www.maledatimes.com 2019 - MALEDA TIMES - Page 40
Loading...
You are here:  Home  >  2019  -  Page 40
Latest

ዐቃቤ ሕግ በእነሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ በሶስት መዝገቦች ክስ መሰረተ

By   /  January 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዐቃቤ ሕግ በእነሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ በሶስት መዝገቦች ክስ መሰረተ

ዐቃቤ ሕግ በሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው፣ በኮሎኔል ደሴ ዘለቀ፣ በቸርነት ዳና እና ረመዳን ሙሳ ላይ በአጠቃላይ በሦስት መዝገቦች ክስ መመሥረቱ ታወቀ። ክሶቹም፡- 1) አባይ ወንዝና አቢዮት የተባሉ ሁለት መርከቦች ያለ አግባብ ለግዥ፣ ለጥገና፣ ለአስተዳደራዊ ወጪና ለሽያጭ በሚል 545 ሚሊየን 483 ሺህ 103 ብር ያለ አግባብ እንዲወጣ በማድረግና አገር ላይ ጉዳት በማድረስ ወንጀል ነው። 2) ከሪቬራ […]

Read More →
Latest

209 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

By   /  January 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on 209 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

በቡራዩ፣ አዲስ አበባና ሐዋሳ በነበሩ ግጭቶች ተሳትፈዋል በተባሉ 209 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መመስረቱን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገለጸ።በመስከረም የመጀመሪያ ቀናት በቡራዩና በአዲስ አበባ ከተማ ተከሰቶ በነበረው ሁከትና ብጥብጥ ተሳትፈዋል በተባሉ 109 ሰዎች ላይ ክስ ተመስርቷል። ከተከሳሾቹም 81ዱ በማረሚያ ቤት ሲገኙ፣ 28ቱን ለመያዝ እያደንኳቸው ነው ብሏል።በቡራዩው ግጭት የ37 ሰዎች ሕይወት ሲጠፋ፣ በ315 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት […]

Read More →
Latest

የኦፌኮ አመራር ከአብይ አስተዳደር እንዲስማሙ ተጠየቀ!

By   /  January 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኦፌኮ አመራር ከአብይ አስተዳደር እንዲስማሙ ተጠየቀ!

‹‹ኦሮሚያ አሁን ያለበት ሁኔታ ኦፌኮን ያሳስባል›› በሚል ርዕስ ታኅሣሥ 23 መግለጫን ያወጣውየኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) በኦዴፓና በኦነግ መካከል ያለው ውጥረት ሕዝብን ዋጋ እያስከፈለ መሆኑን አመልከቷል።በሁለቱ ወገኖች አለመግባባት ኦሮሚያ ክልል ላይ የተለያዩ ችግሮች እየደረሱ የሰው ሕይወትም እየጠፋ ነው ያለው መግለጫው በቅርቡ በምዕራብ ጉጂ ዞን ፊንጫኣ አከባቢ የመንግሥት ኃይሎች እንደሚሆኑ በሚታመኑ አካላት በተተኮሰ ከባድ መሳሪያ የ13 ሰዎች […]

Read More →
Latest

4 አየር መንገዶች የኢትዮጵያን የበላይነት ለመቀናቀን ጥምረት ሊፈጥሩ ነው

By   /  January 8, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on 4 አየር መንገዶች የኢትዮጵያን የበላይነት ለመቀናቀን ጥምረት ሊፈጥሩ ነው

አራት የአፍሪቃ መንገዶች በመጪዎቹ 2 ወራት ውስጥ በአፍሪቃ የመጀመሪያ የሆነውን የሲቭል አቭየሽን ጥምረት ለመመስረት ማቀዳቸው ታውቋል፡፡ አራቱ አየር መንገዶች የሞሪሸስ፣ የደቡብ አፍሪቃ፣ የሩዋንዳ እና የኬንያ ሲሆኑ ዓላማቸው አንድ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አየር መንገዶቹ አዳዲስ አሰራሮችን በመከተል በአህጉሪቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ብቸኛ የበላይነት መመከትና ኩባንያዎቻቸውን ማበልፀግ ጭምር መሆኑ ታውቋል፡፡ የኬንያ መገናኛ ብዙኃን ታህሳስ 15 ቀን 2011 ዓ.ም […]

Read More →
Latest

የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ተቋቋመ

By   /  January 8, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ተቋቋመ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት 4ኛ አመት የስራ ዘመን 14 መደበኛ ስብሰባው የእርቀ ሰላም ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ:: ምክር ቤቱ የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የህግ የእርቀ ሰላም ኮሚቴ ለማቋቋም ያቀረበውን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ በ1 ድምፅ ታቅቦ በ1 ተቃውሞ በአብላጫ ድምጽ አፅድቆታል:: በሀገሪቱ ለበርካታ አመታት በተለያዩ ማህበረሰባዊና ፖለቲካዊ […]

Read More →
Latest

በአፋር ክልል በተቀሰቀሰ ግጭጥ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ

By   /  January 8, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአፋር ክልል በተቀሰቀሰ ግጭጥ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ

በአፋር ብሔራዊ ክልል እንድፎ በተባለ ልዩ ቀበሌ ውስጥ በተቀሰቀሰ ግጭት አራት ሰዎች መገደላቸውን 13 ሰዎች መቁሰላቸው ታወቀ:: ታህሳስ 15 ቀን 2011 ዓ.ም ሌሊት በተቀሰቀሰውና እስከ ማክሰኞ ረፋድ በዘለቀው ግጭት ሳቢያ ወደ ትግራይና አዲስ አበባ የሚጓዙ ተሽከርካሪዎች መንገድ ተዘግቶባቸው እንቅስቃሴያቸው ተቋርጦ መቆየቱ ተሰምቷል:: ግጭቱ በቀበሌው ውስጥ ከሳምንት በፊት የሕዝብ የተቃውሞ ሠልፍ ከተካሄደ በኋላ እየተባባሰ እንደመጣ መረዳት […]

Read More →
Latest

ፕሬዚዳንት ትራምፕ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሊያውጁ ይችላሉ። አድማስ ሬዲዮ እንደዘገበው

By   /  January 8, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፕሬዚዳንት ትራምፕ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሊያውጁ ይችላሉ። አድማስ ሬዲዮ እንደዘገበው

ማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል የአሜሪካ መንግስት መሪዎቹ ባለመስማማታቸው ምክንያት በከፊል ከተዘጋ አንድ ወር ሊሆነው ነው። በወቅቱ መዘጋቱ የሚያመጣው የጎላ ችግር እንደማይኖር ሲገለጽ የነበረ ሲሆን፣ አሁን ቀኑ በተራዘመ ቁጥር፣ በከፊል የመዘጋቱ እና ከ400ሺ ያላነሱ የፌዴራል መንግስት ሰራተኞች ከሥራና ከደሞዝ ውጭ መሆናቸው የጎላ ችግር እያመጣ ይገኛል።ፕሬዚዳንት ትራምፕ ፣ ከድንበር አጥር መስሪያ 5 ቢሊዮን ዶላር ካልተሰጠኝ፣ ይለቀቅ በተባለው […]

Read More →
Latest

እንደ ስደተኛ እየኖሩ እንደዜጋ መሞት እስከመቼ? ሰሎሞን ሹምዬ መኮንን ቁም ነገር መጽሔት (27 ታህሳስ 2011)

By   /  January 8, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on እንደ ስደተኛ እየኖሩ እንደዜጋ መሞት እስከመቼ? ሰሎሞን ሹምዬ መኮንን ቁም ነገር መጽሔት (27 ታህሳስ 2011)

እንደ ስደተኛ እየኖሩ እንደዜጋ መሞት እስከመቼ? ሰሎሞን ሹምዬ መኮንን ቁም ነገር መጽሔት (27 ታህሳስ 2011) “እትብቴ የተቀበረበት” ይላል ያገሬ ሰው ከመሬት ጋር የለውን ቁርኝነት ሲገልፅ:: እትብት የተቀበረበት መሬት እንግዲህ ሰው የኔ ነው ብሎ የሚገልፀው ነው:: – ቀዬ ነው፤ አገር ነው፤ ማንነት ነው፤ የህልውና መሰረት ነው:: አንዳንዴ የእትብት መቀበር ብቻ በራሱ ለነዚ ሁሉ መገለጫዎች ዋስትና እንዳልሆነ […]

Read More →
Latest

የጤና ሚንስትር የስድስት ወር የስራ አፈፃፀም ዘዴውን ዛሬ ይፋ አደረገ!

By   /  January 8, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጤና ሚንስትር የስድስት ወር የስራ አፈፃፀም ዘዴውን ዛሬ ይፋ አደረገ!

እንደ ጤና ሚንስትሩ ዶክተር አሚር አማን ገለፃ ከሆነ በዛሬው እለት የጤና ሚኒስቴር የ6ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ ዛሬ ተጀምሯል ሲሉ ገልፀዋል :: ግምገማው ትኩረት ያደረገው የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የ100ቀን እቅድ፥ የትኩረት አቅጣጫዎች (flagship initiatives) እና የ6 ወር ዋና ዋና ተግባራት ላይ ነው:: የኢትዮጵያ የመድሀኒት እና ጤና ጥበቃ መስሪያቤት አሰራር ኀሰላ ቀር ከመሆኑም ባሻገር በአፍሪካ በህክምና እጦት […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያን ሴቶች የባርነት ሽያጭ እንደገና በስምምነት መግባት ላይ ተደርሷል

By   /  January 7, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያን ሴቶች የባርነት ሽያጭ እንደገና በስምምነት መግባት ላይ ተደርሷል

የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሪያድ – ሳዑዲ ዓረቢያ ነብዩ ሲራክ የኢትዮ-ሳዑዲ የሠራተኛ ልውውጥ ስምምነት የመነሻ ደመወዝ መጠን ወለል 1000 ሣ.ሪ እንዲሆን መግባባት ተደርሷል።=========የኢ.ፌዲሪ የሠራተኛ እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከሳዑዲ አረቢያ አቻቸው አሕመድ ቢን ሱለይማን አል-ራጂ ጋር በሪያድ እ.ኤ.አ በ2017 በሁለቱ አገራት መካከል የተፈረመውን የሠራተኛ ልውውጥ ስምምነት ተግባራዊ በሚሆንበት ዙሪያ ላይ ውይይት ያደረጉ ሲሆን፣ በጉዳዩም […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar