በህዝባዊ ተቋውሞ የተወጠረው ወያኔ በጀርመኑዋ ካንስለር አንጌላ ሜርክል ጫና ሊገጥመው ነው ።
ለተጠናከረው ዘገባ ዘርይሁን ሹመቴ ከጀርመን 161005_press_release_merkel_visit የጀርመኑዋ መርሃ መንግስት አንጌላ መርክል (Chancellor Dr. Angela Merkel) በ 11/10/ 2016 እኤአ ( 30/ 01/ 2009 ዓም) ይፋዊ የሰራ ጉብኝት በኢትዮጵያ እንደሚያደርጉ ታወቀ። የወያኔ መንግስት በአገር ውስጥ በከፍተኛ የህዝብ ተቋውሞና አልገዛም ባይነት ተወጥሮ ባለበት ባአሁኑ ወቅት እንደዚህ ያለው ጉብኝት ከወዳጆቹ ምእራባውያን ለተጨማሪ ነቀፌታ እንዲሁም ጠጠር ላለ ጫና ሊዳርገው […]
Read More →የማለዳ ወግ … የጀግናው አብራሪ ጀኔራል የመጨረሻ ሽኝት :(
=================================== * የጀግናው ስም ህያው ነው … * ጀኔራል ለገሰ ተፈራ አልፋና ኦሜጋ በክብር ይዘከራሉ ! የኢሬቻው እልቂት ሀዘን ከብዙዎች አንጀት አልወጣ ብሏል ፣ እልቂት ፍጅቱን በመቃወም በመላ አለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከፍ ያለ ትዕ ይንተ ህዝብ በማድረግ ላይ ናቸው ። የኢሬቻውን እልቂት ፍጅት የፖለቲ ካውን ምህዳር አክርሮት ፣ የፖለቲካው ትኩሳቱ ግለት ሀገራችን እንዳይ ፈጃት በሀዘን […]
Read More →የቅንጅት እና ለአንድነት መስራች የነበሩት ኢንጂነር ሃይሉ ሻውል አረፉ
የመኢአድ ዋና ሃላፊ የቅንጅት ለአንድነት መስራች የነበሩት ኢንጂነር ሃይሉ ሻውል አረፉ። ለረጅም ዘመን በፖለቲካዊ ትግል እንቅስቃሴ እና በአመራር ደረጃ የሚታወቁት እንዲሁም በስፋት በምርጫ 97 አመተ ምህረት በተደረገው ሃገራዊ ምርጫ ላይ መላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድን)በመወከል ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር በመሆን የትግራይ መንግስት የሆነውን ህወሃትን በዝረራ በመጣል አሸናፊ ሆነው የነበረ ሲሆን በህገ መንግስቱ መሰረት የሚከበርላቸውን ያለ መከሰስ […]
Read More →ድሬደዋ 08 ቀበሌ የነዳጅ ማደያ እና በእሳት ጋየ
በኦሮሞ ትልቁ በአል ኢሬቻ ላይ በተቀሰቀሰ የሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ በተገደሉት ሰዎች ሳቢያ ብዙ ንጹሃን ዜጎች የተገደሉ ሲሆን ይህንንም ጉዳይ ተመልክቶ በየተከተማው የተስፋፋው የሰላማዊ ሰልፍ ጉዞ በመንግስት ሃይሎች ከፍተኛ ጥቃት በመባባሱ የተነሳ ንጹሃኑ ህዝብም በተለያዩ ድርጅቶች ላይ አደጋ በማድረስ ላይ ይገኛሉ ። በመቱ ድሬዳዋ፣ቄሮ ቁሩፍቱ በምስራቅ ሸዋ ዞን ወንጂ ስኳር ፋብሪካ ድርጅቶች ክፉኛ የሆነ አደጋ ደርሶባቸዋል
Read More →የአትላንታው ሴናተር ዴቪድ ፔርዱ ለኢትዮጵዊው ወጣት ምላሽ ሰጡ ።
በአትላንታ ነዋሪነታቸውን ያደረው ወጣት ማቲዎስ ገበረስላሴ በተጻፈ ደብዳቤ መሰረት የአትላንታው ሴናተር አፋጣኝ ምላሽ መስጠታቸው ታወቀ ፣ ይሄው ወጣት ከትግሬ ፣ጎንደር እና የኤርትራ ድብልቅ ዘር ያለበት ሲሆን ፣ ሆኖም ግን በሃግሪቱ የሚከናወነው አስቃቂ ግፍ እና መረካር ከማሳሰቡም በላይ ስላስጨነቀው የ92 ሚሊዮንን ህዝብ ድምጽ ለማሰማት ጩከቱን በሴናተሩ በኩል አስምቶአል ። እንደሴናተሩም ምላሽ ከሆነ በሃገር ውስጥ የሚከናወነው ነገር እርሳቸውንም […]
Read More →ኢትዮጵያ እየታመሰች ነው ፣ትግል በአንድ አቅጣጫ አይሆንም ህዝቤ ሆይ ተነሳ !
አፀፋዊ ምላሹና ተቀውሞው በመላ ሀገሪቱ እንደ ሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ ነው !! በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች ከፍተኛ ተቃውሞ እየተካሄደ ነው !! ተማሪዎቹ የረሀብ አድማ አድርገዋል !! ህዝብ በግፍ ተረሽኖ ዝም አይባልም !! በመላ ሃገሪቱ እየተቀጣጠለ የመጣው የወያኔን መንግስት መቃወም አስመልክቶ በተለያዩ ቦታዎች የትግራይ መንግስት ድርጅቶችን በማቃጠል እና እስርቤት ውስጥ በግፍ ታስረው ያሉ ንጹሃን ዜጎችን በማስወጣት ላይ ይገኛሉ […]
Read More →የዞን ዘጠኙ ናትናኤል ፈለቀ እና ጸደቀ ድጋፌ ዳግም ለእስር ተዳረጉ ።
ዘገባው የማህሌት ፋንታሁን። የዞን ዘጠኝ ጦማሪ ናትናኤል ፈለቀ (Natnail Feleke) ፣ ፀደቀ ድጋፌ (Tsedeke Digafie) እና አዲስአለም ደስታ በሁከት ማነሳሳት ወንጀል ተጠርጥረው በትላንትናው እለት ታስረዋል፡፡ ትላንት ከስራ ሰዓት በኋላ በላሊበላ ሬስቶራንት ተገናኝተው ሻይ ቡና እያሉ በሚጨዋወቱበት ወቅት ነው ከምሽቱ 1፡30 ላይ እዛው ሬስቶራንት በነበሩ ሲቪል የለበሱ የፓሊስ አባላት ተይዘው 6ኛ ፓሊስ ጣቢያ የታሰሩት፡፡ ዛሬ ጠዋት […]
Read More →ECAC CHICAGO CALLS FOR CANDLELIGHT VIGIL OVER BISHOFTU TRAGEDY
FOR IMMEDIATE RELEASE October 3, 2016 Chicago, IL – The Ethiopian Community Association of Chicago calls community members in the Chicago area to gather for a candlelight vigil for victims of the recent tragedy in Bishoftu to take place this Thursday, October 6, 2016, 6:00pm at the ECAC Community Center (1730 W Greenleaf Ave). On […]
Read More →የህዝብ እውነት ፣ አጋርነትና የወደድኩት የሙሽሪት ትጋት !
የማለዳ ወግ… ===================================== * የህዝቡ ስሜት በየፈርጁ ይገለጻል ፣ ዛሬም ጀግና ሙሽራ አየን ! * ከሪዮ እሰከ ዲሲ፣ ከአማራ እሰከ እስከ ኦሮሚያ የህዝብ ሀቅ ! * እጁን ቆልፎ ” አቅመ ቢሶች ነን ፣ ታስረናል !” ሲል ” አሸሻሪ ነህ ” አትበሉት * ስማን ” ሰከን በል” ዘማች ፣ አዝማች ወታደሩ ፣ ሰከን ! ! ! […]
Read More →በእሬቻ በአል በተወሰደው ግፋዊ እርምጃ ላይ የተለያዩ ከተሞች እና ከፊል አዲስ አበባን ጨምሮ የተቃውሞ አሰሙ በወያኔ ንብረቶች ላይ እርምጃ ወሰዱ።
(ዘ-ሃበሻ)በእሬቻ በአል ላይ በጨካኙ የወያኔ ሰራዊት የተፈጸመው ህዝባዊ ተቃውሞ በጃሞ የተነሳው ተቃውሞ በተለያዩ የኦሮሚያ እና የአዲስ አበባ ክልሎች እየተዛመቱ መምጣቱ ተገልጦአል ። በአዲስ አበባም የተለያዩ የንግድ ሱቆች ተዘግተዋል ። በሌሎችም ቦታዎች የኦሮሞ ተወላጆችም ሆኑ ሌሎችም ዜጎች በህብረት የኦሮሞ ህዝብ ነጻ መሆን አለበት ግድያ ይቁም ፣ወያኔ ከስልጣን ይውረድ በማለት ከፍተኛ ድምጽ በማሰማላት ላይ ይገኛል ። በአለም […]
Read More →
