“የጆሮ ቀለብ ያ’ርገው” የሚባል እውነተኛ ድክረታ! አቤል ምትኩ (ከአዲስ አበባ)
ካርታ ተጫውተህ ታውቃለህ? ካወቅህ ዲካርት ምን ማለት እንደሆነ ይገባሃል፡፡ ይህን ጨዋታ የማያውቅ ግን የቃሉን ትርጉም ለመረዳት ሊከብደው ይችላል፡፡ የቃሉን ምንጭ ለማወቅ ሞክሬ አልቻልኩም፡፡ ሰው ለመጠየቅም ሆነ መዛግብትን ለመፈተሸ ደግሞ ጊዜ አጣሁ፡፡ ልጄ ከሚሆን አንድ ወጣት ጋር ከደቂቃዎች በፊት ምሣ ስንበላና ቡና ስንጠጣ የነገረኝ አንዱ የድክረታችን ማሣያ ምልክት በጥድፊያ እንድጽፍ አሯሩጦ ቢሮ አስገባኝ፡፡ ለነገሩ በዚህች […]
Read More →ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ለመቼ ሊሆን ነው?
ግርማ በላይ – gb5214@gmail.com “ዝምታ ወርቅ ነው” – ጥሩ አባባል ነው፡፡ “ዝም አይነቅዝም” – ይሄኛውም ግሩም አባባል ይመስላል፡፡ “በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ” – ጠንከር ያለ ሀበሻዊ መልእክት ያለው ነው፤ ፀረ ዴምከራሲያዊነቱም እንዲሁ ከሌሎቹ አየል ይላል፡፡ አዎ፣ የሀገራችን ሥነ ቃላችንም ሆነ አጠቃላይ ባህላዊ ትውፊታችን መናገርንና ሃሳብን በነፃነት መግለጽን አያበረታታም ብቻ […]
Read More →በእሬቻ በዓል ላይ ማይክ ይዞ ሲቃወም የነበረውና የማስተር ፕላኑ ተቃውሞ ላይ ፎቶው በስፋት የተሰራጨው የኦሮሞ ታጋዮች ካይሮ ይገኛሉ
(ዘ-ሐበሻ) ከ700 በላይ ሰዎች በተሰዉበት የቢሾፍቱው የእሬቻ በዓል ላይ መድረክ ላይ ማይኩን ከተናጋሪዎች በመቀማት “ዳውን ዳውን ወያኔ / Down Down Woyane” በማለት ሲያወግዝ የነበረው ወጣት ጉዳይ ብዙዎችን ሲያነጋገር ቆይቶ ነበር:: ይህ ወጣት በሕይወት ይኖር ይሆን? ሲሉ የሚጠይቁ በርካታ ነበሩ:: በተመሳሳዩም የኦሮሞ ሕዝብ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ተቃውሞ በወጣበት ወቅት እጆቹን ወደላይ በማድረግ (Say No to […]
Read More →*በዝንብ የተወረረች ከተማ* [በረከት ገብሬ]
~_~_~_~•_~_~_~_~•_~_~_~_~ የዝንብ ብልሐቷ ምንድነው ብትሉኝ ሌላ የሰራውን መብላቷ፣ ሰነፎች ሰዎችም እንዲሁ ናቸው፣ ሌላው በደከመው፣ ሌላው በለፋበት፣ ላቡንና ደሙን ገብሮ ባፈራው ሀብት ላይ ጉብ ብሎ የሰራውን መብላት ይወዳሉና። እርጎን አግባብነት በሌለው ስፍራ ከፍተው ቢተዉት ዝንብና ድመት ይጫወቱበታል፣ አገርም እውነተኛ መሪ ያጣች እንደሆነ የማንም መጫወቻ ሆና ወደ ምድረ-በዳነት ትለወጣለች። ከጸሐይ በታች የሚደከም ድካም ሁሉ ትርፉ ምንድነው? ዘመን […]
Read More →በችካጎ የሚገኘው በወያኔ መንግስት የሚመርው የሰበካ ጉባኤ ዲያቆናትን ማባረር ጀመረ
በዛሬው እለተ ሰንበ በተከናወነ የሰበካ ጉባኤ ስብሰባ በቅዱስ ሲኖዶስ የሚመራው የሰበካ ጉባኤ ዲያቆናትን ማባረር ጀመረ ። በዛሬ እለት ሰበካ ጉባኤው ባደረገው የመዋያያ ፕሮግራም ላይ መንግስትን በሃሳባቸው የተቃወሙ ዲያቆናትን ማባረር መጀመራቸው እና ከመንግስት ወገን ሆነው መስራት እየሰሩ እንደሆነ እና የአባይ ግድብ በቅዱስ ሲኖዶሱ እና ግድቡን በሚመለከታቸው አካላት የሚገደብ መሆኑን ባሰፈሩት የማባረሪያ ቅጽ ደብዳቤ ላይ ገልጸዋል ። […]
Read More →በ40 ሚሊየን ብር ያለአግባብ ግዥ ሊጠየቁ የሚገባቸው ፕሮፌሰር ይፍሩ ብርሃነን ለሚንስትርነት ማዕረግ?
ከጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሠራተኞች አንዷ ጥቅምት 22 ቀን 2009 ዓ.ም.፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ በድጋሚ ያቋቋሙትን ካቢኔ ከአንድ ዓመት ጊዜ ቆይታ በኋላ በማፍረስ እንደ አዲስ ያደራጁትን አዲስ ካቢኔ ጥቅምት 22 ቀን 2009 ዓ.ም. ለሕዝብ አሳውቀዋል፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካዋቀሩት ካቢኔ ውስጥ አብዛኞቹ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመጡ መሆናቸው እስከ አሁን ካለው አወቃቀር ልዩ […]
Read More →ሠአት እላፊ ከየት ወዴት? ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ – በእውቀቱ ሥዩም
ሠአት እላፊ ከየት ወዴት? ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ – በእውቀቱ ሥዩም (በእውቀቱ ሥዩም፤ የመ.ሳ.ቁ =የመልክት ሣጥን ቁጥር፤ 26119 ኮድ 1000) የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በውቀቱ ሥዩም ወደ ፌስቡክ ተመልሷል፡፡ በነገራችን ላይ“ የቁርጥ ቀን ልጅ” ማለት ቁርጥ በሚበላበት ቀን የተወለደ ልጅ ማለት ነው፡፡ ሌላ ትርጉም የለውም፡፡ ሰሞኑን በምትገምቱት ነገር ምክንያት ስለፖለቲካ ላልጽፍ ወስኛለሁ፡፡ ቀን እስኪያልፍ ስለ ወሲብ […]
Read More →የኢትዮ-ምህዳር ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ ታስረ (ከ10 ቀናት በኋላ የፍርድ ውሳኔ ይሰጠዋል)
ኤልያስ ገብሩ ———– የሳምንታዊው ኢትዮ-ምህዳር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ፣ በጋዜጣው ላይ ግንቦት 2007 ዓ.ም ታትሞ በወጣውና በመንበረ ፓትሪያርክ ቅድስት ማርያም ገዳም ላይ የገንዘብና የንብረት ሙስና መኖሩን የሚያጋልጥ ዜና መስራቱን ተከትሎ፣ የቀረበበትን ክስ ሲከታትል ቆይቶ ዛሬ በፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 6ኛ ወንጀል ችሎት የጥፋተኘት ውሳኔ ተሰጥቶት ታስረ። የጋዜጠኛውና የጋዜጣው ጠበቃ አቶ […]
Read More →የተባበረችውን ኢትዮጵያን በጋራ እንገነባለን ገለታው ዘለቀ
በቅርቡ በአንድ የኦሮሞ ወገኖች ስብሰባ ላይ አንድ ሰውየ ኦሮምያ ሰላም የምታገኘው ኢትዮጵያ ስትፈራርስ ነው ኢትዮጵያ መፍረስ አለባት አለ ተብሎ ሲራገብ እያየን ነው። እኔ በግሌ የዚህን ሰው ተልእኮ ለመረዳት ቅንጣት ጊዜ አልወሰደብኝም። ከራሱ ከወያኔ በቀጥታ መልእክት እየተቀበለ የሚሰራ የወያኔ ተቀጣሪ ነው ወይም እያጃጃሉ በስልት የሚጠቀሙበት ሰው ነው። አለቀ። ይህንን ለማለት ያስቻለኝ ነገር እንደሚታወቀው ይህ […]
Read More →በጎንደር እና ጎጃም ላይ የህወሃት(ተሃት) መንግስት የተጠናከረ ጥቃት ከፍቷል
አለበል አማረ እንደአጠናቀረው የህወኃት አገዛዝ ራሱን በኮማንድ ፖስት ካደራጀበት ጊዜ ጀምሮ በአንዳንድ የአማራ ከተሞች፤ ህዝቡ ለወሳኙ ተጋድሎ ለሚያደርገው ሁለገብ ዝግጅት የተፈጠረውን ክፍተት ተጠቅሞ ባለፉት የተጋድሎ እንቅስቃሴወች እንቅስቃሴውን በማስተባበርና በመምራት ወሳኝ ያላቸውን ወጣቶች፤ በክልላችን በሚኖሩ የትግራይ ተወላጆችና በተወሰኑ የኛወቹ አጋሰሶች ጥናት አካሂዷል። ይህንን ጥናት ታሳቢ በማድረግም በያዝነው ሳንት ጀምሮ የተጠናከረ ግን ያልተሳካ ጅምላ አፈሳ በማድረግ […]
Read More →
