www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 204
Latest

The mysterious of Ethiopians in Saudi Arabia – By Sadik Ahmed

By   /  November 12, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on The mysterious of Ethiopians in Saudi Arabia – By Sadik Ahmed

Read More →
Latest

Saudi Tourists on a Hunting Trip in Awash National Park, Ethiopia (Photos)

By   /  November 12, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Saudi Tourists on a Hunting Trip in Awash National Park, Ethiopia (Photos)

The strong bond that exists between Saudi masters and Woyane slaves is based on the principle: You scratch my back and I’ll stab yours. Saudi tourists arrive in Ethiopia for a hunting trip in Awash National Park. http://alamattaqs.com/vb/showthread.php?t=2445 Ethiopian refugees in Saudi Arabia

Read More →
Latest

Saudi Arabia Embassy in Washington, D.C.Tamagne Beyene

By   /  November 10, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Saudi Arabia Embassy in Washington, D.C.Tamagne Beyene

Read More →
Latest

petition form to stop violence againist ethiopian in saudi arabia

By   /  November 10, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on petition form to stop violence againist ethiopian in saudi arabia

ፊርማ በማሰባበሰብ በወገን ላይ በሳዑዲ አረቢያ እና በሌሎች ሀገሮች እየተፈጸመ ያለውን ግፍ የሚመለከታቸውን ወይም ይመለከታቸዋል ያልነውን አካሎች ሁሉ ለመጠየቅ አስበናል፡፡ በዚህ ሁኔታ እስከቼም ይቀጥላል? የሚለውን ብቻ ሳይሆን ሌሎች ሀገሮችም መቀጠላቸው እንደማይቀር በማሰብ..አለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶችንም ቢሆን አንቅተን ለወገን እንዲቆሙ ማድረግ ስላለብን ወገን ለማዳን በመፈረም እንተባበር….. click the next link to sing up Thanks […]

Read More →
Latest

ወሲብ ምን ይሰራል? – ጃፓኖች !አድማስ ሬዲዮ

By   /  October 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወሲብ ምን ይሰራል? – ጃፓኖች !አድማስ ሬዲዮ

ከዓለም ታላልቅ ኢኮኖሚ ባለቤቶች አንዷ የሆነችው ጃፓን የህዝቧ ብዛት በዚሁ ከቀጠለ፣ በ2060 á‹“.ም ፣ እንክውን ሊጨምር፣ ጭራሽ አሁን ካለው በ1/3ኛ ሊቀንስ እንደሚችል እየተነገረ ነው። ይህ የሆነው ደግሞ ጃፓናውያን ወጣቶች፣ የውነት ትዳር ከመመስረት ይልቅ፣ በኮምፒውተር ጌም የውሸት ትዳር መጫወትን መርጠው በመገኘታቸው ነው። በዚህም የተነሳ ለወሲብ ያላቸው ስሜት በጣም ቀንሷል. . ይላል ቢቢሲ። እስቲ በቁጥር እንየው። የጃፓን […]

Read More →
Latest

የአሲምባ ፍቅር ደራሲ- ካህሳይ አብርሀ (አማኑኤል) ትችት-(ሐተታ)- ሽፈራው ክፍል ሁለት

By   /  October 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአሲምባ ፍቅር ደራሲ- ካህሳይ አብርሀ (አማኑኤል) ትችት-(ሐተታ)- ሽፈራው ክፍል ሁለት

አንባቢ ሆይ : በክፍል አንድ ባጭሩ አንደገለፀሁት ጓድ “አማኑኤል” ጋር በሕብረ ብሔራዊዉ የኢትዮጵያ  ህዝባዊዉ አቢዮታዊዉ ሠራዊት (ኢሕአሠ) በወሎ፣ በቤጌምድር እና በትግራይ በብዙ ፈተናና ችግር አብረን ተካፍለናል። ከ30 አመት በኋላም ተገናኝተን ስለ ኢሕአሠ መጽሃፍ ለመጻፍ እንዳሰበ ሲነግረኝ እንደምረዳዉ ቃሌን ሰጥቸ በሰፊው አስተዋጽዖ አድርጌአለሁ ።መጽሐፉ እስኪወጣ ብዙ ጓጉቻለሁ ጠብቄአለሁ። እንደወጣም በተቻለኝ አቅም በብዙ መንገድ ለአንባቢያን እንዲደርስ አድርጌአለሁ። […]

