ኢቢኤስ ቴሌቭዥን ብዙ ተመልካች ያለው ጣቢያ መሆኑን ጥናት አረጋገጠ
. 1500 ሰዎች ተሳታፊ በሆኑበት ጥናት ከኢቢኤስ በመቀጠል ፋና ቴሌቭዥን፣ ኢቲቪ ዜና እና ቃና ቀዳሚውን ስፍራ ይዘዋል. ሸገር ኤፍ ኤም ከሬዲዮ ጣቢያዎች ቀዳሚ ተደማጭ ሆኗል ዋስ ኢንተርናሽናል የተባለ አገር በቀል ድርጅት ባለፉት ሦስት ወራት 12 ከተሞች ላይ ባደረገው ጥናት 33 በመቶ የገበያ ድርሻ በመያዝ ኢቢኤስ ከፍተኛ ተመልካች ያለው የቴሌቭዥን ጣቢያ መሆኑ ታወቀ። የዛሬ ዐሥር ዓመት […]
Read More →አዲሱ የማኅበረሰብ ዐቀፍ ጤና መድኅን አዋጅ ሊፀድቅ ነው
ዜጎች በሕክምና ወቅት የሚጠየቁትን ከፍተኛ ገንዘብ ያስቀራል የተባለው እና መደበኛ ያልሆነ ዘርፍ ውስጥ የሚካተቱ ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል የሚያቅፈው አዋጅ ሊፀድቅ እንደሆነ ታወቀ። አዋጁ በእርሻና በሌሎች የግብርና ሥራዎች፣ በአርብቶ አደርነት፣ በከፊል አርብቶ አደርነት፣ በአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት የተሠማሩና የጎዳና ተዳዳሪዎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ የሚጠበቀው ይህ አዋጅ የመከላከያ ሠራዊት አባላትን አንደማይመለከት ለማወቅ ተችሏል። መደበኛ ባልሆነ ዘርፍ የተሰማራ ማንኛውም ሰው […]
Read More →ኢሣያስ ዳኘው በ50 ሺሕ ብር ዋስ እንዲፈቱ ተወሰነ
በሙስና ወንጀል ተከሰው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ የቀረበባቸው ኢሣያስ ዳኘው በ50 ሺሕ ብር ዋስ እንዲፈቱ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል።የካቲት 7 ቀን በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ ወንጀል ችሎት የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ተከሳሽ ላይ ባቀረበው ክስ በኢትዮ ቴሌኮም የኤን.ጂ.ፒ.ኦ ዳይሬክተር ሆነው በሚሠሩበት ወቅት ከሌሎች ግብረ አበሮች ጋር በመሆን ኢዲም ከተባለ አማካሪ […]
Read More →ለአዲሱ ብሔራዊ ስቴድየም ግንባታ 2.4 ቢሊየን ብር ወጥቷል ተባለ
አዲሱ ብሔራዊ ስቴድየም የምዕራፍ አንድ ግንባታ ሐምሌ 2010 ይጠናቀቃል ተብሎ የታቀደ ቢሆንም እስካሁን 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር አስወጥቶ አለመጠናቀቁ ታወቀ። የስቴድየሙ ግንባታ በኹለት ምዕራፎች ይከናወናል ተብሎ ግንባታው የተጀመረ ሲሆን በፌደራል መንግሥት በጀት ተመድቦለት የሚያሠራው ብቸኛው ስቴድየም ነው። ሆኖም የዓለም ዐቀፍ ውድድሮችን ያካሔዳል ተብሎ የሚጠበቀው ስቴድየም ምዕራፍ አንዱ በተመደበለት በጀት አለመጠናቀቁን የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ኮሙዩኒኬሽን […]
Read More →ብሔራዊ ሎተሪ በታሪኩ ትልቁን ትርፍ አስመዘገበ
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በግማሽ ዓመት ውስጥ ከ114 ሚሊዮን ብር በላይ የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ። አስተዳደሩ ለአዲስ ማለዳ እንዳስታወቀው በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ላይ 88 ሚሊዮን ብር በግማሽ ዓመት ለማትረፍ ዕቅድ ተይዞ የነበረ ቢሆንም አሁን ከታቀደው በላይ 114 ሚሊዮን ማግኘቱንና ይህም የዕቅዱን 127 በመቶ ማሳካት እንደተቻለ ተናግሯል። አስተዳደሩ ጨምሮ እንደገለፀው ትርፉ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ […]
Read More →በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው የፖለቲካና የኢኮኖሚ ለውጥ አሜሪካ ድጋፍ በማድረግ ላይ እንደሆነች አስታወቀች
በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ላለው የፖለቲካና የኢኮኖሚ ለውጥ አስፈላጊውን ድጋፍ በማድረግ ላይ መሆኗን አሜሪካ አስታወቀች፡፡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር እንደተናገሩት፣ በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያለው ለውጥ ረዥም በሆነው የኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ነው፡፡ አምባሳደር ራይነር ይህን የተናገሩት የአሜሪካ ኤምባሲ፣ አይሬክስና የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ በጋራ በአዳማ ከተማ ለአንድ ሳምንት ያዘጋጁት የጋዜጠኞች ሥልጠና ማብቂያ ላይ በክብር እንድግድነት ተገኝተው […]
Read More →አቶ ኢሳያስ ዳኘው ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ በሰባት አባላት በፀደቀ ውሳኔ ሊጠየቁ እንደማይገባ ተናገሩ
በተፈቀደው የ50 ሺሕ ብር ዋስትና ላይ ይግባኝ ተጠየቀ የሜቴክ ዋና ዳይሬክተር የነበሩት የሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ወንድም አቶ ኢሳያስ ዳኘው፣ ኢዲኤም ለተባለ የአሜሪካ አማካሪ ድርጅት ከተፈጸመ ክፍያ ጋር በተያያዘ በሙስና መጠርጠራቸውን ተቃወሙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጨምሮ በሰባት አባላት በፀደቀ ውሳኔና በተፈጸመ ክፍያ እሳቸው ሊጠየቁ እንደማይገባም ገልጸዋል፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቀደም ብሎ በፌዴራል […]
Read More →
