የሱሌይማን ደደፎ ደብዳቤ! – ከኤርሚያስ ለገሠ
Email SUMO በሕውሓቱ ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ስለሚመራው የመከላከያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፕሬሽን ( ሜቴክ) ሌብነት እና ዝርፊያ ብዙ ተብሏል። እድሜ ይስጠን እንጂ ለወደፊቱም እጅግ በጣም ብዙ ይባላል። በትክክልም ይህ በእውቀት አልቦነት እና ማን አለብኝነት የሚንቀሳቀስ ኮርፖሬሽን በአንድ በኩል የአገሪቱ መፃኢ እድል እያጨለመ፣ በሌላ በኩል የሕውኃት የግል ንብረት የሆነውን ኤፈርት የፋይናንስ አቅም እያደለበ እንዲሄድ በማድረጉ ምክንያት […]
Read More →“ዓለምገና ሰርቆ-ማሣያ ሕንፃ’ጋ ጠብቂኝ!”
Seyoum Teshome ብዙውን ግዜ “ሙስና” ሲባል ፖለቲካዊ ችግር እንደሆነና በመንግስት ባለስልጣናት ብቻ እንደሚፈፀም እናስባለን። በእርግጥ የመንግስት አሰራርና አመራር ለሙስና መስፋፋት አስተዋፅዖ አለው፡፡ ይህን በተመለከተ “ኢህአዴግ እና ሙስና ስጋና ነፍስ ናቸው” የሚለውን ፅሁፍመመልከት ይቻላል። ነገር ግን፣ ሙስና ፖለቲካዊ ብቻ አይደለም። ከዚያ በተጨማሪ ሙስና የከፋ ማህበራዊ ችግር መገለጫ ነው። በመሰረቱ የሙስና ወንጀል የሚስፋፋው እንደ ሕዝብና ሀገር ያሉንን ማህበራዊ […]
Read More →የኬንያ የምርጫ ኮሚሽን ከፍተኛ ኃላፊ ተገድለው ተገኙ
በቀጣዩ ሳምንት እንደሚደረግ በሚጠበቀው የኬንያ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ ቁልፍ ሚና እንደሚጫወቱ ይጠበቁ የነበሩት የምርጫ ኮሚሽኑ ከፍተኛ ኃላፊ ድብደባ ተፈጽሞባቸው ተገድለው መገኘታቸውን የምርጫ ኮሚሽኑ ሊቀመንበር ዛሬ አስታውቀዋል፡: ===============
Read More →አባባ ተስፋዬ በቴአትር አለም (አለም ፀሀይ ወዳጆ)
እውቁ ባለሙያ ተስፋዬ ሣህሉ “በእናትዓለም ጠኑ” ቴአትር ላይ እንደ ነዳዩ ባዩ ሆነዉ ሲተውኑ! የሁለገቡና የታላቁ የኪነጥበብ ሰው እልፈት የመላው ባለሙያ ሐዘንና እጦት ነው ። ጋሽ ተስፋዬ በመሪ ተዋናይነት ፥ በመድረክ መሪ- አስተዋዋቂነት፥ በድምፃዊነት፥ በሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋችነት፥ በዘመናዊ ዉዝዋዜ አሰልጣኝነት ፥በመድረክ ምትሐት አቅራቢነት ለረጅም ጊዜ በብቃት ያገለገሉ ሲሆን ምንግዜም የማይዘነጉ ድንቅ የሀገር ባለዉለታ ናቸው። በተለይ ለሕፃናት […]
Read More →Taxation With Repression and the Raging Quiet Riot in Ethiopia
Al Mariam’s Commentaries Defend Human Rights, Speak Truth to Power Posted by almariam James Otis, an early instigator of the American revolution, captured the rebellious sentiments and resentments of the colonists when he proclaimed, “Taxation without representation is tyranny.” In 1765, Otis organized an intercolonial conference to protest taxes on stamps affixed to legal and other […]
Read More →አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ(አባባ ተስፋዬ) ከዚህ ዓለም በ94 ዓመታቸው ተለዩ።
አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ(አባባ ተስፋዬ) ከዚህ ዓለም በ94 ዓመታቸው ተለዩ። አባባ ተስፋዬ አንድ ሙሉ የሙዚቃ ዘፈን አልበም በብሄራዊ ቴአትር በሚሰሩበት ዘመን በ1960 መዝፈናቸውን እና ለህዝብ ማበርከታቸውን የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ አክሎ ይገልጣል ። ደህና ሁኑ ልጆች! / RIP *** ጤና ይስጥልኝ ልጆች! … የዛሬ አበባዎች፤ የነገ ፍሬዎች! … እንደምን አላችሁ ልጆች! … […]
Read More →በአዲስ አበባ ግብረሰዶማውያን አዳራሽ ተከራይተው ሰርግ መደገስ ደረጃ መድረሳቸው ታወቀ
Source #BBN በአዲስ አበባ ግብረሶዶሞች ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ በመስፋፋት ላይ ሲሆኑ አዳራሽ ተከራይተው ሰርግ መደገስ ደረጃ ድረስ መድረሳቸውን ባገኘነው መረጃ ለማወቅ ተችሏል፡፡ በተለይም በፒያሳ እና ቦሌ አካባቢ በስፋት እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ አዳራሽ እና የሰርግ መኪና ተከራይተው ሰርግ ሲደግሱ የገዢው መንግሰት ባለስልጣናት የሚያቁ ቢሆንም ትኩረት ባለመስጠት እንደማያቁ እንደሚሆን ከታማኝ ምንጭ ባገኘነው መረጃ ለመረዳት ተችሏል፡፡ ብዙ […]
Read More →ኮምፒውተርን ከማልዌር እና ከሰርጎ ገቦች (HACKERS) እንዴት መከላከል ይቻላል?
1. ኮምፒውተርን ከማልዌር እና ከሰርጎ ገቦች (HACKERS) እንዴት መከላከል ይቻላል? የርዕስ ማውጫ ቫይረስ ስፓይዌር ፋየርዎል የሶፍትዌሮችን ወቅታዊነት መጠበቅ ተጨማሪ ንባብ የኮምፒውተራችን ጤንነት የኢንተርኔት ደኅነታችንን የማረጋገጥ የመጀመሪያ እርምጃ ነው። ስለዚህም ስለጠንካራ ምሥጢራዊ የይለፍ ቃል (password)፣ ምሥጢራዊነቱ ስለተጠበቀ ግንኙነት፣ ስለአስተማማኝ የፋይል አጠፋፍ እና ስለመሳሉት ከመጨነቃችን በፊት ኮምፒውተራችን ጤናው የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን። ለምሳሌ ያህል ኮምፒውተራችን ለሰርጎ ገቦች (hackers) አለመጋለጡን፣ ማልዌር […]
Read More →Feyisa Lilesa and Brigid Kosgei, winners of the Bogota Half Marathon 2017
July 30 2017, 14:21 Photos: Colprensa In the masculine branch the best Colombian was Miguel Amador that arrived tenth with a time of 1:07:32. Feyisa Lilesa and Brigid Kosgei won the 2017 Bogota Half Marathon on Sunday. Lilesa crossed the finish line with a time of 1:04:30, while Kosgei won in the women’s section […]
Read More →