www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 98
Latest

የማርቲን ኤናልስ ሽልማት የ2016 ሎሬት ታወቀ የዞን ዘጠኝ ጦማሪያንና አራማጆች ተሸላሚዎች ናቸው

By   /  October 11, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማርቲን ኤናልስ ሽልማት የ2016 ሎሬት ታወቀ የዞን ዘጠኝ ጦማሪያንና አራማጆች ተሸላሚዎች ናቸው

አዘጋጅ Zone 9 10 ዕውቅ የዓለም የሰብኣዊ መብቶች ድርጅቶች የሚያዘጋጁት ዓመታዊው የማርቲን ኤናልስ የሰብዓዊ መብት የ2016 የመጨረሻ ሦስት ዕጩዎች መካከል ዞን 9 የጦማሪዎች እና አራማጆች ስብስብ አንዱ መሆኑ ግንቦት ወር ላይ መገለጹ ይታወሳል፡፡ ከዞን 9 በተጨማሪ የእድሜ ልክ እስራት ፍርደኛው ቻይናዊው ኢልሃም ቶቲ እና በሶሪያ አማፅያን የተጠለፈችው ሶሪያዊቷ ራዛን ዛይቱን መታጨታቸው ይታወቃል፡፡ ዛሬ አመሻሹ ላይ […]

Read More →
Latest

በኢትዮጵያ እስረኞች አጥንትን ቀስ በቀስ በሚያፈርስ መርዝ እየተጠቁ መሆኑን ታውቁ ኖሮዋል?

By   /  October 11, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢትዮጵያ እስረኞች አጥንትን ቀስ በቀስ በሚያፈርስ መርዝ እየተጠቁ መሆኑን ታውቁ ኖሮዋል?

Source goolgul “ህወሃት በእስረኞች ላይ አጥንት የሚያመነምን መርዝ ይጠቀማል” እማኝ “የባዮሎጂካል መሣሪያ ጥቃት ነው፤ ቤተሰብ ለልጆቻችሁ ድረሱ”   ከጥቂት ዓመታት በፊት የግንቦት ሰባት መሪዎች እና አባላት መታሰራቸው ይታወሳል። ብዙዎቹ ቃሊቲ የሚገኘው እስር ቤት ነበሩ። በእስር ቤት እያሉ በደረሰባቸው ያልታወቀ ሕመም ምክኒያት ሕይወታቸውን ያጡ መሪዎችም ነበሩ።ታዲያ አንዴ ከሜክሲኮ ወደ ሃያሁለት በታክሲ ተሳፍሬ ስሔድ በግምት የሃያ ዓመት […]

Read More →
Latest

የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እና አባላት እየታደኑ መታሰር ጀመሩ

By   /  October 11, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እና አባላት እየታደኑ መታሰር ጀመሩ

አሁን በደረሰን ዜና መሰረት የሰማያዊ ፓርቲ አመራር የሆኑት እንጂነር ይልቃል ጌትነት  ፣ ብሌን መስፍን ፣ወረታው ዋሴ ፣ወይንሸት ሞላ እና ሌሎችም ስም ዝርዝራቸው ያልተጠቅቀሱ አባሎች መታሰራቸውን ምንጮቻችን ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መስሪያቤት ከሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ቅርንጫፍ ገልጸዋል ። ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የፖሊስ አባላቶች በሌሎችም ዜጎጅ እና የፖለቲካ እንቅስቃሴ በሚያደርጉ ግለሰቦች ላይ እንዲሁም ፣መንግስትን ከሃገርቤት ሆኖ በፌስቡክ […]

Read More →
Latest

የኢንጅነር ሃይሉ ሻውል ስርአተ ቀብር በዛሬው ዕለት በቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን ተፈጽሟል

By   /  October 11, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢንጅነር ሃይሉ ሻውል ስርአተ ቀብር በዛሬው ዕለት በቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን ተፈጽሟል

ዛሬ ቀን ከ9፡00-10፡30 ሰዓት ድረስ የቀድሞ የቅንጅት ሊቀመንበር የነበሩት ኢንጂነር ሃይሉ ሻውል የቀብር ሥነ ሥርዓት በቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ተፈጽሟል። ከጅምሩ ጀምሮ ዝናብ ባለተለየው የቀብኢንጂነር ሃይሉሻውል  ሥነ ሥርዓት ላይ የአንጋፋው ፖለቲከኛ ቤተሰቦች፣ ዘመዶች፣ ወዳጆች፣ የቀድሞ የትግል አጋሮች፣ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና በርካታ ዜጎች ተገኝተዋል ሲል ኤልያስ ገብሩ አትቶአል የቀድሞው የቅንጅት ለአንድነት እና ለዲሞክራሲ አመራር አካል የነበሩት እና […]

Read More →
Latest

Ethiopian PM says police do not use violence against protesters

By   /  October 11, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopian PM says police do not use violence against protesters

Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn gestures during a news conference in Addis Ababa, Ethiopia, October 11, Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn said on Tuesday that police had not used violent tactics against protesters and the government would investigate such incidents, speaking during a visit by German Chancellor Angela Merkel. Ethiopia has been hit by a […]

Read More →
Latest

German leader calls for Ethiopia to open up politics after unrest

By   /  October 11, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on German leader calls for Ethiopia to open up politics after unrest

  German Chancellor Angela Merkel (L) gestures next to Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn (R) during a news conference in Addis Ababa, Ethiopia, October 11, 2016. REUTERS/Tiksa Negeri By Andreas Rinke and Aaron Maasho | ADDIS ABABA German Chancellor Angela Merkel urged Ethiopia on Tuesday to open up its politics and ensure police do not […]

Read More →
Latest

የአቸስኳይ ጊዜ አዋጁ በመላ ሀገሪቱ የሚተገበር ቢሆንም በልዩ ትኩረት የሚታዩ ቦታዎች ይኖራሉ:- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ

By   /  October 9, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአቸስኳይ ጊዜ አዋጁ በመላ ሀገሪቱ የሚተገበር ቢሆንም በልዩ ትኩረት የሚታዩ ቦታዎች ይኖራሉ:- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ

መስከረም 29፣ 2009 በሚንስትሮች ምክር ቤት የተጣለው የአቸስኳይ ጊዜ አዋጁ በመላ ሀገሪቱ የሚተገበር ቢሆንም በቀጣይ በልዩ ትኩረት የሚተገበርባቸው ቦታዎች በጠቅላይ ሚንስትሩ በሚመራ ኮማንድፖስት ይፋ እንደሚደረግ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ጌታቸው አምባዬ ገለፁ። የአቸስኳይ ጊዜ አዋጁ መተግበር ያለበት በሚል የሚያስቀምጣቸውን ጉዳዮችም ጠቅላይ አቃቤ ህጉ አብራርተዋል። አዋጁን የሚያስፈፅመው ኮማንድ ፖስትም ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ለማስጠበቅና የዜጎችን ሰላማዊ […]

Read More →
Latest

የችካጎ ማራቶን ተከናወነ

By   /  October 9, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የችካጎ ማራቶን ተከናወነ

 39ሺህ ተመዝጋቢ ሯጮች እና 14 ሺ የነጻ አገልግሎት ሯጮች የተሳተፉበት ትልቁ የ ችካጎ ማራቶን ዛሬ ጠዋት 7ሰአት ተጀምሮ ፣በእንግድነት በተጋበዙት የኬንያ እና ኢትዮጵያውያኖች በነበረ ፉክክር ኬንያኖች ከ1 እስከ 5ኛ በማጠናቀቅ ማሸነፋቸውን የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ከስፍራው ዘግቦአል ።  በ6ኛ ደረጃ ኢትዮጵያዊው ቢገባም እንደተለመደው ለማሸነፍ አለመብቃታቸው በስፍራው የነበሩትን ኢትዮጵያውያኖችን አስቆጭቶአል ። በሴቶችም የማራቶን ውድድር በተደጋጋሚ በችካጎ ላይ […]

Read More →
Latest

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ፣ የህዝቡ መነሳሳት አዋጁ ቢታወጅም ከምንም ነገር እንደማይገድበው የለውጥ አራማጆች ወጣቶች ገልጸዋል

By   /  October 9, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ፣ የህዝቡ መነሳሳት አዋጁ ቢታወጅም ከምንም ነገር እንደማይገድበው የለውጥ አራማጆች ወጣቶች ገልጸዋል

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለገዥው መንግስት እንደልቡ የመግደል ፣ የመጨፍጨፍ እና የማሰር መብት ያጎናጽፋል፡፡ እስካሁን የነበረውን ጭፍጨፋ ህጋዊ ሽፋን ያጎናጽፈዋል፡፡ በህገ መንግስቱ መሰረት አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲታወጅ ሃገሪቱ ከገዥው ቁጥጥር ውጭ ስትሆን ሲሆን መንግስት የህግ ቡድን አቋቁሞ እርምጃው ኢሰብአዊ መሆኑን ይቆጣጠራል፡፡የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኢሰብአዊ መሆኑን ያረጋግጣል፡፡ ሰው በታሰረ በአንድ ወር ውስጥ ለቤተሰቡ እንዲታወቅ ይደረጋል ይላል፡፡ ጭፍጨፋው […]

Read More →
Latest

የዝዋይ እስር ቤት መቃጠሉ ተገለጸ 

By   /  October 9, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዝዋይ እስር ቤት መቃጠሉ ተገለጸ 

በዘዋይ ትልቁ እስርቤት ዛሬ ማምሻውን መቃጠሉ የተሰማ ሲሆን ፣መንግስት የ6 ወር የአደጋ ጊዜ ጥሪ ማቅረቡን ተከትሎ ህዝቡ እምቢተኝነቱን አሳይቶአል ። በዚህም የተነሳ ህዝቡ በጣም ቁጣውን በተለያየ ቦታ መግለጹን አላቋረጠም ፣የመጣው ቢመጣ ትግላችንን አናቆምም በማለት የምእራብ ሸዋ ተወላጆች ተናግረዋል ሆኖም ግን በአማራ ክልል ያለውም የተቃውሞ ጥሪ አሁን አብሮ በጋራ ቢቀጥል የአሸናፊነትን ቁንጮ እንቀዳጃለን ሲሉ ጠቁመዋል። በዝዋይ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar