የኤርትራው ዕርቅ ፈተና ይጠብቀዋል
የኤርትራው ዕርቅ ፈተና ይጠብቀዋ July 16, 2018 0 SHARE! ዋዜማ ራዲዮ- ሁለቱ መሪዎች አሥመራ ላይ መግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን ተከትሎ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል፡፡ ከሁሉም በፊት ግን መጀመሪያ ደፋሩን የዕርቀ ሰላም ርምጃ የወሰዱት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ቢሆኑም ፕሬዝዳንት ኢሳያስም በጎ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ አላጠፉም፡፡ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱም በኢምባሲዎች ደረጃ ተጀምሯል።፡፡ በርግጥ አስመራ ላይ የተፈረመው ባለ አምስት ነጥቡ […]
Read More →Congratulations to Eritrea and Ethiopia Uniting as One People with One Shared Destiny
NESCommentaryno43final1 (1)
Read More →ኢንጂነር ታከለ ኡማ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ በመሆን ተሾሙ
የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 5ኛ አስቸኳይ ጉባኤው፤ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተሻሻለው አዋጅ መሰረት ነው ምክትል ከንቲባውን የሾመው።
Read More →የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን የቁልቁለት ጉዞ
ከዘለአለም ገብሬ ዳላስ – ቴክሳስ አመታዊውን የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌስቲቫል ለመታደም ዳላስ ስቴት ገብተናል። እንደወትሮው ለመታዘብ እና ለመገምገም። የ2018 የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን ዝግጅት አጀማመሩ አሳፋሪ ነበር። ዝግጅቱ በእርስ በእርስ ጭቅጭቅሲጀመር ታዘብን። የክብር እንግዶች ወደ ስታዲየም በሚገቡበት ሰዓት የእንኳን ደህና መጣችሁ ስነስርዓቱ ፍጹም ልምድ ካካበተ አካል የሚጠበቅ አልነበረም። ሰላሳ አምስተኛ አመቱን የደፈነው ይህ ዝግጅት መልካም ስነ ስርአት አልታየበትም። ግን ገና በጅምሩ በስድብ እና በድብድብ መጀመሩ ስንታዘብ ፌደሬሽኑ ያሰማራቸው ሰራተኞችም ጭምር ስርአት አልበኝነት የሚያሳይ መሆኑን ምስክሮች ነን።እይንዳንዱን […]
Read More →ሳምንታዊ ዳሰሳ ከዳላስ ቴክሳስ ስፖርት ሜዳ
ቅድሚያ ትዝብታችንን በፌደሬሽኑ ደካማ አጀማመር የጠቀስናቸው ጥቃቅን ህጸጾች እንደተመለከታችሁ እርግጠኞች ነን ፣አሁንም ደግመን በምግብ ቤቶች እና እንዲሁም ቀሪውን የፌደሬሽኑን ሂደቶች እንደገና ደግመን በተለያዩ ጉዳዮች ላይም እንቃኛለን ሌሎችንም ትዝብቶች እንዳሣለ። የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን በየአመቱ አስተያየት ስንሰጣቸው ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው ዝምታን መምረጣቸው ግልጽ ቢሆንም እኛ ግን ያለ መሰልቸት ያየናቸውን እና የታዘብናቸውን ከመናገር እና ከመግለጽ አንቆጠብም ፣ይህም […]
Read More →የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን በረራ ከችካጎ ለመጀመር ከህብረተሰቡ ጋር ውይይት ማድረጉ ተገለጸ
በሰሜን አሜሪካ ሚድዌስት( መካከለኛው ምእራብ አቅጣጫን አቋርጦ በችካጎ በረራ የሚጀምረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጭው በወርሃ ሰኔ ላይ ሲሆን ፣ የቀጥታ በረራውን በ13 ሰአት ውስጥ አዲስ አበባ እንደሚገባ እና በሳምንት 3 ቀናቶች ለማድረግ መወሰኑን የሰሜና አሜሪካ ሪጅናል ዳይሬክተር አቶ ንጉሴ ወርቁ ለማህበረሰቡ ገልጠዋል ። አየር መንገዱ የመጀመሪያውን በረራ ከቺካጎን-ወደ አዲስ አበባ አውሮፕላን በረራ ይጀምራል, ከኦሄር […]
Read More →ወርቅነህ ገበየሁ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን ህወሃት ወስኗል ክንፉ አሰፋ
ወርቅነህ ገበየሁ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን በህወሃት ተሹሟል። ይህ ከታማኝ ምንጭ የደረሰን መረጃ ነው። መረጃው እንደሚጠቁመው፤ እነ ዶ/ር ደብረጽዮን ሹመቱን ያጸደቁለት፤ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ገና በስልጣን ላይ እንዳሉ ነበር። የህወሃት ሰዎች፤ “የኦሮሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን ሃገሪቱ አሁን የገባችበትን አስከፊ ችግር ይፈታል” የሚል ቅኝት ይዘው ወደ ምዕራቡ አለም እንዲሰማሩም ተደርጓል። ከሀገሬው ሕዝብ ይልቅ የአሜሪካ እና የአውሮፓን ልብ መግዛት ከቻሉ ለተለመደው የበጀት ድጎማ […]
Read More →እነ ኮ/ል ደመቀ ዘውዴ ፣ ንግሥት ይርጋ ፣ ብ / ጄ ተፈራ ማሞ ፣ አቶ አሳምነው ጽጌ እና ከ101 በላይ እስረኞች እንደፈቱ ተወሰነ –
56 የግንቦት7 እና 41 የኦነግ እስረኞች ከእነዚህም በተጨማሪ ውሳኔ አግኝተው በጎንደር እና በጭልጋ ማረሚያ ቤቶች የነበሩ 55 ፍርደኞች በይቅርታ ከእስር እንዲለቀቁ ተወስኗል። የአማራ ክልል ፍትህ ቢሮ የጎንደር ቋሚ ምድብ አስተባባሪ አቶ ብስራት አበራ ክሳቸው የተቋረጠውና በይቅርታ የሚፈቱት ተጠርጣሪዎች እና ፍርደኞች ባለፉት ጊዜያት በሽብር፣ ሁከትና አመፅ ተሳትፎ ተጠርጥረው እና ተከሰው የነበሩ ናቸው። በክስ ሂደት ላይም ያሉ […]
Read More →የኢህአዴግ ውስጣዊ ቀውስ ተባብሷል- ስራ አስፈፃሚው አስቸኳይ ስብሰባ ይቀመጣል
ዋዜማ ራዲዮ-የበረታውን የፖለቲካ ቀውስ ተከትሎ ገዥው ግንባር በተለያዩ አቅጣጫዎች እየተውተረተረ ይገኛል። መሰረታዊ የፖለቲካ ማሻሻያ መደረግ አለበት የሚሉ ድምጾች በበረቱበት በአሁኑ ሰዓት ስባት ሚሊየን አባላት ያሉት ኢህአዴግ ራሱን አንድ አድርጎ መራመድ ተስኖታል። የድርጅቱ ስራ አስፈፃሚ ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቷል። የመከላከያ ኤታማዦር ሹሙ ሳሞራ የኑስ መልቀቂያ ያስገባሉ ተብሎ እየተጠበቀ ነው። ጠቅላይ ሚንስትሩ እንዲነሱ የቀረበው ሀሳብ ከምንግዜውም በላይ አጀንዳ […]
Read More →የእስክንድር ነጋ መልዕክት ከእስር በኋላ!
ዛሬ ተጨማሪ የፖለቲካ እስረኞች በነፃ ተለቀዋል፣ እስክንድር ነጋ አንዱ ነው። ከእስር እንደወጣ ያስተላለፈው መልእክት ይህ ነው። ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ክብር ለኃያሉ እግዚአብሔር፣ ለህዝብ፣ ለወዳጆቼ፡ የሙያ አጋሮቼ ለሆኑት ጋዜጠኞችና የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች፤ እንዲሀም ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ (በተለይ ለምዕራባዊያን) ይሁንና በዛሬዋ ዕለት ከትንሿ እስር ቤት ወጥቼ ትልቁን እስር ቤት ተቀላቅያለሁ፡፡ ልቦናቸውን በጭቆና ያደነደኑ አምባገነኖች እጄ ለ18 ዓመታት እንዲጠፈር […]
Read More →
