ኢትዮጵያውያኖች፣ ያገኘነዉን ታላቅ ሰጦታ አንዳናጣ አይናችንን ከፍተን መጠበቅ አለብን! By almariam
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም* እና ከአርቲስት/አክቲቪስት ታማኝ በየነ** ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ [ይህ ጽሁፍ በአማርኛ በአጭሩ እንዲተረጎም ተደርጎ በስፋት የሚሰራጭ ይሆናል፡፡] Original post: http://almariam.com/2018/08/17/we-must-keep-our-eyes-on-the-prize-in-ethiopia/ በማህበራዊ መገናኛዎች/ሜዲያ ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያውያን የዲያስፖራው ማህበረሰብ ውስጥ ጭምር በሚሰራጩት አሉባልታዎች፣ የውሸት ወሬዎች እና የማወናበጃ መሪጃዎች ላይ ነቄ ብለናል፡፡ ለማያውቁሽ ታጠኝ እንዲሉ! በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ደህንነት ዙሪያ እየተካሄዱ የሚገኙት የማስፈራራት መሰረተ ቢስ አሉባልታዎች እውነት መሆን […]
Read More →የስደተኛው የሃገር ቤት ጉዞ፤ አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ ወደ ሀገሯ ልትገባ ነው!! አበባየሁ ታደሰ
አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ ወደ ሀገሯ ልትገባ ነው!! የአስራ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሶስቱ ግንቦት ሀያ ማክሰኞ ሊውል አራት ቀን ቀደም ብሎ አርብ ግንቦት አስራ ስድስት፤ ከለውጡ ጥቂት ቀደም ብሎ፤ ገና ብሶት የወለደው ሰራዊት የደርግን ራዲዬ ጣቢያ ሳይቆጣጠር፤ ገና ታጋዮቹ ከእንጦጦ ተራራ ላይ ሆነው ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ አንቺ ጋር ለመድረስ ስንቱን ገበርን ወይ እያሉ […]
Read More →በህወሀት ስልጣን ዘመን ሁለት እግሮቹን እስርቤት ውስጥ ያጣው ከፍያለው ተፈራ የሰበታ ከንቲባ ቤት እና ገንዘብ አበረከቱለት
በህወሀት አስተዳደር እስርቤት ገብቶ በድብደባ ብዛት እግሩ አልንቀሳቀስ ብሎት ህክምና በሄደበት ሰአት በዶክተሮች ስህተት ተብሎ መቆረጥ የሚገባው እግሩን በመተው ጤነኛውን ከቆረጡበት በኃላ እንደገና በሽተኛውን ደግመው የቆረጡበት የቀድሞው እስረኛ እና የአሁኑ የአካል ጉዳተኛ አቶ ከፍያለው በደረሰበት የአካል እና የሞራል ጉዳት ማካካሻ ትሆን ዘንድ በማለት የሰበታ ከንቲባ ስጦታ ማበርከታቸው ተገለፀ። በህይወቱ ይሄ ይደርስብኛል ብሎ አስቦ የማያውቀው እና […]
Read More →የመለስን ሌጋሲና ስያሜን በተመለከተ ነፃነት ዘለቀ
የመለስን ሌጌሲና ስያሜን በተመለከተ ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com) የትግራይ መንግሥት የመለስን ስድስተኛ ሙታመት ከምንጊዜውም በበለጠ በደመቀ ሁኔታ ለማክበር እየተዘጋ ጀ መሆኑን በትግራይ ቲቪ እየተከታተልን ነው፡፡ ሰው በወደደው ይቆርባልና ለአንድ ቀን ብቻም ሣይሆን ለሣምንታትም ማክበር የማንም መብት ነው፡፡ ለምን በደማቁ ለማክበር እየተሰናዱ እንደሆነም ግልጽ ነው፡፡ በሌላ ቦታ ይህ የሙት መንፈስ አከባበር እንደሚቀዘቅዝና ቢከበርም እንኳ ለታይታና ለይምሰል መሆኑን […]
Read More →የቦስተን የመደመርና ተግባራዊ ርምጃ የመውሰደ ጅምር
ኦገስት 18 ቀን የፊታችን ቅዳሜ በቦስተን ስለሚደረገው ታላቅ የመደመር ድጋፍ የተሰጠ መግለጫ። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የእንንቁራሪቷ ታሪክ እንደይደርስብን ወደተግባር እንሸጋገር… ።.።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በመላው ኢትዮጵያ የተጀመረው የለወጥ ንፋስ ፍጥነትና አቅጣጫውን እየለዋወጠ መክነፍ ቀጥሏል። መልካም የመፈቃቀር፣ የመረዳዳት፣ የሰላምና የዴሞክራሲ ተምሳሌት የሆነች ኢትዮጵያንም እውን ለማድርድረግ፤ ለዘመናት የተከፈለው መስዋእትነት ፍሬን እንዲጎመራም ህዝቦች ከመቸውም በላይ ከለውጥ ሐይሉና ከጠቅላይ ሜኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጎን […]
Read More →በአማራ ክልል እና በሱዳን ድንበር ያለውን ክልል ለሱዳን የሰጡት አቶ አባይ ጸሃዬ መሆናቸው ተጋለጠ!
በአማራው ክልል ጎንደር ፣መተማ ቋራ ዳንሻ እና እንዲሁም አሶሳ አካባቢ የሚገኙትን ለሱድን ወታደእራዊ ሃይል እንዲተዳደር ያደረጉት አቶ አባይ ጸሃይዬ መሆናቸውን መምህር ስዩም ተሾመ በፌስቡክ ገጹ አያይዞ ያስቀመጠው መረጃ ይጠቁማል ። እንደ መምህር ስዩም ተሾመ አገላለጽ መሰረት ከሆነ “”ለእነዚህ ሰዎች #ባንዳነት ባህላቸው ነው” ስንል እኮ…!! ==================================== <<ለሱዳን ተላልፈው የተሰጡ የኢትዮጵያ መሬቶች በአቶ አባይ ጸሀዬ ፊርማ የተፈጸሙ መሆናቸው ተጋለጠ። […]
Read More →ይብፃህ ብውሽጥን ብደጌን ዘለኹም ተጋሩ (መግቢያው ብቻ ትግርኛ….)
(ካብ ይነጋል በላቸው – አዲስ አበባ) እዚኣ ደብዳቤይ ብዝፈልጣ ንእሽተይ ትግርኛ ቋንቋ እንተጸሓፍኩዋ ቃህ’ምበለኒ፡፡ እንተኮይኑ ግና ብዙሓት ሕዝብታት ኢትዮጵያ ስለምንታይ ከምዝዛረብ ምእንቲ ክርድኡ ወይ ከኣ ክፍልጡ ስለዝደሊ በአማሃርኛ ክቅጽል መሪፀ፡፡ ትግርኛን አምሃርኛን ቋንቋታት ካብ ሃደ ምንጪ ከምዝወፅዑ ኸምዘይንፈልጥ፣ ብባህሊን ብሃይማኖትን ብሥነ ልቦናዊ ቀመርን ብማኅበራዊ ሕይወትን ዝአምሰሉ መሠረታዊ አነባብሮን ተጋሩ ምስአኅዋቶም አምሃሩ “ተመሳሳሊ” ካብዝብሃል አገላለፃ በዝበለጸ […]
Read More →ዛሬ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ16 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
/ደ.ብ.ፋ.ኤፍ.ኤም ነሀሴ 8.2010/ የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ምክትል ኮማንድር ወርቅ አገኘሁ ሸዋ ለፋብኮ እንዳሉት አደጋው የደረሰው ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን 29 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ኮድ 3- 33889 አማ አይሱዙ የህዝብ ማመላለሻ ከደብረ ብርሃን ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ ከነበረ ኮድ 3- 55830 አአ ሲኖ ትራክ መኪና ጋር በተፈጠረ ግጭት ነው […]
Read More →የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሃገሩ እንዲመለስና የጀግና አቀባበል እንደሚያደርጉለትም ገልፀዋል!
በሪዮ ኦሎምፒክ ሀገሩን ወክሎ ለማራቶን ሩጫ ውድድር ሄዶ በሩጫ መጨረሻ ክልል ከመድረሱ 100 ሜትር ርቀት ላይ እጁን በማጣመር ኢትዮጵያ በጭቆና ላይ መሆኗን ለአለም ያሳወቀው አትሌት ፈይሳ ሊሊሳ ወደ ሀገር እንዲመለስ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ወሰነ ። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ ጥሪ አቅርበውለታል። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በጋራ […]
Read More →
