The world loves Ethiopian pop star Teddy Afro. His own government doesn’t.
Washington Post By Paul Schemm Ethiopian pop star Teddy Afro at his home in Addis Ababa. (Mulugeta Ayene/Associated Press) ADDIS ABABA, Ethiopia — Monday marked the first day of the new Ethiopian year, but it hasn’t been much of a holiday for Teddy Afro, the country’s biggest pop star. First, the government informed him that his […]
Read More →ቆሼ ተራ በድጋሚ ተደረመሰ በሰው እና በንብረት ላአይ ጉዳት ደረሰ
በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በተለምዶ #ቆሼ በሚል መጠሪያ በሚታወቀው ሰፈር የተከመረው የቆሻሻ ተራራ ለሁለተኛ ጊዜ ተደረመሰ። የአካባቢው ነዋሪዎች ቆሻሻው መደርመሱን እና ምን ያህል ሰዎች እንደሞቱ እንደማይታወቅ ተናግረዋል። አዲስ አበባ እሳት እና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠር እና መከላከል ባለሥልጣን ህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ጉዳት መድረሱን ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል። አደጋው የደረሰው ከቀኑ 6 ሰዓት ከ15 መሆኑን እና […]
Read More →Ethiopian-Americans celebrate a new year in September
By Hannah GebresilassieCONNECT CHICAGO — Ethiopians around the globe celebrated a new year, also known as Enkutatash, on Sept. 11. While it’s 2017 in most of the world, it’s 2010 in Ethiopia. That’s because the country uses an ancient calendar, which is about seven years behind the calendar more commonly used worldwide. “The beauty of […]
Read More →የአባቶቻችን ሀገር ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዉያን እስኪሆን ድረስ ትግሉ ይቀጥላል::
በሸንቁጥ አየለ የአባቶቻችን ሀገር ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዉያን እስኪሆን ድረስ ትግሉ ይቀጥላል:- ወያኔ የሸረበዉ የቅማንት-አማራ ግዛት የማካለል ሂደት ሁሉ የተለመደ ወንጀል ነዉ:: =========================================== ወያኔ የሰራዉ ህገ መንግስት ፈራሽ ነዉ::ወያኔ የከለለዉ ክልል ፈራሽ ነዉ::የአማራ: የኦሮሞ: የደቡብ: የትግሬ የእንቶኔ ብሎ ወያኔ የከለለዉ ክልል ሁሉ ፈራሽ ነዉ::ህገወጥ እና ወንጀል ነዉና::አሁንም ወያኔ የቅማንት መሬት ይሄ : የአማራ መሬት ያኛዉ ብሎ የሚከልልለዉ […]
Read More →ኢትዮጵያ ያለ«ኢትዮጵያዊነት» ልትኖር አትችልምን?
በፍቃዱ ዘ ሃይሉ በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በጣም ተወዳጁ ኤፍኤም ሬዲዮ ሸገር ነው ቢባል የሚያጣላን አይመስለኝም። ሸገር መፈክሩ “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር” የሚል ነው፡፡ አሁን ደግሞ ፖለቲከኞችም ይህንኑ መፈክር የንግግራቸው ማሳረጊያ ዓረፍተ ነገር እያደረጉት ነው። ሰማያዊ ፓርቲ ከመግለጫዎቹ ግርጌ “ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር” የሚል ዓረፍተ ነገር ያስቀምጣል። አዲሱ በእነሰይፉ ፋንታሁን እና ሠራዊት ፍቅሬ… የተከፈተው ኢትዮ ኤፍኤም […]
Read More →ጃዋር መሃመድ ከቴዲ አፍሮ ጎን በሰበአዊ መብት መከራከር ዘንድ ቆመ
ምንጭ (ዘ-ሐበሻ) የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተር ጀዋር መሐመድ አምባገነኑ የሕወሓት መራሹ መንግስት በቴዲ አፍሮ ላይ በተደጋጋሚ እየወሰደ ያለውን እርምጃ አወገዘ:: “ገዥው አካል ለቴዲ አፍሮ የሚያቀርበውን ትርዒት በተደጋጋሚ በመሰረዙ ተገቢ ያልሆነ እና ኢፍትሃዊ ውሳኔ ነው” ያለው ጀዋር በቴዲ ላይ መንግስት የሚወስደው ክልከላ “ይህ ሁሉ ሀሳብን የመግለጽ ነጻነትን እና ዒላማው የኪነጥበብ ጥቃትን ስለሚያካትት ሁሉም ሊያወግዘው ይገባል” […]
Read More →የቴዲ አፍሮን የሲዲ ምረቃ እንዳይካሄድ ያገደው የቂርቆስ ክ/ከተማ ፖሊስ መሆኑ ታወቀ
ይልቅ ወሬ ልንገርህ በታምራት ሀይሉ በትላንትናው እለት ሊካሄድ ፕሮግራም ተይዞለት የነበረው የተወዳጁ አርቲስት ቴዲ አፍሮ የሲዲ ምረቃ ፕሮግራም ሊካሄድ ያልቻለው በአዘጋጁ ጆርካ ኤቨንት በኩል መቅረብ የነበረበት የእውቅና/ፍቃድ ወረቀት ባለማቅረቡ እንደሆነ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ም/ኮምሽነር ሽመልስ ሽፈራው ዛሬ ለቁም ነገር መጽሄት ተናግረዋል። ባለፈው ሀሙስ ጠዋት የፖሊስን ድጋፍ የሚጠይቅ ደብዳቤ የጆርካ ኤቨንት ሰዎች ይዘው […]
Read More →ለብቻው ቤተ-መንግስቱን ያንቀጠቀጠ ብላቴና፣ ቴዲ አፍሮ ክንፉ አሰፋ
በነዚያ የነጠቡ ብዕሮች “ተራራውን ያንቀጠቀጠ” እየተባሉ ሲወደሱ የነበሩ ሁሉ እነሆ በአንድ ብላቴና ሲንቀጠቀጡ ከማየት የበለጠ ምስክር ከየትም ሊመጣ አይችልም። የ”ኢትዮጵያ” ስም ሲጠራ ብርክ እንደያዘው የሚሽመደመዱ፤ አንድ፣ ሁለት፣ ሶስት እየልን በጣት የምንቆጥራቸው የጥላቻና የበቀል ጉግማንጉጎች ለመሆናቸውም ትውልድን ደፍሮ ይናገርላቸዋል። የዚህ ቡድን አባላት ከመጠን ያለፉ ጭቃዎች መሆናቸውን እንኳ ለማወቅ ራሳቸውን በመስታወት የሚመለከቱ አይመስልም። 100 ሚሊዮን […]
Read More →
