ድምጻዊ ኤፍሬም ታምሩ በኮፒ ራይት ክስ ተቀጣ !
ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 410/96 እና የተሻሻለውን አዋጀ ቁጥር 872/2007 አንቀጽ (41)ን ተላልፏል ተብሎ፣ የተመሠረተበትን የፍትሐ ብሔር ክስ ማስተባበል ባለመቻሉ ቅጣት ተወሰነበት፡፡ ሪፖርተር ጋዜጣ እንደዘገበው ድምፃዊው የገንዘብ ቅጣት የተወሰነበት በ1977 ዓ.ም. ባሳተመው የካሴት ዘፈን ውስጥ ‹‹የቀይ ዳማ›› ወይም ‹‹የድንገት እንግዳ›› የሚል ርዕስ ያለውን ዘፈን ደራሲ የአቶ ማስረሻ ሽፈራውን ወራሽ […]
Read More →የድምጻዊት ቻቺ ታደሰ ልጅ ሞዴል እና ድምጻዊት አስቴር ታደሰ አረፈች
በሂፕ ሆፕ ዘፈን እራሷን በማሳወቅ ላይ የነበረችው እና በተለያዩ የሞዴሊንግ ካምፓኒ የሞዴሊንግ ስራ ስትሰራ የነበረችው አስቴር ታደሰ ህይወት ማለፏን ከቅርብ ወዳጆች የሰማነው ዜና ያረጋግጣል። የሰላሳ ሰባት አመቷ አስቴር ታደሰ ለድምሳዊት ቻቺ ታደሰ የመጀመሪያ ልጇ ስትሆን ለእረጅም ዘመናት በካሊፎርኒያ ግዛት የኖረች ሲሆን ከቅርብ ጊዜ በሁዋላ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ በማቅናት ኖሮዋን አድርጋ ሁለት ልጆች መውለዷን እና […]
Read More →ጥርቅምቅም ዜና » አሁን ወልቃይት ጠገዴ ለእርሻ የሚሆን ለም መሬት የለም!!
አሁን ወልቃይት ጠገዴ ለእርሻ የሚሆን ለም መሬት የለምን? እነዚህ ወጣቶች የወልቃይት ጠገዴ አማሮች ሲሆኑ በጋምቤላ ክልል የእርሻ ኢንቨስትመንት የተሰማሩ ኢንቨስተሮች ናቸው። ወልቃይት ጠገዴ ውስጥ ለም የእርሻ መሬት ስለሌለን አይደለም ተሰደው የሚያርሱት፣መሬታችን የትግሬ ኢንቨስተሮችና ንብረትነቱ የህወሓት የሆነው የህይወት እርሻ መካናይዜሽን ስለወረረው እንጂ። የወልቃይት ጠገዴ መሬት አይደለም ለ4ና 5 ወረዳዎች ህዝብ ለመላው አማራ የሚበቃ ነበር። እነዚህ በፎቶ […]
Read More →የፕሮፌሰር መስፍን እና የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ግንኙነት እና የፖለቲካዊ ፋይዳ!
[ቴዲ ድንቅ – አትላንታ] ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያምና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን የሚያመሳስላቸው ብዙ ነገር አለ። ሁለቱም የሚያምኑበትን ነገር ፊት ለፊት ይናገራሉ። ሁለቱም ቀጥታ ወደ ነጥቡ ገብተው ያወራሉ እንጂ ዝባዝንኬ አያውቁም። ሁለቱም የሚናገሯቸው አርፍተ ነገሮች ለጥቅስ የሚበቁ ናቸው። ሁለቱም ፈጣሪን የሚፈሩ መንፈሳውያን ናቸው። ሁለቱም ብዙ የጭቃ ጅራፍ ወርዶባቸው በሰፊ ትከሻቸው ችለዋል። ሁለቱም ለእርቅና ለፍቅር ትልቅ […]
Read More →ታላቁ እስክንድር (በመስከረም አበራ)
ሰው እንዳደገበት የህይወት ዘውግ ማንነቱ ይቃኛል፡፡ በልስላሴ ያደጉ የባለጠጋ ልጆች በአብዛኛው ለስላሳውን መንገድ እንጅ ሌላውን አይመርጡም፡፡በተቃራኒው ደሃ አደጎቹም ቢሆኑ ለፍተው ጥረው የህይወትን መንገድ ለማለሳለስ መድከማቸው ሰዋዊ ደምብ ነው፡፡ መነሻው ምንም ሆነ ምን መድረሻውን ለስጋዊ ህይወቱ ምቹ ለማድረግ መትጋቱ የአዳም ዘር አንዱ ተመሳስሎሽ ነው፡፡ ሆኖም የስብዕናቸው ውቅር እንዲህ በቀላሉ ለመረዳት የሚያስቸግር ሰዎችም አሉ፡፡ እንዴት ቢያድጉ፣እንዴት ያለ […]
Read More →ኢትዮ ቴሌኮም ሀላፊዎቹን አባረረ (Wzema)
Outgoing CEO Andualem Admassie PhD የጠቅላይ ሚንስትሩን ቢሮ በመሰለል መረጃው ለሶስተኛ ወገን ይተላለፍ ነበር ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮ-ቴሌኮም ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር አንዱዓለም አድማሴን ጨምሮ የተለያዩ የድርጅቱ ሀላፊዎች ከሀላፊነታቸው መነሳታቸውን ከድርጅቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሹመዋል። የግዥ፣ የሰው ሀይልና የኦፐሬሽን ሀላፊዎችም ተነስተዋል። ሀላፊዎቹ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ በተፃፈ ደብዳቤ እንዲሰናበቱ መደረጉንም ለመረዳት […]
Read More →የሽብር ወንጀልና ተያያዥ ከፍተኛ ወንጀሎችን በመክሰስና በማሰፈረድ የሚታወቁት አቃቤ ሕግ ብርሀኑ ወንድማገኝ ተሰናበቱ
ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራሉ ዋና ዓቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት ለዓመታት በርካቶችን ባልተጨበጠ የሽብር ወንጀልና ተያያዥ ከፍተኛ ወንጀሎችን በመክሰስና በማሰፈረድ የሚታወቁትን ዓቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ወንድማገኝን ከኃላፊነት በማሰናበት በቦታቸው አቶ ፍቃዱ ፀጋን መሾሙን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ዋና ዓቃቤ ህጉ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ አቶ ብርሃኑ ሐምሌ 12፣ 2010 ዓ.ም የመስሪያ ቤታቸውን የለውጥ ሂደት (ሪፎርም) በተመለከተ የተለያዩ ርምጃዎችን ለስራተኞቹ ያስተዋወቁ […]
Read More →የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ካበደረው 33 ቢሊየን ብር አርባ በመቶው ተበላሽቷል ፣ ባክኗል
Former DBE President Bahre Esayas ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ካበደረገው ብድር በአጠቃላይ የተበላሸው ብድር ምጣኔ 40 በመቶ ደረሰ ። ልማት ባንኩ አሁን ላይ የሰጠው ብድር ወይንም (outstanding loan) ከ33 ቢሊዮን ብር የሚያልፍ ሲሆን ፤ ከዚህ ውስጥ የተበላሸው ብድር ማለትም (non performing loan) 14 ቢሊዮን ብር መጠጋቱን የባንኩ ምንጮቻችን ነግረውናል ። ይህም ባንኩ የተጋረጠበትን ትልቅ ፈተናና ሀገሪቱ […]
Read More →እንባ ያራጨው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ
በዛሬው እለት የተጀመረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰሜናዊ አቅጣጫ በረራ ብዙሀን ኤርትራውያን ቤተሰቦችን እና ኢትዮጵያውያንን ያገናኘ እና ያላቀሰ መሆኑን ከስፍራው የደረሱ የመጀመሪያ በረራ ተስተናጋጆች ለማለዳ ታይምስ ገልፀዋል ። በረራው አስደሳች እና ገራሚ ከመሆኑም በላይ ለሃያ አመታት የተለያዩ ቤተሰቦች የተገናኙበት ነው ሲሉ ገልፀውልናል ። በተለይም ባለፈው የህወሀት መንግስት እና የኤርትራ መንግስት በፖለቲካዊ ኪሳራ ባደረጉት ጦርነት የተለያዩት ቤተሰቦች […]
Read More →የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ በረራውን ወደ ኤርትራ አደረገ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው እለት ባደረገው በረራ መሰረት ወደ ኤርትራ ማቅናቱን ከአየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ ተገለፀ ። እንደ አየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ መሰረት አቶ ተወልደ ገብረማርያም አገላለፅ ከሆነ “ዘመኑ የመደመር ነው ስለዚህ የኢትዮጵያ አየር መንገድም በመደመር በረራውን ወደ ኤርትራ አቅንቷል ።” ሲሉ የገለፁ ሲሆን በአሁን ሰአት የተለያዩ የበረራ ሀቦችን እያሰፋ ያለው ይሄው አየር መንገድ ብዙሀኑን […]
Read More →
