በቤተ ሙስና፣ የ”ጥልቅ ተሃድሶ”ው ድራማ ተጀምሯል! የእርስ በርስ እና ራስን በራስ መተካካት ቧልት እና ፌዝ።
ከክንፉ አሰፋ ከመጋረጃው ጀርባ ስብሃት ነጋ፣ አቦይ ጸሃይ፣ ጌታቸው አሰፋ፣ ደብረጽዮን እና በረከት ስምኦን የሚቆምሩትን ካርታ ሃይለማርያም ደሳለኝ እንደቬጋስ አጫዋች ፊት እያመጣ ይዘረጋዋል። በዲዮጋን ያደረጉት አብዮታዊ እና ልማታዊ “ምሁራን” ፍለጋ ውጤት ነበረው። “የዶክተር ያለህ” ፍለጋ ጥቂት ታማኝ አገልጋዮችና ፣ በርካታ ሮቦቶችን አስገኝቷል። “በዲሞክራሲ” በተመረጠው “የህዝብ ምክር ቤት” የሚኒስትሮቹ ስም ይፋ በሆነ ግዜ፤ ለይስሙላ […]
Read More →በአፍሪካ የጅምላ ግድያን (የዘር ማጥፋት) አስመልክቶ ፓናል ዲስከሽን ተካሄደ
በኖርዝ ኢስተርን ኢልኖይስ ዮኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጥናት እና ምርምርም ተቋም ውስጥ በተካሄደው የአፍሪካ መሪዎች የዝር ጅምላ ግድያን አስመልክቶ በተለያዩ አፍሪካ አገራቶኦች እንዴት ዘርን ያመላከተ የጅምላ ግድያ እንደ ተከናወነ ገልጸዋል ። የመጀመሪያውን ገለጻ በሁቱ እና ቱሲ ስለነበረው ከተማሪውች ጥናታዊ ጽሁፍ የቀረበ ሲሆን ከማለዳው ጀምሮ የተለያዩ ተማሪዎች እና ምሁራኖች የግላቸውን አስተያየት እና ጥናታዊ ስሁፎችን አቅርበው ለህዝቡ የመወያያ መድረክ […]
Read More →ዋና ዋና ስልጣኖች አሁንም በሕወሓት እንደተያዙ ነው | ቴዎድሮስ አድሃኖም ተነስቶ ኦሮሞነት የተለጠፈለት ትግሬው ወርቅነህ ገበየሁ የውጭ ጉዳይ ሚ/ርን ቦታ ያዘ | የአባይ ጸሐዬ የቀድሞ ሚስት ሚ/ር ሆነች
አቶ አባይ ጸሐዬ የቀድሞ ሚስት የነበረችው ወ/ሮ ፈትለወርቅ (ሞንጆሪኖ) ገብረእግዛቤር (ዘ-ሐበሻ) የትግራይ ነጻ አውጪው መንግስት ተላላኪ የሆኑት ጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ በዛሬው ዕለት አዲሱን ካቢኒያቸውን ይፋ አደረጉ:: አሁንም የመንግስት ቁልፍ ስልጣኖች በሕወሓት እጅ እንደሚገኙ ታውቋል:: መከላከያውን እና ደህነንቱን ከበላይ የሚመሩት ሕወሓቱ ደብረጽዮን አሁን በስልጣን ላይ ያሉ ሲሆን; በኦሮሞ ስም የሚነግደው ሌላኛው ትግሬ ወርቅነህ ገበየሁ የውጭ […]
Read More →በደቡብ አፍሪካ የህወሃት ኢንባሲ አምባሳደር ሙሉጌታ ከማን ጋር እየመከሩ ነዉ ።
በልኡል አለም በ30/10/2016 በደቡብ አፍሪካ የህወሃቱ ቡድን አስቸኳይ ግዜ አዋጁን ተንተርሶ የበጠራዉ ስብሰባ ዉጤታማ እንዳልነበረ ምንጮቻችን በላኩልን ምስጢራዊ መረጃ ያረጋገጥን ከመሆኑ ባሻገር መረጃዎቹ ሌሎች ጉዶችን ይዘዉ ተከስተዋል። ይህዉም በቅርቡ በደቡብ አፍሪካ በጆሐንስበርግ ከተማ ላይ መይፌር እየተባለ በሚጠራዉ ስፍራ ትዉልደ ሱማክሌያዊያን የሆኑ ግለሰቦች በኦሮሞ ብሔር ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸሙትን የግድያ ወንጀል ተንተርሶ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊያንን ያላካተተ ገለልተኛ […]
Read More →ኢሳትን እና ኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክን የሚያገናኝ መድረክ ተጀመረ
በትላንትናው እለት በችካጎ በተካሄደ የገንዘብ ማሰባሰብ ዝግጅት ላይ የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ እና ኢሳትን ካሉበት ደረጃ ከፍ ለማድረግ እና የመረጃ ፍሰታቸውን በሃገርቤት ላለው ህዝብ ለማዳረስ ጠንክረው በጋራ መስራት አለባቸው በሚል እሳቤ ከኦሮሞ ማህበረሰብ ተወካይ አንደበተ ርእቱ ዶ/ር አወል አልሎ እና ከእሳት አሮ ኤርምያስ ለገሰ የተገኙ ሲሆን ገቢው ለእሳት 6ኛ አመት ክብረ በአል እና ለኦምኒ እንዲሆን መላው […]
Read More →የወያኔ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ይፋ አደረገ።
በማንኛውን የሀገሪተሩ ክፍል የተከለከሉ ተግባራት ========================== ማንኛውን ሁከት እና ብጥብጥና በህዝቦች መካከል መጠራጠር እና መቃቃር የሚፈጥር ይፋዊም ሆነ ድብቅ ቅስቀሳ በማናቸውም መልኩ እና ዘዴ ማድረግ፤ ፅሁፍ ማዘጋጀት ማተምና ማሰራጨት፣ ትእይንት ማሳየት፣ በምልክት መግለፅ ወይም መልእክትን በማናቸውም ሌላ መንገድ ለህዝብበ ይፋ ማድረግ ፈቃድ ሳይኖር በማንኛውም ህትመት ወደ ሀገር ወስጥ ማስገባት ወይም ወደ ውጪ ሀገር መላክ በመመሪያው […]
Read More →የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዝርዝር ከመልስ ይልቅ ጥያቄ ይበዛዋል። ቴዎድሮስ ዳኜ
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዝርዝር ከመልስ ይልቅ ጥያቄ ይበዛዋል። አብዛኞቹ “ክልክል”የተባሉት ነገሮች ድሮም ክልክል ናቸው። የቀረው ነገር ተጨማሪ ማብራሪያ ካልተሰጠበት ትልቅ ውዥንብር መፍጠሩ አይቀርም። ድሮም ክልክል ከነበሩትና ከሚያከራክሩት ነገሮች ውስጥ አንዳንድ ምሳሌ፦ አንቀፅ 10. ሀይማኖታዊ፣ ባህላዊና ህዝባዊ በዓላት ላይ ቅስቀሳ ማድረግ ሀይማኖታዊ ተቋማት ውስጥ በሚደረጉ ስብከቶችና ትምህርቶች ሀይማኖታዊ አስተምህሮት ከማድረግ ውጪ በህዝቦች መካከል መጠራጠርና መቃቃርን የሚፈጥር፣ […]
Read More →ከሰማያዊ ፓርቲ ልዩ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የተሰጠ መግለጫ
ሀገራችን ኢትዮጵያ ቀደምት እና ታላቅ ከሚባሉት ሀገሮች አንዷ ብትሆንም፤በሚያጋጥሟት ጨቋኝ ገዢዎች ምክንያት የሀገሮች ሁሉ ጭራ ለመሆን ተቃርባለች፡፡ እስካሁን ድረስ በመረጣቸው መሪዎች ለመተዳደር ያልታደለው የኢትዮጵያ ህዝብ ለምርጫ እና ለዲሚክራሲ ሥርዓት ያለውን ቁርጠኝነት በምርጫ 97 አሳይቷል፡፡ ነገር ግን ትናንትም ሆነ ዛሬ የምርጫ ውጤት መገልበጥ እና ማጭበርበሩን የቀጠለው የህወሐት/ኢህአዴግ አገዛዝ በምርጫ 2007 መቶ በመቶ አሸንፊያለሁ ቢልም በአገዛዙ ላይ […]
Read More →የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባል እነ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት አልታሰሩም ሆኖም እያስፔድ ተስፋዬ እና ሌሎች ዓባሎች ታድነው ተወስደውል
በትላንትናው ዘገባችን መሰረት ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ወረታው ዋሴ ስለሺ ፈይሳ ወይንሸት ሞላ እና ብሌን ታስረዋል ብለን መዘገባችን ይታወሳል ሆኖም ግን ፣ዛሬ በተላከልን የይስተካከልልን መረጃ መሰረት የታሰሩትን ሰዎች ስም ዝርዝር አስተካክለን ስናቀርብ ላደረግነው ስህተት በአክብሮት ይቅርታ እንጠይቃለን ። የሰማያዊ ፓርቲ አባላቶች ከታሰሩት መካከልም እያስፔድ ተስፋዬ ፣ብሌን መስፍን ፣እና አወቀ ተዘራ ፣ያለምንም መጥሪያ ከያሉበት በማፈን ወስደዋቸዋል፣ይህንንም የተደረገው […]
Read More →በባህርዳር ከተማ የስራ አድማ ጠሩ መንግስት ማእቀቡን እስካላነሳ ድረስ በቤት ውስጥ በማዋል እንደሚያሳልፉ ገለጹ
በአማራው ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መቀመጫ በሆነው ባህርዳር ከተማ ህዝቡ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጉን ገለጹ ፣ከነገ ጀምሮ መንግስት በህዝቡ ላይ የአወጀውን አዋጅ እስካላነሳ ድረስ በሰሜንም ሆነ በምእራብ ሸዋ በደቡብ እንዲሁም በሌሎችም የሃገሪቱ ክፍሎች የሚከናወነው ሃገራዊ እንቅስቃሴ በሃይል መግታት እንደማይቻል ገልጸዋል። ሙሉውን ዘገባ ይዘን እንቀርባለን
Read More →
