በኢፍድሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ በመገናኛ ብዙሃን ላይ ያቀረበው የህግ ጥናት ቡድን ሪፖርት
https://drive.google.com/file/d/0B_7NutgYXp7qSG9DaVo4YmJhdDloS3dIMFZZWjdPbDFZbVhJ/view
Read More →በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ለደረሰው አደጋ ለተጎጂ አካላት እና ቤተሰቦቻቸው አለም አቀፍ የህግ ጥብቅና ለመስጠት ጠበቃ ዶ/ር ሸክስፒር ፈይሳ ገለፁ!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር 302 ፍሬድማን ሩቢን እና የህግ ባለሙያው ሼክስፒር የህግ ቢሮ ሲያትል፡ አሜሪካ። ማርች 13 ቀን፣ 2019 ዓ.ም ከቦይንግ አውሮፕላን ካምፓኒ በጥቂት ርቀት ላይ የሚገኘው፤ ፍሬድማን ሩቢን የህግ ቢሮ፤ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ህይወታቸው ያጡትን ቤተሰቦች የሚታደግ መሆኑን አሳወቀ። ፍሬድማን ሩቢን የህግ ቢሮ – በተለይ በኢትዮጵያ፣ አፍሪቃ የሚገኙ ዜጎች ፍትህ እንዲያገኙ ለማድረግ፤ ከኢትዮጵያዊው […]
Read More →ከ2 ፓይለት እና 5በረራ አስተናጋጆች 1ቴክኒሽያን ውጭ ከ13 በላይ ኢትዮጵያውያን በበረራው ላይ ነበሩ ። አየር መንገዱ ለመግለጽ አልፈለገም !!
በትላንትናው እለት የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 max ላይ ተሳፋሪ የነበሩት ኢትዮጵያውያኖች ከሃያ እንደሚበልጡ ተገልጿል ። በዩኤን ውስጥ የሚሰሩ አስተርጓሚዎች እና የተለያዩ ስራ ያላቸው ግለሰቦች ተሳፍረው እንደነበር ተገልጿል። በሴቭ ዘችልድረን ውስጥ የሚሰራው አቶ ታምራት ሙሉ ደምሴ ፣ ሳራ ጌታቸውጌትነት አለማየሁ ፣ስንታየሁ አይመኩ ፣ሙሉ ሰው አለሙ ጥቂቶቹ ሲሆን ከእርሱ ጋር ሌሎችም ተሳፋሪዎች እንደነበሩ መረጃው ይጠቁማል። […]
Read More →157 ተሳፋሪዎችን ጭኖ ሲበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተነሳ በስድስት ደቂቃ ልዩነት ውስጥ ተከሰከሰ !!
በበረራ ቁጥሩ ኢቲ 302 የተመዘገበና ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆና 149 መንገደኞችንና 8 የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ ዛሬ ጠዋት ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲበር የነበረ ቦይንግ 737 አውሮፕላን ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከ44 ደቂቃ ላይ ከተነሳ ከስድስት ደቂቃ በኋላ ግንኙነቱን ማቋረጡን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቋል። አውሮፕላኑ ቢሾፍቱ አካባቢ የተከሰከሰ ሲሆን፥ የነፍስ አድን ስራ በመከናወን […]
Read More →የሃገር ውስጥን ሰላም መዝራት ሳይቻል ስለ ጎረቤቶች ማሰብ ህልም እና ቅዥት መደባለቅ ነው !!
ዛሬ ይህንን ሃሳብ የምጽፈው በሃገራችን በተፈጠረው የመሬት ይገባኛል ጥያቄ እና የእኔ ዘር ነው የነገሰው በሚል የተፈጠረው እንቢተኝነት እና ሰርአት አልበኝነት ቅጥ ያጣ በመሆኑ መንግስት እየሰበከ ያለውን ፍቅር መንገዱን ስቶ ወደ አንድ አቅጣጫ ብቻ ሲያደላ ፣ ሌላው ሲያጠፋ እንደ እንጀራ ልጅ አፈሙዝ ሲዞርበት ነገር ግን ፣ የተጨቆኑ ዘሮች በሚል አነስተኛ እና ጥቃቅን አስተሳሰብ ዘሮቻቸው ባንክ ሲዘርፉ፣ […]
Read More →የአዲስ አበባ ወንዞች ዳርቻ ፕሮጀክት በሙከራ ተጀመረ
የአዲስ አበባ ወንዞችና የወንዞች ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ሐሙስ የካቲት 14 ቀን 2011 ዓ.ም. ሸራተን ሆቴል ፊት ለፊት ከሚገኘው ከቀድሞ የፌዴራል ፖሊስ ጋራዥ ግቢ ውስጥ በተደረገ የማስጀመርያ መርሐ ግብር ተጀመረ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ይገኙበታል ተብሎ ቢጠበቅም ሌላ ጉዳይ አጋጥሟቸው እንዳልተገኙ በተገለጸበት መድረክ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) የፕሮጀክቱን መጀመር አብሥረዋል፡፡ አዲስ […]
Read More →“6 ልጆቻቸውን ለህወሓት ትግል የገበሩ እናት ጐዳና ላይ ወድቀዋል”
የእውቁ የህወሓት ታጋይና የትግርኛ ዘፋኝ ብርሃኑ ጋኖ እናት በችግር ጐዳና ላይ መውጣታቸው ተጠቆመ፡፡ ወይዘሮዋ 6 ልጆቻቸውን ለህወሓት ትግል ገብረው ጧሪ ቀባሪ በማጣት፣ በአሳዛኝ ሁኔታ በመቀሌ ጐዳና ላይ መውደቃቸውንና በቅርቡ ወደ ተንቤን መሄዳቸውን ጉዳዩን በቅርበት የሚያውቁት አቶ አርአያ ተስፋማርያም ለአዲስ አድማስ ተናግረዋል፡፡ የህወሓት ታጋዮች በወኔ ወደ ትግል እንዲገቡ ሲቀሰቅሱና ሲያነሳሱ ከነበሩት ድምፃዊያን ታጋዮች መካከል አንዱ የሆነው ብርሃኑ […]
Read More →የመረጃ ዘጋቢን ያስደበደቡት ፖሊሶች ናቸው !! የለገጣፎ 04 ቀበሌ ሊቀመንበር አቶ ነጋሽ ወርቁ ለጠፋው እና ለተጎዱት ወገኖች ተጠያቂ ናቸው
የመረጃ ዘጋቢ ወደ ለገጣፎ ያቀናው ዛሬ ማለዳ ከሌሎች ባልደረቦቹ ጋር ሲሆን በቦታው እንደደረሱ ፖሊሶች አፍሰዋቸው ወደ ፖሊስ ጣቢያ በር ላይ እንዳመጧቸው ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል ። ደብዳቢዎቹም በፖሊስ መኪና መጥተው ነው የደበደቧቸው ። ኢንስፔክተር ግርማ የከንቲባዋ ደጋፊ በመሆኑ ይህንን አይነት ህገ ወጥ ስራ የሰሩት ። አስር ሰዎች ከሶማሌ ተፈናቃይ የነበሩትን ሰብስበው ይዘው እንደመጡና ጋዜጠኞቹን ከበው […]
Read More →Interview: Ethiopia Lets in Human Rights Watch for First Time in 8 Years
Genuine Progress on Rights, Yet Ethnic Tensions Loom in Rural Regions Amy Braunschweiger Senior Web Communications Manager Felix Horne Senior Researcher, Horn of Africa Show More ServicesPrint After more than two years of protests, power changed hands in Ethiopia last April. Under the new Prime Minister Abiy Ahmed, Ethiopia is shedding its reputation as a […]
Read More →