Read More →
Latest

ጨፈቃ እንዳይባክን ዳዋውን ትተን ዐይጧን ብቻ እንምታ ግርማ በላይ ኢትዮጵያ፤ አዲስ አበባ

By   /  October 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጨፈቃ እንዳይባክን ዳዋውን ትተን ዐይጧን ብቻ እንምታ ግርማ በላይ ኢትዮጵያ፤ አዲስ አበባ

(gb5214@gmail.com)   ባለፈው ሣምንት የሆነ ነገር ጽፌ በአንዳንድ የነጻ ሃሳብን ፍሰት በሚፈቅዱ ድረ-ገፆች ማስነበቤ ይታወሳል፡፡ á‹« ጦማሬ በተቃውሞው ጎራ ተሰልፈው እየታገሉ ለሚገኙ የተወሰኑ አካላትና ለላንቲካውና ለመናጆነትም ቢሆን ለአንድ አካሄዱ ‹ያስፈራኝ› ግለሰብ የተላከ ነበር፡፡ መልስ ስጠብቅ አንድ ሣምንት ሆነኝ፡፡ ነገር ግን በድጋፍም በነቀፌታም በስድብም ጭምር ጥቂት ከማይባሉ ግለሰቦች በኢሜል ከተላከልኝ መልእክት በስተቀር ከጠየቅኋቸው አካላት ጭንቀቴን ተረድተው […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊቷ በቤሩት በመኪና አደጋ ህይወቷ አለፈ ኤምባሲውም ሃላፊነት አልወስድም ብሎአል ።

By   /  October 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊቷ በቤሩት በመኪና አደጋ ህይወቷ አለፈ ኤምባሲውም ሃላፊነት አልወስድም ብሎአል ።

ስራ ሰርቼ አልፎልኝ ቤተሰቦቼንም ህይወታቸውን እለውጣለሁ ብላ ወደ ሰው አገር የተጓዘችው ወጣት በወጣችበት እንደቀረች የገለጸው የቤሩት ብሎግ ሲሆን በእጇ ላይ ምንም መታወቂያም ሆነ ማንነቷን መግለጫ የሚሆናትን ነገር አልያዘችም ሲል የዜና ዘገባውን ሲያጠናክር ከማንነቷ በስተጀርባ የደረሰባትን የመኪና አደጋ ገልጾአል ።ይኸውም ይህችው ወጣት የተገደለችው በመኪና አደጋ ተገጭታ ሲሆን ገዳዩ ያልተያዘ ከመሆኑም በላይ ፣ለድረሱልን ጥሪ የተደረገለት በአቅራቢያው የሚገኘው […]

Read More →
Latest

ጠ/ሚ ኃይለማርያም ከማስረጃ አልባ ፍረጃ እንዲላቀቁ አንድነት አሳሰበ

By   /  October 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠ/ሚ ኃይለማርያም ከማስረጃ አልባ ፍረጃ እንዲላቀቁ አንድነት አሳሰበ

  በመስከረም አያሌው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ካለፈው ስህተታቸው በመማር ከአጉልና ማስረጃ አልባ ፍረጃ እንዲላቀቁ አሳሰበ። ፓርቲው ከትናንት በስትያ ባወጣው መግለጫ እንደገለፀው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ባለፈው ሳምንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በመሪ ደረጃ በማይጠበቅ መልኩ የአንድነትን እንቅስቃሴ ስም ለማጥፋት በመሞከራቸው ከዚህ ድርጊታቸው ሊታቀቡ ይገባል ብሏል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የራሳቸው አጀንዳ የላቸውም፣ […]

Read More →
Latest

በሳይንስና በሒሳብ የላቀ ውጤት ያመጡ ይሸለማሉ

By   /  October 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሳይንስና በሒሳብ የላቀ ውጤት ያመጡ ይሸለማሉ

    (በጋዜጣው ሪፖርተር) የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ውጤታማ መምህራን፣ ተማሪዎችን፣ የፈጠራ ባለሙያዎችንና ተመራማሪዎችን ሊሸልም ነው። ሚኒስቴሩ ጥቅምት 17 ቀን 2006 á‹“.ም በጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት አዳራሽ ለማካሄድ ባቀደው በዚሁ የሽልማትና የዕውቅና ፕሮግራም ላይ ተሸላሚ ሆነው የሚቀርቡት በሳይንስ፣ በሒብ፣ በችግር ፈቺ ምርምርና በፈጠራ ውጤቶች ከሁሉም የአገሪትዋ ክፍሎች ውጤታማ የሆነ መምህራን፣ ተማሪዎች፣ ተመራማሪዎችና የፈጠራ ባለሙያዎችን ነው። በዕለቱ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar