የሚዲያ ሕግ ጥናት ቡድን የሕጎችን ችግሮች ለየ
በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሥር የሕግና የፍትሕ ጉዳዮች አማካሪ ጉባዔ፣ የሚዲያ ሕግ የጥናት ቡድን የሚዲያ ሕጎች ችግሮችን በመለየት ሪቂቅ ሪፖርት አዘጋጀ፡፡ በ15 አባላት የተዋቀረው ቡድን፣ ዋነኞቹ የሚዲያ ሐጎች በይዘታቸውም ሆነ በአተገባበራቸው በዘርፉ ተዋንያን ላይ ከፍተኛ ጫና መፍጠራቸውንና ዘርፉም እንዲዳከም አስተዋጽኦ ያደረጉ መሆኑን መረጋገጡን የገለጸ ሲሆን፣ ‹‹በአገራችን ሐሳብን የመግለጽ መብት ላይ በሕግ የተጣሉ ገደቦችን ስናይ፣ ገደቦቹ ኢትዮጵያ […]
Read More →በጌዴኦ ዞን ከ100 ሺሕ በላይ አዲስ ተፈናቃዮች ከፌዴራል መንግሥት ድጋፍ እንዲቀርብላቸው ጥያቄ ቀረበ
በአስከፊ ደረጃ ለረሃብ የተዳረጉ ተጎጂዎች ምሥል በርካቶችን አስቆጥቷል ከፌዴራል እስከ ዞን ባሉ ኃላፊዎች ላይ ጥያቄ አስነስቷል በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞንና በደቡብ ክልል ጌዴኦ ዞን መካከል በተከሰተ ግጭት ሳቢያ ከመኖሪያ ቀዬአቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያዎች ከሚገኙ ተረጂዎች በተጨማሪ ለ103‚221 አዲስ ተፈናቃዎች ዕርዳታ እንዲቀርብላቸው ከደቡብ ክልል ጥያቄ መቅረቡን፣ ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ የዕለት ደራሽ ዕርዳታ […]
Read More →44 የሰላም ባስ አክሲዮን አውቶቡሶች ሥራ አቆሙ
ለረዥም ዓመታት አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ 44 የሰላም ባስ የመጓጓዣ አውቶቡሶች አገልግሎት መስጠት እንዳቆሙ ታወቀ። አውቶቡሶቹ ሥራቸውን ያቆሙት በጸጥታ ችግር፣ እርጅናና የመለዋወጫ እጥረት እንደሆነም ተገልጿል።የሰላም ባስ አክስዮን ማኅበር ሲመሠረት 64 አውቶቢሶች የነበሩት ቢሆንም፣ አሁን ላይ አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙት አውቶቡሶች 14 ብቻ መሆናቸውም ታውቋል። አንድ መጓጓዣ በየአምስት ዓመቱ የአገልግሎት ጊዜው እንደሚያበቃ የሚናገሩት የአክስዮን ማኅበሩ የቦርድ አባል ኪሮስ […]
Read More →የትግራይ መንግሥት በአማራ ላይ አፈሙዝ የማዞርበት ምክንያት የለኝም አለ
የትግራይ ሕዝብና መንግሥት በወንድሙ የአማራ ሕዝብ ላይ አፈሙዝ የሚያዞርበትና ጦርነት የሚገጥምበት ምንም ምክንያት እንደሌለው የክልሉ የሕዝብ ግንኙነትና የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ገለጸ። የአማራ ክልል ምክር ቤት በአማራና በትግራይ መካከል ጦርነት ለመክፈት የሚሰሩ ወገኖችን ማስጠንቀቁ ይታወሳል። በአማራና በትግራይ ሕዝቦች መካከል ጦርነትን ለመቀስቀስ የሚሰሩ የቀድሞ አመራሮች አሉ ያለው የአማራ ክልል ምክር ቤት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ማስጠንቀቁ ይታወቃል። ሰሞኑን […]
Read More →በሐረር መሬቱ የእኛ ነው ያሉ ቡድኖች ሕጋዊ ቤቶችን ማፍረሳቸው አስቆጣ
• የመንጋ አካሔድ ተስተውሏል ያለው ክልሉ ቤት ፈረሳው የእኔ ፍላጎት አይደለም ብሏል በሐረር ከተማ ቀበሌ 16 ቤቶቹ የተሰሩት በእኛ መሬት ላይ ነው ያሉ ሕገ ወጥ ቡድኖች መጤ ናቸው ያሏቸውን ነዋሪዎች ሕጋዊ ቤቶችንም ጭምር ማፍረሳቸውን ተከትሎ አለመረጋጋት መከሰቱ ተገለጸ። የሐረሪ ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ቤት ፈረሳው የክልሉ ፍላጎትና እርምጃ አለመሆኑን ገልፆ የመንጋ አካሔድ ነው ሲል […]
Read More →በኢፍድሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ በመገናኛ ብዙሃን ላይ ያቀረበው የህግ ጥናት ቡድን ሪፖርት
https://drive.google.com/file/d/0B_7NutgYXp7qSG9DaVo4YmJhdDloS3dIMFZZWjdPbDFZbVhJ/view
Read More →በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ለደረሰው አደጋ ለተጎጂ አካላት እና ቤተሰቦቻቸው አለም አቀፍ የህግ ጥብቅና ለመስጠት ጠበቃ ዶ/ር ሸክስፒር ፈይሳ ገለፁ!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር 302 ፍሬድማን ሩቢን እና የህግ ባለሙያው ሼክስፒር የህግ ቢሮ ሲያትል፡ አሜሪካ። ማርች 13 ቀን፣ 2019 ዓ.ም ከቦይንግ አውሮፕላን ካምፓኒ በጥቂት ርቀት ላይ የሚገኘው፤ ፍሬድማን ሩቢን የህግ ቢሮ፤ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ህይወታቸው ያጡትን ቤተሰቦች የሚታደግ መሆኑን አሳወቀ። ፍሬድማን ሩቢን የህግ ቢሮ – በተለይ በኢትዮጵያ፣ አፍሪቃ የሚገኙ ዜጎች ፍትህ እንዲያገኙ ለማድረግ፤ ከኢትዮጵያዊው […]
Read More →ከ2 ፓይለት እና 5በረራ አስተናጋጆች 1ቴክኒሽያን ውጭ ከ13 በላይ ኢትዮጵያውያን በበረራው ላይ ነበሩ ። አየር መንገዱ ለመግለጽ አልፈለገም !!
በትላንትናው እለት የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 max ላይ ተሳፋሪ የነበሩት ኢትዮጵያውያኖች ከሃያ እንደሚበልጡ ተገልጿል ። በዩኤን ውስጥ የሚሰሩ አስተርጓሚዎች እና የተለያዩ ስራ ያላቸው ግለሰቦች ተሳፍረው እንደነበር ተገልጿል። በሴቭ ዘችልድረን ውስጥ የሚሰራው አቶ ታምራት ሙሉ ደምሴ ፣ ሳራ ጌታቸውጌትነት አለማየሁ ፣ስንታየሁ አይመኩ ፣ሙሉ ሰው አለሙ ጥቂቶቹ ሲሆን ከእርሱ ጋር ሌሎችም ተሳፋሪዎች እንደነበሩ መረጃው ይጠቁማል። […]
Read More →157 ተሳፋሪዎችን ጭኖ ሲበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተነሳ በስድስት ደቂቃ ልዩነት ውስጥ ተከሰከሰ !!
በበረራ ቁጥሩ ኢቲ 302 የተመዘገበና ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆና 149 መንገደኞችንና 8 የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ ዛሬ ጠዋት ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲበር የነበረ ቦይንግ 737 አውሮፕላን ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከ44 ደቂቃ ላይ ከተነሳ ከስድስት ደቂቃ በኋላ ግንኙነቱን ማቋረጡን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቋል። አውሮፕላኑ ቢሾፍቱ አካባቢ የተከሰከሰ ሲሆን፥ የነፍስ አድን ስራ በመከናወን […]
Read More →
