅቱን የሃገራችንን ሁኔታ በማስመልከት ዘፈኗን አቋርጣ “አማራ ፣ ኦሮሞ ጉራጌ አይታየኝም […]

Read More →
Latest

ሪያድ ኤየርፖርት በፍንዳታ ተናወጠች

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ሪያድ ኤየርፖርት በፍንዳታ ተናወጠች

በሳኡዲአረቢያ ሪያድ ከተማ የሚገኘው አለም አቀፍ የአየር ማረፊያ በፍንዳታ ተናውጣ ውላለች ።ከሳኡዲ አረቢያ ያደረሱን የመረጃ ምንጫችን ከተንቀሳቃሽ ምስል ጋር አያይዘው የላኩልን ሲሆን ፣ከባድ ፍንዳታ እና ከፍተኛ ጭስ የተሞላበት የአየር ግፊት እንዳለው ለመረዳት ችለናል።   በፍንዳታው ላይ ሀላፊነት የወሰደ አካል ባይኖርም በሰዎች ህይወት ላይ ጥፋት ሳይደርስ እንደማይቀር ተገምቷል ቁጥራቸው በውል ባይታወቅም፣ ቁስለኞችም አሉ ሲሉ መግለፃቸውን  ማለዳ […]

Read More →
Latest

የደርግ መቶ አለቃ እሸቱ እና ዘ ሄግ የፍርድ ውሳኔ ክትትል

By   /  November 3, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የደርግ መቶ አለቃ እሸቱ እና ዘ ሄግ የፍርድ ውሳኔ ክትትል

ክንፉ አሰፋ (ዘ ሄግ) ለ25 ዓመታት በኔዘርላንድ ውስጥ ሲኖር ሰብዓዊነት ማለት ምን እንደሆነ በደንብ የተረዳ ይመስላል። ምዕራባውያን ለሰብዓዊ ፍጡርየሚሰጡትን ዋጋ ሳይገነዘብ አልቀረም። አምላክ በአምሳሉ የፈጠረውየሰው ልጅ ህይወት ቀርቶ ለእንሰሶች ህይወት የሚሰጠውን ክብር ሌትተቀን እያየ የአመለካከት ለውጥ አያደርግም ብሎ ለመናገር ይከብዳል። እዚህ ሰብአዊ ፍጡርን በፖለቲካ አመለካከቱ መግደል ከቶውንምአይታሰብም።  መግደል አይደለም የሰው ልጅ ላይ እጁን የሚያነሳ፣ ጸያፍስድብ ከአንደበቱ የሚያወጣ እንኳ ባለስልጣን ቢኖር ዋጋ ይከፍላል። መቶ አለቃ እሸቱ  በዚህ ሕብረተሰብ ውስጥ ለ25 ዓመታትዘልቋል።   ከ25 ዓመት በፊት የነበረውን ትውስታ ሁሉ አጭንቅላቱ ሰርዞአዲስ የስነልቦና ተክለሰውነት ይዞ እየኖረ ነው። በሌላ አገላለጽ ከ30 ዓማታት በፊት የተከሰተውን ሁሉ እንዳያስታውስ ሜሞሪው ሙሉ በሙሉ ታጥቧል።    ‘ወጣቱ የደርግ አባል’ ተብሎ ይጠራ የነበረው መቶ አለቃእሸቱ አለሙ ዜግነቱ ወደ ሆላንዳዊነት ሲቀየር በሱ አመለካከት ሁለ ነገሩ ተቀይሯል።  ከዚያን ግዜ በኋላ  እያቆራረጠ መተንፈስን አቆሞ የነጻነት አየር ያገኘ መስሎት ነበር።  እንደማንኛውም የደች ዜጋ ይኖራል፣ይዝናናል፣  የዜግነት መብቱን ያስከብራል። “የተሳሳተ ሰው ነው የያዛችሁት” ነበር ያለው መቶ አለቃ እሸቱዓለሙ በዘ-ሄግ ከተማ የዓለም አቀፍ ወንጀል ችሎት ላይ ቀርቦ ቃሉንሲሰጥ። እርግጥ ነው። አሁን “ነጻ ሰው ነኝ” ብሎ ራስን ላሳመነ ሰውከዳይኖሰር የገዘፈ ወንጀል ከላይ ሲጫንበት ማስደንገጡአያስገርምም።  “አቃብያነ-ሕግ በምን እንደከሰሱኝ ስሰማ እጅግተደናግጫለሁ”  በማለት ለፍርድ ቤቱ የተናገረው ቃል ይህንኑያረጋግጥልናል። ወንጀሉ ከበድ ይላል። በሆላንድ ሃገር (ዓለማቀፉን […]

Read More →
Latest

ጋዜጠኛና ገጣሚ ሰለሞን ደሬሳ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

By   /  November 2, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ጋዜጠኛና ገጣሚ ሰለሞን ደሬሳ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

ጋዜጠኛ እና ገጣሚ ሰለሞን ደሬሳ ለእረጅም ጊዜ በምንሶታ ኑሮውን አድርጎ በህክምና ባለሙያዎች ሲረዳ ቆይቶ ህይወቱ ማለፉን ከቅርብ ወዳጃችን ከቴአትር ባለሙያ ከእጩ ዶ/ር ሱራፌል ወንድሙ ለመረዳት ችለናል። መልካም እና ቀና የነበረው ሰለሞን ደሬሳ በበሳሉ እና ጠንካራ ፅሁፎቹ የሚታወቅ የነበረ ሲሆን  በፈረንሳይኛ፣እንግሊዝኛ እና አማርኛ ፅሁፎቹ ጥሩ አድርጎ የሚፅፍ እንደነበር ዘገባዎች ይጠቁማሉ ። ሰለሞን ደሬሳ በወለጋ አካባቢ የተወለደ […]

Read More →
Latest

በመኪና አደጋ ህይወታቸውን ያጡት ሁለቱ ሰዎች ማንነታቸውን ፖሊስ ገለፀ!

By   /  November 1, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በመኪና አደጋ ህይወታቸውን ያጡት ሁለቱ ሰዎች ማንነታቸውን ፖሊስ ገለፀ!

የ56 አመት ጎልማሳው የኢትዮጵያዊ መኮንን ካሳ በችካጎ ነዋሪ ሲሆን በታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት ህይወቱን የሚመራ እና ባለትዳር ነበር የሀይወነዳይ አሽከርካሪውም ማንነቱን እና የመኪናውን ሰሌዳ ቁጥር ከሌላ ስቴት የመጣ ቢሆንም ነዋሪነቱ የችካጎ መሆኑ ተጠቁሞአል ።ዝርዝር መረጃውን ከቪዲዮው ይመልከቱ!

Read More →
Latest

በችካጎ የመኪና አደጋ ኢትዮጵያዊው ታክሲ አሸከርካሪ ህይወቱ አለፈ

By   /  November 1, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on በችካጎ የመኪና አደጋ ኢትዮጵያዊው ታክሲ አሸከርካሪ ህይወቱ አለፈ

በቅርብ ጎን በኩል በሚገኘው የታክሲ ካቢድ ሹፌሩ እና የሌላኛው መኪና አሽከርካሪ ሁለቱም ሰዎች የሞት አደጋ ደረሰባቸው ከ 3 ሰዓት በኋላ ያለው ሰዓት በኖርዝክ ክላርክ 1000 ብሎክ ላይ ነበር ይህ አደጋ የተፈጸመው የአንድ የሃይዳይ ሰናዳ አሽከርካሪ በክላክ ደቡብ በኩል በመጓዝ ላይ ሳለ በከፍተኛ ፍጥነት በመጓዝ በቀይ መብራትን በመጣስ ወይንም መቆም አልቻለም የታክሲው ነጂ የሆነውን አቶ መኮንን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar