www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 205
Latest

የፀረሙስና ኮሚሽን ሠራተኞች የደመወዝና የጥቅማጥቅም ጥያቄያቸው ባለመመለሱ ቅሬታ ውስጥ ናቸው

By   /  October 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፀረሙስና ኮሚሽን ሠራተኞች የደመወዝና የጥቅማጥቅም ጥያቄያቸው ባለመመለሱ ቅሬታ ውስጥ ናቸው

  (በጋዜጣው ሪፖርተር) የፌዴራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አንዳንድ ሠራተኞች ከክፍያና ጥቅማጥቅም ማነስ ጋር በተያያዘ በሥራቸው ደስተኛ አለመሆናቸውን ጠቆሙ። ለጉዳይ ቅርበት ያላቸው ምንጮቻችን እንዳሉት የኮሚሽኑ የደመወዝ ስኬል፣ የትራንስፖርት እና የመኖሪያ ቤት አበል ክፍያ ሥርዓት የወቅቱን የኑሮ ውድነት ያላገናዘበ፣ ከሌሎች የመንግስት ተቋማት ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ የሚባል መሆኑንና በራሱ በኮሚሽኑ ውስጥም በተመሳሳይ ደረጃ ላይ ሆነውም ከመምሪያ መምሪያ ልዩነት […]

Read More →
Latest

አዲሶቹ የኢዴፓ አመራሮች ዛሬ መግለጫ ይሰጣሉ

By   /  October 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አዲሶቹ የኢዴፓ አመራሮች ዛሬ መግለጫ ይሰጣሉ

  በዘሪሁን ሙሉጌታ ሰሞኑን ጠቅላላ ጉባኤውን በማካሄድ አዳዲስ አመራሮችን የመረጠው የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲ ፓርቲ (ኤዴፓ) አዳዲሶች አመራሮች ዛሬ መግለጫ እንደሚሰጡ ፓርቲው አስታወቀ። የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ለሰንደቅ ጋዜጣ እንዳስታወቀው አዳዲሶቹ የፓርቲው አመራሮች የፓርቲው ጠቅላላ ጉባኤ ያስቀመጣቸውን አቅጣጫዎችና አቋሞች እንዲሁም በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ እንደሚሰጡ ገልጿል። ዛሬ ጥቅምት 13 ቀን 2006 á‹“.ም በጊዮን ሆቴል ከአስር […]

Read More →
Latest

አቶ ሐብታሙ አያሌው ዛሬ ፍ/ቤት ይቀርባሉ

By   /  October 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ ሐብታሙ አያሌው ዛሬ ፍ/ቤት ይቀርባሉ

  በዘሪሁን ሙሉጌታ የአንድነት ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት አባልና የፓርቲው ምክትል የሕዝብ ግኝኑነት ኃላፊ የሆኑት አቶ ሐብታሙ አያሌው በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ይቀርባሉ። አቶ ሐብታሙ ከአንድ ዓመት በፊት ታህሳስ 16 ቀን 2005 á‹“.ም አንድን ግለሰብ “አንተ የወያኔ ካድሬ አንገትህን ነው የምቆርጥህ ብለው ዝተውብኛል” በማለት የቀረበባቸውን የዛቻ ክስ ለመከላከል በዛሬው እለት በፌዴራሉ የመጀመሪያ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ችሎት […]

Read More →
Latest

የኢትዮ ምህዳር ጋዜጠኞች ለመጪው ረቡዕ ተጠሩ

By   /  October 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮ ምህዳር ጋዜጠኞች ለመጪው ረቡዕ ተጠሩ

  በዘሪሁን ሙሉጌታ ከሀገሪቱ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አንዱና አንጋፋ የሆነው የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮ ምህዳር ጋዜጣ ላይ የ300 ሺህ ብር የስም ማጥፋት ክስ ከመሠረተ በኋላ ባለፈው ሰኞ ፍ/ቤት የቀረቡት የኢትዮ ምህዳር ጋዜጠኞችና ባለቤቶች ለመጪው ረቡዕ ተቀጠሩ። ዩኒቨርሲቲው የጋዜጣው ዘገባ መልካም ስሙና ዝናው መጉደፉን አመልክቶ ጋዜጣው በኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የተሰጠው ፈቃድ እንዲሰረዝም ጠይቋል። ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለሲዳማ ዞን […]

Read More →
Latest

አስር ፓርቲዎች ‘‘ትዴኢ’’ የሚባል ቅንጅት ፈጠሩ *አንድነትና መድረክ የቅንጅቱ አባል አይደሉም

By   /  October 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አስር ፓርቲዎች ‘‘ትዴኢ’’ የሚባል ቅንጅት ፈጠሩ *አንድነትና መድረክ የቅንጅቱ አባል አይደሉም

  በዘሪሁን ሙሉጌታ ከአንድ አመት በፊት በአዳማ ከተማ ከ2005ቱ የአካባቢና የከተማ አስተዳደር ምርጫ በፊት ውይይት ይቅደም በማለት ፒቲሽን ተፈራርመው የነበሩት 33ቱ ፓርቲዎች አስር በመሆን ‘‘ትብብር ለዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ’’ (ትዴኢ) የሚባል አዲስ ቅንጅት ፈጠሩ። አዲስ በተመሰረተው ቅንጅት ውስጥ ዋና ዋናዎቹ አንድነትና መድረክ እንዲሁም ሰማያዊ ፓርቲዎች አባል አልሆኑም። ባለፈው እሁድ ጥቅምት 10 ቀን 2005 á‹“.ም በመኢአድ ጽ/ቤት በተካሄደ […]

Read More →
Latest

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጥቁር አንበሳ ህክምና ክፍል እና የሆስፒታሉ አስተዳደር ለ7 አመታት በመብራት ችግር ላይ አልፏል ፣ብዙሃኖችንም ለሞት ዳርጓል !

By   /  October 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጥቁር አንበሳ ህክምና ክፍል እና የሆስፒታሉ አስተዳደር ለ7 አመታት በመብራት ችግር ላይ አልፏል ፣ብዙሃኖችንም ለሞት ዳርጓል !

ህወሃት አዲስ አበባን ከተቆጣጠሩ በኋላ ከፍተውት ዛሬ በደጋፊዎቻችው ከፍተኛ ተደማጭነትን ያገኘው ሬዲዮ ፋና በቀትር የዜና እወጃው በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከትናንት 10 ሠዓት ጀምሮ የኤሌክትሪክ አገልግሎት በመቋረጡ የሆስፒታሉ ታክሚዎች በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የገለጸ ሲሆን ፡፡ ሬዲዮው የሆስፒታሉ ናፍጣ  ጄኔሬተርም አገልግሎት እንደማይሰጥ አክሎ በመግለፅ የችግሩን አሳሳቢነት ደርጃ ላይ መድረሱን ገልጾአል ፡፡ በሆስፒታሉ ውስጥ በቀዶ ጥገና ህይወታቸው […]

Read More →
Latest

“ባድሜ የኤርትራ ነው::” አቶ በረከት ስምኦን

By   /  October 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ባድሜ የኤርትራ ነው::” አቶ በረከት ስምኦን

minilik salsawi የድሪምላየን ሆቴል ባለአክሲዮን የሆኑት አቶ በረከት ስምኦን በኤርትራውያን የፓልቶክ የውይይት መድረክ ላይ ተገኝተው መንግስታቸው ባድሜ የኤርትራ ህዝቡም እርትራዊ ነው ሲሉ መስክረዋል::ይህም በሕወሓት ኢሕኣዴግ ውስጥም የሚታመንበት እንደሆነ የተናገሩት አቶ በረከት ከኢትዮጵያ የድንበር ከተሞች አብዛኛዎቹ የኤርትራ ስለሆኑ ሊመለሱ ይገባል ፌዴራል መንግስታችን ደሞ ይህን ያምናል ብለዋል:: የትግራይ ህዝብ በተለይም የመከላከያ ሰራዊቱ ጥያቄ ማንሳቱን ተከትሎ የሄግ ውሳኔን […]

Read More →
Latest

ምክር ለኢህአዴግ (ምፀታዊ ፅሁፍ )

By   /  October 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ምክር ለኢህአዴግ (ምፀታዊ ፅሁፍ )

አሁን አሁንማ ኢህአዴግ እናቱ እንደሞተችበት ህፃን አንጄቴን እየበላው ነው፡፡ከልቅሶየ ብዛት የተነሳ እድርተኞች ዘመድ የሞተብኝ  ስለመሰላቸው ድንኳን ጥለው ‹‹እግዚብሄር ያፅናህ ››፤ ‹‹አይዞህ ቻለው ››፤ ‹‹ እግዲህ ጠንከር ማለት ነው መቼስ ምን ይደረጋል አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ ተብሏልና ›› ሲሉኝ ከመደንገጤ የተነሳ እንባየን በጋቢየ መጠራረግ ጀመርሁ፡፡ጥሩምባ ሳላስነፋ፤ዘመድ ሞተብኝ ሳልል ሰው እንዴት ደርሶ ድንኳን ቤቴ ላይ ይጥላል […]

Read More →
Latest

በፖለቲካ ቋሚ ጠላትና ቋሚ ወዳጅ የለም!!!

By   /  October 18, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በፖለቲካ ቋሚ ጠላትና ቋሚ ወዳጅ የለም!!!

ከዘካሪያስ አሳዬ ብሶት የወለደው ብሎ ነው ወያኔም ሲታገል የነበረው ብሶት ታዲያ ወያኔን ብቻ አይደለም ወልዶ መአን የሆነው ብሶት እስካለ ድረስ አመፅ አለ። የግንቦት 7 ዋና ፀሀፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በተናገሩት ንግግር በአለም ላይ መወያያና መነጋገሪያ ሆኖ ነበር እንዲሁም ጠቅላይ ሚኒስተሩ ጨምሮ በኢቲቪ መስኮት ከተናገሩት ንግግር አንዱ የግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል ትግል ነበር።ግንቦት 7ና የኤርትራ ጉዳይ […]

Read More →
Latest

የፖለቲካ ፓርቲዎች ሥር ነቀል የአስተሳሰብና የአቋም ለውጥ አስፈላጊነት

By   /  October 13, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፖለቲካ ፓርቲዎች ሥር ነቀል የአስተሳሰብና የአቋም ለውጥ አስፈላጊነት

ከእንጉዳይ በቀለ፣ አዲስ አበባ ሕወሐት/ኢህአዴግ ኢትዮጵያን በጉልበትና በግፍ መግዛት ከጀመረ 22ኛ ዓመቱን ይዟል፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ እንደ ሟርትአይታይብኝና ይህ ቁጥር አሁን ካለው እውነታ በመነሣት ወደ ሠላሳና አርባ ብሎም ሃምሳ የማይዘልቅበት ምንም ምክንያት ያለ አይመስልም..

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar