www.maledatimes.com ኣማርኛ - MALEDA TIMES - Page 7
Loading...
You are here:  Home  >  ኣማርኛ  -  Page 7
Latest

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቤጂንግ እሳት አደጋ ደረሰበት

By   /  July 23, 2020  /  Addis Admas, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቤጂንግ እሳት አደጋ ደረሰበት

  የኢትዮጵያ አየር መንገድ እቃ ጫኝ አውሮፕላን በሻንጋይ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ እቃ በሚጭነበት ወቅት በእሳት ተያያዘ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እቃ ጫኝ አውሮፕላን በቻይና ሻንጋይ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ እቃ በሚጭነበት ወቅት በእሳት ተያያዘ። አየር መንገዱ አደጋውን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ቦይንግ 777 ኢቲ ኤአርኤች እቃ ጫኝ አውሮፕላን እቃ ሲጭን በነበረበት ወቅት በእሳት መያያዙን ገልጿል።  

Read More →
Latest

በዱከም በአንድ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ከተገኙ ሰዎች 44ቱ በኮሮናቫይረስ ተያዙ

By   /  July 23, 2020  /  ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on በዱከም በአንድ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ከተገኙ ሰዎች 44ቱ በኮሮናቫይረስ ተያዙ

ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው የዱከም ከተማ ውስጥ ጥንቃቄ በጎደለው ሁኔታ በኮሮናቫይረስ በተያዘ ግለሰብ በቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ የተገኙ 44 ሰዎች በኮሮናቫይረሰ መያዛቸው ተነገረ። ለቫይረሱ ተጋላጭ ከሆኑት ከአርባ በላይ ሰዎች መካከል በሐዘን ላይ ያሉ የሟች የቤተሰብ አባላትን እንደሚጨምር የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ደረጄ አብደና ለቢቢሲ ተናግረዋል። ለወረርሽኙ መተላለፍ ምክንያት የሆነው ግለሰብ […]

Read More →
Latest

ከለይቶ ማቆያ የሚያመልጡ የኮቪድ-19 ተጠርጣሪዎች መኮብለል!

By   /  July 19, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ከለይቶ ማቆያ የሚያመልጡ የኮቪድ-19 ተጠርጣሪዎች መኮብለል!

በጋምቤላ ክልል በኮሮና የተጠረጠሩ ሰዎች ከለይቶ ማቆያ እየጠፉ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ ማስታወቁን ዶቼ ቨለ አስነብቧል። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶ/ር ኡጁሉ እንደተናገሩት በለይቶ ማቆያነት ከሚያገለግለው ከጋምቤላ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ ጊዜያት ያመለጡ ሰዎች ቁጥር 18 ደርሷል። ሰዎቹን ፈልጎ ማግኘቱ አስቸጋሪ እንደሆነ የጠቀሱት ሃላፊው ከመካከላቸው እስካሁን የተገኘ አለመኖሩን አስረድተዋል። የክልሉ ነዋሪዎች በሽታው የለም መመርመሪያውም በትክክል […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመራ ገብተዋል፡፡

By   /  July 19, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመራ ገብተዋል፡፡

  ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስመራ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቀባበል እንዳደረጉላቸው የኤርትራው የማስታወቂ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአስመራ ቆይታቸው ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በሃገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና በቀጠናዊ ትብብር ዙሪያ እንደሚወያዩ ይጠበቃል፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ሬድዋን ሁሴን እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ […]

Read More →
Latest

”ህወሓት በአባላቶቼ ላይ ለሚያደርሰው ግፍና ጭቆና መፍትሄ ይሰጠኝ” ሲል የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ት-ዴ-ፓ) ጠየቀ።

By   /  July 19, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ”ህወሓት በአባላቶቼ ላይ ለሚያደርሰው ግፍና ጭቆና መፍትሄ ይሰጠኝ” ሲል የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ት-ዴ-ፓ) ጠየቀ።

  ፓርቲው አቤቱታውን ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት፣ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በደብዳቤ ማሳወቁን ጠቁሟል። የፓርቲው ሊቀ-መንበር ዶክተር አረጋዊ በርሄ ፓርቲው መሰረቱን ትግራይ ክልል በማድረግ ለኢትዮጵያ ህዝቦች ነጻነት፣ እኩልነትና ብልጽግና የሚታገል ነው ሲሉ ገልጸዋል። ለዚህም አባላቶቹን በመመልመልና በማብቃት በትግራይ ክልል የተለያዩ እንቅስቃሴዎች እንደሚያደርግ አስታውቀዋል። ይሁንና አባሎቻቸው ላይ በተደጋጋሚ ችግር እየደረሰ መሆኑንና […]

Read More →
Latest

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሰማንያ ሰባተኛው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡

By   /  July 19, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሰማንያ ሰባተኛው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡

በዚህም መሠረት፡- ም/ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በገንዘብ ሚኒስቴር የቀረቡትን የተለያዩ የብድር ስምምነቶች የማጽደቂያ ረቂቅ አዋጆች ላይ ነው፡፡ ሁለቱ የብድር ስምምነቶች የተደረጉጉት ከኮሪያ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ ጋር ሲሆን አላማቸውም ለኮሮና ቫይረስ (COVID-19) አስቸኳይ ጊዜ ምላሽ የበጀት ድጋፍ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ እና ለኮሮና ቫይረስ (COVID-19) የሕክምና መገልገያ መሳሪያዎች አቅርቦት ማስፈጸሚያ የሚውሉ ናቸው፡፡ ሶስተኛው የብድር ስምምነት ከዳንስኬ ባንክ ኤ.ስ ጋር የተደረገ […]

Read More →
Latest

አምነስቲ ኢንተርናሽናል በወጣው ሪፖርት ላይ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ምልከታና ግኝቶቹን ይፋ አደረገ

By   /  July 19, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on አምነስቲ ኢንተርናሽናል በወጣው ሪፖርት ላይ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ምልከታና ግኝቶቹን ይፋ አደረገ

አምነስቲ ኢንተርናሽናል በወጣው ሪፖርት ተከትሎ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ያካሄደውን ምልከታ እና ግኝቶች ይፋ አደረገ። ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ይህን በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል በግንቦት 2012 ዓም አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተሰኘው ድርጅት “Beyond Law Enforcement: Human Rights Violations by Ethiopian Security Forces in Amhara and Oromia”. በሚል ርዕስ የሰብዓዊ መብት ሪፖርት አውጥቷል። የሪፖርቱን መውጣት ተከትሎ […]

Read More →
Latest

በድምጽ የተነበቡ ዜናዎችን ማድመጥ ከፈለጉ ይህንን ሊንክ ይጫኑ ።

By   /  July 18, 2020  /  Addis Admas, EASTAFRICA, Videos, zena, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on በድምጽ የተነበቡ ዜናዎችን ማድመጥ ከፈለጉ ይህንን ሊንክ ይጫኑ ።

Read More →
Latest

“በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አገር ውስጥ ያለውን ህዝብ “ተነስ ውጣ” ከሚሉ የግጭት አነሳሽ መልዕክቶች ይልቅ ለአገር ሰላምና አንድነት የሚጠቅሙ ስራዎች ላይ እገዛ ማድረግ ይኖርባቸዋል” ሲሉ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ ተናገሩ።

By   /  July 18, 2020  /  Addis Admas, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on “በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አገር ውስጥ ያለውን ህዝብ “ተነስ ውጣ” ከሚሉ የግጭት አነሳሽ መልዕክቶች ይልቅ ለአገር ሰላምና አንድነት የሚጠቅሙ ስራዎች ላይ እገዛ ማድረግ ይኖርባቸዋል” ሲሉ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ ተናገሩ።

“በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አገር ውስጥ ያለውን ህዝብ “ተነስ ውጣ” ከሚሉ የግጭት አነሳሽ መልዕክቶች ይልቅ ለአገር ሰላምና አንድነት የሚጠቅሙ ስራዎች ላይ እገዛ ማድረግ ይኖርባቸዋል” ሲሉ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ ተናገሩ። በተለያዩ አለም አገሮች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለአገሪቱ ልማት፣ ዴሞክራሲና ሰላም ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረጉ ይገኛሉ። በዚያው ልክ በአገሪቱ ያለውን ሰላም ለማደፍረስ ከውጭ ሆነው ‘ተነስ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ የጎብኚዎች መዳረሻ ስፍራዎቿን በኦን ላይን ማስተዋወቅ ጀመረች

By   /  July 18, 2020  /  ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ኢትዮጵያ የጎብኚዎች መዳረሻ ስፍራዎቿን በኦን ላይን ማስተዋወቅ ጀመረች

  የኢትዮጵያን የጎብኚዎች መዳረሻ ስፍራዎች በኦን ላይን ማስተዋወቅ መጀመሩን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የቱሪዝም ዘርፉ ኮሮና ወረርሽኝ ያሳደረበትን ተጽዕኖ የሚያገግምበትን አቅጣጫ በማስቀመጥ 3 በሊዮን ዶላር ለማግኘት ማቀዱን በሚኒስቴሩ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ተወካይ አቶ እንደገና ደሳለኝ ለኢዜአ ገልጸዋል፡፡ በተጠናቀቀው በጀት አመት በኢትዮጵያ ኮሮና ባስከተለው ቀውስ ከዘርፉ ለማግኘት ከታቀደው ሁለት ሦስተኛውን ገቢ ብቻ ማሳካት መቻሉንም ዳይሬክተሩ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar