www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 153
Latest

Ukraine, Syria, Venezuela and beyond: Beware the Wars of March

By   /  March 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ukraine, Syria, Venezuela and beyond: Beware the Wars of March

In the 1930s it was a notorious fact the German government of Adolf Hitler chose the month 0f March ( Ides of Mars),  to perpetrate its most daring moves in reasserting the nation as a continental power, culminating in the most deadly war in history. For example: March 1933: German federal election brings Hitler to […]

Read More →
Latest

ይድረስ ለፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ፡- በኢትዮጵያ ታሪክ ተወቃሾቹ የኦሮሞ ሕዝብና ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ብቻ ነውን እንዴ?!

By   /  March 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ ለፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ፡- በኢትዮጵያ ታሪክ ተወቃሾቹ የኦሮሞ ሕዝብና ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ብቻ ነውን እንዴ?!

‹‹ዕርቅና ሰላም የሕይወት ቅመም፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን እንደውለታ ቢስ ለሚቆጥሩ ወገኛ ሁሉ የሚሆን መልስ እነሆ!›› በሚል ርእስ የጻፉትን ጦማር እጅግ የማክበርዎና ኢትዮጵያዊው የምሆን ወንድምዎ ደጋግሜ አነብበኩት፡፡ ፕሮፌሰር በትክክል ተረድቼዎት ከሆነ እርስዎ በጽሑፍዎ ለማስተላለፍ የፈለጉት ዋንኛ መልእክትዎ፣ አንድም ‹‹ዕርቅንና ሰላም መስበክ›› ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ‹‹የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ጠላት ወይም ውለታ […]

Read More →
Latest

ሶስተኛ ዙር የእሳት ቃጠሎ የሸዋ በሩ የላይኛው ታይዋን እንዳታስተናግድ ተፈርቷል።

By   /  March 16, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሶስተኛ ዙር የእሳት ቃጠሎ የሸዋ በሩ የላይኛው ታይዋን እንዳታስተናግድ ተፈርቷል።

ሃረር እና ሃረሮች በከፍተኛ ስጋት ተውጠዋል። ‪ ምንሊክ ሳልሳዊ = በሃረር ከተማ በተከታታይ በመብራት ሃይል እና በሲጃራ ተራ የደረሱትን የእሳት ቃጠሎዎች ተከትሎ የንግዱ ህብረተሰብ በከፍተኛ ስጋት መዋጡን የተሰበሰቡ መረጃዎች ጠቁመዋል። በዛረው እለት የምንሊክ ሳልሳዊ የሃረር የመረጃ ምንጮች ባደረሱት ሪፖርት እንደሚያስረዳው ሃረርን በእሳት በማጋየት ነጋደውን ከስራ ውጪ በማድረግ ጥቂት የስርአቱ ሰዎች እና አጫፋሪዎቻቸው ንግዱን እና የአከባቢውን አየር […]

Read More →
Latest

ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ በሀሰተኛ ታፔላ ተወንጅሏል

By   /  March 16, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ በሀሰተኛ ታፔላ ተወንጅሏል

በግሩም ተ/ሀይማኖት እናንት በስደት አረንቋ ውስጥ ያላችሁ….እናንተ በስደት ሰቆቃ ስር ስትማቅቁ ድምጽ ያሰማላችሁ፣ እናንተ ማንም አስታዋሽ አታችሁ በሳዑዲ ዓረቢያ እስር ቤት የምትማቅቁ 5.000 አካባቢ ኢትዮጵያዊያን…ስለ እናንተ ሲል ነብዩ መሰዋዕትነት አልከፈለ ይሆን? እናንተ ከስደት ተመልሳችሁ ዞራችሁ ስደት እየወጣችሁ ያላችሁ ወገኖች በሰላም ሀገራችሁ እንድትገቡ ነብዩ ጩኸታችሁን አልጮኸ ይሆን? ቁስላችሁን አልቆሰለ ይሆን? ስትደሙ አልደማ ይሆን? ስታለቅሱ አላለቀሰ ይሆን?….እውነታችሁ […]

Read More →
Latest

ሰበር ዘና – ሃረር ሲጃራ ተራ በእሳት ጋየ ።

By   /  March 16, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር ዘና – ሃረር ሲጃራ ተራ በእሳት ጋየ ።

የሲጃራ ተራ የታችኛው ክፍል ሰልባጅ ተራ የሚባለው ሙሉ በሙሉ ወድሟል። ምንሊክ ሳልሳዊ- በአሁኑ ሰአት በሃረር ከተማ በሲጃራ ተራ ከባድ የእሳት ቃጠሎ ተከስቷል ሲሉ የሃረር ነዋሪዎች መረጃ አድርሰውናል። ከታች የሚመለከቱት ምስል የተነሳው ከቀድሞው ኢሰማ ቢሮ ግቢ በጀርባ በኩል ሲሆን አከባቢው በፖሊስ ተከቦ ወደ እሳቱ የተነሳበት ቦታ መድረስ አይቻልም ። አልፎ አልፎ የቶክስ እሩምታ ይሰማል። ወደ አከባቢው […]

Read More →
Latest

በሕወሓት ጄኔራሎች እና በብኣዴን የጦር መኮንኖች መካከል ውጥረት ነግሷል::

By   /  March 16, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሕወሓት ጄኔራሎች እና በብኣዴን የጦር መኮንኖች መካከል ውጥረት ነግሷል::

ጄኔራል አበባውን ወደ ሲቭል ባለስልጣንነት የመቀየር እቅድ ተይዟል:: ምንሊክ ሳልሳዊ :- ህገመንግስታዊ ጥያቄ ባነሱ ከጄኔራልነት እስከ ሻምበልነት ማእረግ ባላቸው የቀድሞው የኢሕዴን ታጋዮች እና የአሁን የብኣዴን የጦር መኮንኖች እና በሕወሃት ጄኔራሎች መካከል ከፍተኛ የሆነ የመብት ጥያቄዎችን ያማከለ እና ህገመንግስታዊ ስርኣትን ተከትሏል የተባለለት ጥያቄዎችን ተከትሎ ከፍተኛ ውጥረት መከሰቱን የመከላከያ ምንጮቻችን ጠቁመዋል:: ባለፉት ሰሞናት የተደረጉት ስብሰባዎች በከፍተኛ አለመግባባት […]

Read More →
Latest

በጎንደር የቅማንት ብሔረሰብ አመራርና አባላት እየታደኑ በመታሰር ላይ ናቸው።

By   /  March 16, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጎንደር የቅማንት ብሔረሰብ አመራርና አባላት እየታደኑ በመታሰር ላይ ናቸው።

(ምንሊክ ሳልሳዊ) ከ50 በላይ የሚሆኑ የቅማንት ብሔረሰብ አመራርና አባላት መታሰራቸው ተጠቆመ:: ሕገ መንግሥቱ በሚፈቅደው መሠረት እያቀረበ ባለው የማንነትና የራስ አስተዳዳርነት ጥያቄ ምክንያት፣ ከ50 በላይ የሚሆኑ አባላትና አመራሮቹ መታሰራቸውን የቅማንት ብሔረሰብ አመራር ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የካቲት 9 ቀን 2006 á‹“.ም. ‹‹ቅማንት የሚባል ሕዝብ የለም ያለ አካል ባይኖርም የራስ አስተዳደር ግን ሊፈቀድ አይችልም›› በሚል የክልሉ መንግሥት ተወካዮች ምክር […]

Read More →
Latest

ተወጋዥ ( ገለልተኛ ማውገዝ ይችላልን)

By   /  March 14, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ተወጋዥ ( ገለልተኛ ማውገዝ ይችላልን)

በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም ማቴዎስ ፯፥፫ አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ ማቴዎስ ፬፥ ፭ ሀገራችን ኢትዮጵያና ቤተ ክርስቲያናችን በዚህ በደረስንበትና ባለንበት ዘመነ ወያኔ በከፍተኛ ውድቀትና ዝቅተት በታሪኳ ገጥሟት በማያውቅ ፈተና ገብታ ትገኛለች ቅድስትቤተ ክርስቲያን መሪዋ አንድ […]

Read More →
Latest

አስመራ በከፍተኛ የዝናብ ዶፍ እና በበረዶ ክምር ተመታች

By   /  March 14, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አስመራ በከፍተኛ የዝናብ ዶፍ እና በበረዶ ክምር ተመታች

ለረጅም ተከታታይ ሰአት በጣለው በረዶን ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ የአስመራ ከተማንለጉዳት እንደዳረጋት የኤሪትርያን ብሄራዊ ቴሌቪዥን ገልጾአል ።ይሄው ታይቶ የማይታወቀው በረዶ በከፍተኛ ሁኔታ የብዙሃኑን ቤት ለጉዳት እንደዳረገ እና ሌሎች የጎዳና ተዳዳሪዎችንም ማረፊያ በማሳጣት እንዳዋላቸው እና እንዳሳደራቸው ተገልጦአል ፡፤በተያያዘም ዜና በረዶውን ለመዛቅ የተጠቀሙበት ግሬደር በቂ እና ዝግጅት የሌለው በመሆኑ ለማጽዳት እረጂም ሰአታትን እንደወሰደበት መሆኑን አክሎ ጠቁሞአል ። ብዙ […]

Read More →
Latest

የኛዎቹ አንቲገኖች ==============

By   /  March 12, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኛዎቹ አንቲገኖች ==============

የሠላማዊ ትግልን ምንነት እና ሁነት በጥልቀት ያጠኑ አንዳንድ የፖለቲካ ተንታኞች ወደ ጥንታዊ ግሪክ ኪናዊ- ትውፊት እስከማመላከት ይዘልቃሉ፡፡ የአንቲገንን ተግባር በምሳሌነት በማጣቀስ፡፡ በዚያ ዘመን ግሪክ በእርስ በርስ ጦርነት ትታመስ ነበር፡፡ እንዲያም ሆኖ በወቅቱ ሀገረ-ግሪክን ይገዛ የነበረው ኤዲፐስ ንጉስ፣ በእርስ በርስ ጦርነቱ የሞተ ማንኛውም ሰው አስከሬን እንዳይቀበር የሚል ቀጭን ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡ የንጉሡ ከውሃ የቀጠነ ሕግ ያልተዋጠላት አንቲገን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar