የአፍሪካ ህብረት ወደ አሜሪካ ለሚጓዙ አፍሪካውያን ዜጎች እና ባለስልጣናቶች በአሜሪካ ጉዳይ ላይ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።
By Zelalem Gebre የአፍሪካ ህብረት ወደ አሜሪካ ለሚጓዙ አፍሪካውያን ዜጎች እና ባለስልጣናቶች በአሜሪካ ጉዳይ ላይ ማስጠንቀቂያ ሰጠ። ተቀማጭነቱን በአዲስ አበባ ያደረገው የአፍሪካ ህብረት ድርጅት በሰሜን አሜሪካ በፖሊሶች እና በጥቁር አሜሪካውያን ላይ በሚፈጸመው ግድያን አስመልክቶ በሰፊው በሃገሪቱ ላይ እየተዛመተ ነውእና በየትኛውም አቅጣጫ ስትጓዙ ጥንቃቄ ይገባችኋል ሲል ሃተታውን ጀምሮአል ። ቁጥራቸው በዛ ያሉ የጦር መሳሪያ ያልያዙ ጥቁር […]
Read More →U.S. Granted Citizenship to Deportees Due to Fingerprint Flaws
Melissa Chan @melissalchan The Homeland Security Department headquarters in Washington, June 5, 2015. Susan Walsh—AP The Homeland Security Department headquarters in Washington, June 5, 2015. “This situation created opportunities for individuals to gain the rights and privileges of U.S. citizenship through fraud” The U.S. has granted citizenship to nearly 900 people who had been ordered […]
Read More →ጋዜጠኛ አበራ ዋጊ በድንገተኛ አደጋ ህይወቱ አለፈ
በሳንዲያጎ ከተማ ነዋሪ የነበረው እና በቀድሞው ማእበል ጋዜጣ አዘጋጅ የነበረው ፣እንዲሁም በምንሊክ ሳተናው እና አስኳል ጋዜጦች ላይ በከፍተኛ አርቶት የሚታወቀው ጋዜጠና አበራ በትላንትናው እለት በደረሰበት የመኪና አደጋ በሳንዲያጎ ከተማ ህይወቱ ያለፈ ሲሆን ፣በዛሬው እለት በሳንዲያጎ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አባላቶች እና እንዲሁም የኢትዮጵያውያን እድር ተወካዮች በስደት ከሚገኙት የኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ጋር በጉዳዩ ምክክር ያደረጉ ሲሆን ፣ የሳንዲያጎ […]
Read More →ይድረስ ለታጋዩ ሕዝባችን ፍርዱ ዘገዬ (ከአዲስ አበባ)
አንደኛ – የማንም ንብረት ቢሆን በተያዘው የሕዝባዊ እምቢተኝነት ሰበብ ማቃጠሉና ማውደሙ ጠቃሚም ተገቢም አይደለም – መራራው የትግል ጉዟችን ብዙ ማስተዋልና ብዙ ማሰላሰል ያለበት ይሁን፡፡ በርግጥ በእስካሁኑ ሁኔታ የዐማራው ትግል ብስለትና ጨዋነት የተሞላበት መሆኑና ልዩ ጥንቃቄ መደረጉ የሚያስመሰግን ነው፡፡ አንዳንዴ የምናየውን የሚቃጠል ወይ የሚወድም ንብረትን ግን ወደ ሕዝብ ሀብትነት ለውጦ ለነጻነት ትግሉ እንዲጠቅም ማድረግ ይቻላል፡፡ […]
Read More →ለተከበሩት አቶ ደብረ ጽዮን (ዶክተርነትዎትን በተረጋገጠ የትምህርት ማስረጃ ስላልሆነ ዶክተር ብሎ መጥራት ያሳፍረኛል )
ይህንን አጭር ጽሁፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ መሰረቱ የአምባገነንትዎትን አንደበት ምን እንደሆነ ለመናገር ሲሆን ምናልባትም እርስዎ ይህንን ከምንም ላይቆጥሩት ይችሉ ይሆናል ሰፊው ህዝብ ግን ከምን ሊያደርሰው እንደሚችል አምናለሁ እና ነው ። በመጀመሪያ ደረጃ የናቁት እና ያዋረዱት ሰፊውን እና መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ ሲሆን በሁለተኛ ደረጃ መደምሰስ እና መግደልም የፈለጉት ይህንኑ ህዝብ እንደሆነ በጥንቃቄ ተረድተውት ከአንደበትዎት ያወጡት ቃላቶች ይመሰክሩታል። […]
Read More →የሪዮ ተቃውሞ በኪውቢክ ሲቲ ተደገመ
Quebec City Marathon winner replicates Olympic medallist’s political protest Ebisa Ejigu of Ethiopia performed a sign of protest against his home country’s government as he won the Quebec City Marathon on Sunday. August 28th, 2016 by Tim Huebsch | Posted in Racing, Running News, Running videos https://www.facebook.com/marathonquebec/videos/1407028775979194/ Feyisa Lilesa of Ethiopia made headlines last Sunday […]
Read More →የዲሞክራሲ ቀለሞች – ከሽግግር እስከ ችግግር! ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ – አሜሪካ)
ኢህአዴግ አዲስ አበባን ከተቆጣጠረ በኋላ… የ”አትነሳም ወይ?!” መዝሙሮች ተደምጠዋል፤ በርካታ የተቃውሞ ሰልፎች እና የስራ ማቆም አድማዎች ተደርገዋል። የተቃውሞ ሰልፉ ከመብዛቱ የተነሳ ሁሉንም መዘርዘር ያታክታል። ለምሳሌ “የአጼ ምኒልክ ሃውልት ይፍረስ” የሚሉ ሰዎች ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ። ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ ብቻ ሳይሆን የሃውልቱን ዙሪያ በጥቁር ጨርቅ ሸፈኑት። ይህ ዜና ተብሎ በሬድዮ እና በቴሌቪዥን ቀረበልን። ከዚህ በኋላ የኢህአዴግ ሹማምንት […]
Read More →የማለዳ ወግ … ዝም የማይባል የወገን ድረሱልን ጥሪ !
============================= * ” የዛፍ ላይ እንቅልፍ !” ስደት * የኮንትራት ሰራተኞች “ድረሱልን” ድምጽ https://youtu.be/VZP-9yOvdg0 የመረጃ መረቡ ከሃገር ቤት በሚሰማው የህዝብ እንቢተኝነት አመጽ ተጨናንቆ እኛንም አጨናንቆን ከርሟል ። በዚህ የመረጃ ቅብብሎሽ መካከል ወደ ምሥራቅ ሳውዲ ለስራ ጉዳይ አቅንቸ ነበር ። ርያድ ፤ ደማም ፡ ጁቤል፤ ሃፍር አልበጠንን ለአንድ ሳምንት ሳካልል ከሃገር ቤት ከሚሰማው መረጃ እኩል በሳውዲ […]
Read More →ለሁሉም ጊዜ አለው ማስተዋል በለጠ
በመላዋ ሀገራችን ለነፃነታችን እየተዋደቁ የሚገኙ ዜጎች ውድ ሕይወታቸውን እየሰው የነፃነት ቀንዲሉን በማብራት ላይ ናቸው፡፡ ታሪክ ሲዘክረው የሚኖር ታላቅ መስዋዕትነት እየከፈሉ በመሆናቸው በአልሞ ተኳሽ የወያኔ አጋዚ ጦር አንገታቸው እየታረደና ጭንቅላታቸው እየተገመሰ ሕይወታቸውን የሚያጡ ውድ ወገኖቻችንን ነፍሳቸውን ፈጣሪ ይማርልን፡፡ በዚያን ሰሞን ካነበብኳቸው መጣጥፎች አንዱ በ16 የትግራይ ተወላጆች የተጻፈው በወያኔ ላይ የተወሰደ አቋም ነው፡፡ ኪዳነ ምሕረት ትባርካቸው፡፡ […]
Read More →መስቀልና መጽሐፍ ቅዱስ የያዙት ቄስ ቆስለው ታሰሩ
ቄስ ዳንኤል አብርሃም ይባላሉ፡፡የአገልግሎት ልብሳቸውን ለብሰው በአንድ እጃቸው መስቀል በአንደኛው መጽሐፍ ቅዱስ በመያዝ ባሳለፍነው ሳምንት በምዕራብ ኦሮሚያ ወለጋ ውስጥ በምትገኘው መንዲ ከተማ የሚገኙ ሰዎችን ከፊት እየመሩ ለፍትህ፣ለዕኩልነትና ለነጻነት አደባባይ ተገኙ፡፡ የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች ቄሱንና የተከተላቸውን ህዝብ ለመበተን የሃይል እርምጃ በመውሰዳቸው የተወሰኑ ሰዎች ሲገደሉ ቄስ ዳንኤል ቆስለው በወታደሮች ወደ ወህኒ ቤት ተጋዙ፡፡እስካሁን ድረስም ምንም አይነት የህክምና […]
Read More →
